cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

¥øüñğ f€€ľïñĝ§

You are my happy place in this sad world 😘😍 Join https://t.me/joinchat/eOFNqJGGuQJiMGI0 For cross👉 @Deleted_account21

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
775
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

💓💓💓የፍቅር ኑዛዜ❤️❤️ ደራሲ ፋሲል በፍቃዱ የናቱ ልጅ ክፍል 19 ግን በሰላም ነው ዮን እሱን መተሽ ታይውና ምትወስኝ ይሆናል አሁን ግን እዛው ነይ እሽ መጣው ። try before u quite ይላል ሸክስፒር አዎ ዛሬ ካለ ማንንም ጣልቃ ገብነት እውነትን ፍቅርን የመጋፈጥ ተልኮ ላይ ነኝ ስንቶች ይሆኑ ልክ እንደኔ በፍሪሀት የታጀበ ጦርነት ውስጥ ያሉት እሱን እምያውቀው አንድየ ብቻ ነው እነ ግን የራሰን እውነት የመጋፈጥ ህደት ውስጥ ነኝ። ለምን ከሚሉ ጥያቀወች ነፃ የምወጣበት የቁርጥ ሰአት ደርሷል። ። ዮንየ እንደት ነክልኝ ብላ አቀፈችኝ በእቅፏ ስር የመኖር ፍላጎቴ የጠረኗ መአዛ ጋር ተዳምሮ ፊሪሀተን ገርስሶ ወነ አከለብኝ አፈቅርሻለሁ በላት የምል የወነ ሹክሹክታ በጆሮየ አቃጨለብኝ አፊቃርነት ይህ ነው ለብቻ ማበድ። ። አለውልሽ ቁጭ በይ ቁጭ እያለች ። እነ እምለው በሰላም ነው እዝህ የቀጠርከኝ። ። በሰላም ነው እውነትን በእውነተኛው አለም በእውነተኛው ቦታ ልነግርሽ ስለፈለኩ ነው ። ማለት አልገባኝም የምን እውነት የምን አለም ። እውነት እንደምያስፈራ ታውቅያለሽ ። እህህ ዮን ምን ሆነካል እውነት ደሞ እንደት ያስፈራል ልትናገር የፈለከው ነገር ምንም እየገባኝ አይደለም ። ያስፈራል ሰላም ምክንያቱም እውነት ማለት ፍቅር ነው እና ። ዮን please don't be complex ።እሽ ሰላም ስለነ ምንድነው ምታስቢዉ ማለት እነ ላንች ምንሽ ነኝ እንዳትዋሽኝ ። እህ ምንድነው የሆንከው እሱ ደሞ ምን ይሰርልካል ። ሰላም ላንች ምንሽም ላልሆን እችላለሁ አንች ግን ለነ ሁሉም ነገረ ነሽ ። ማለት ። አለች ፊቷ ግራ በተጋባ መልኩ እየተቀየሬ ። አላውቀውም መች እንደት እንደጀመረኝ ብቻ እነ የነቃሁት ልበን የፍቅርሽ እንቦጭ ከወረረው በኋላ ነው ዘግይቸ ነው የነቃሁት ሰላም አፈቅረሻለሁ አፈቅርሻለሁ ። ዮን ምን እያልክ ነው እንደሱ ልሆን አይችልም ። ለምን ሰላም ለምን አይሆንም ። ዮን እነ አንተን ከጥሩ ጎደኝነት በቀር በለላ ነገር አስቤክ አላውቅም እሱ ብቻ ሳይሆን አንተ ማታውቀው ነገር አለ ዮን እነ ፍቅረኛ አለኝ ይቅርታ ።እጋፈጠዋለሁ ያልኩት እውነት አሸነፈኝ ተብረከረኩ አንደበቴ ተሳሰረብኝ ይህ የሰማሁት ህልም እንድሆን ተመኘው ምኞተ ግን አምኞት አልዘለለም በድን ቀፎ የሆንኩ ያክል ተሰማኝ እበድ እበድ ሙት ሙት የምሉ ሹክሹክታወች አንባረቁብኝ ሰው እሚወደውን አጥቶ እንደት ይኖራል ? ። ዮን አውቃለሁ ምን ያህል እንደ ምያም ግን አሁን ላይ እነ አላፈቀርኩክም ማለት ለላ እምያፈቅሩህ የለም አይደለም ዮን አንተ መልካም ሰው ነክ እነ ላንተ አልገባም አንስብካለሁ ይቅርታ ዮን መሄድ አለብኝ ደና ሁን ። እነ ግን ካወራችው አንዱንም አልሰማሁም የምስራች ለመስማት የተዘጋጀ መርዶ ስሰማ እንደት አይከብደው አሁን ብቻየን ነኝ በጠነኞች አለም በእብደት ጎዳና በእብደት ዋይታ የታጀበ ህልና ይዤ በልበ የተገነባው በተስፋ የተገነባው የተስፍ ፍቅር እንደ ባቢሎን ግንብ እየፈረሰ በድቅድቅ ጨለማ ኤንደምጎዝ የሩቅ ኣላሚ ቅርብ አዳር እንደብኩን መንገደኛ አውላላ መዳ ላይ የቀረው ያህል ተሰማኝ ። የቱ እድለኛ ነው ሰላምን የነጠቀኝ የቱ ደፍር ነው የነን የነካብኝ የቱ ጀግና የቅናት ሀሩሪ አንገበገበኝ በቃ ሰላም የደም ዝውውረን ተቆጣጥራው ነበር ያ ግን ለነ ነበር የነ የፍቅር ጦር የሰላምን የልብ ቁልፍ እንኳ መስበር አቅቶታል ነበር ። ይህ ሁላ ብቻውን የምጎዝ ህዝብ ልክ እንደነዉ እውነት አሸንፎት ፍቅር ከባህር ገፍቶት የብስ ላይ የጣለው ይሆን ። ስንቱስ ይሆን ያበደዉ እነም አብጃለሁ ማለት ነው አለማበደን በምን አረጋግጠዋለሁ ፡ ልክ እንደነው አፍቃሪውን ገፍቶ : በምያፈቅራት የተገፍ ስንቱ ይሆን በቃ አሁን ተስፍ የማደርግበት ነገር የለም የመሞት መጀመርያ ደሞ ተስፍ ማጣት ነው ከመኖር ወደ አለ መኖር ጉዞ ..... ይቀጥላል.... #share Join👉 @Young_feelings @Young_feelings
Mostrar todo...
Hi
Mostrar todo...
👍እኔ ብቻ ነኝ ግን የምወደው ይሄ channel 🥰🥰🥰🥰 👍✨✨✨👍 እስኪ የምትወዱት 👍🥰 join በሉ @mesak_new_amel @mesak_new_amel @mesak_new_amel @mesak_new_amel በጣም ሚያስኩ funny video ዘፈኖች ግጥሞች ጥቅሶች ምናምን ከፈለጋችሁ የሳቅ ንጉሥ የሆነውን channel ይቀላቀላሉ በጣም ትወዱታላችሁ አድስ እናንተን ለማዝናናት የተከፈተ channel ነው ። ፈታ በሉልን @mesak_new_amel @mesak_new_amel @mesak_new_amel @mesak_new_amel @mesak_new_amel @mesak_new_amel @mesak_new_amel @mesak_new_amel @mesak_new_amel @mesak_new_amel @mesak_new_amel @mesak_new_amel @mesak_new_amel @mesak_new_amel @mesak_new_amel @mesak_new_amel @mesak_new_amel @mesak_new_amel ፈታ ማለት ሚፈልግ join☝️☝️☝️☝️
Mostrar todo...
አሁን እየተሰሙ ያሉ የዝውውር መረጃዎች አሉ ስለ ዝውውሮቹ መረጃ ለማግኘት TRANSFER NEWS የሚለውን ንኩት። አሰልቺ ባለሆነ መልኩ የትም ያልተሰሙ ዝውውሮች ያገኙበታል
Mostrar todo...
🚨TRANSFER
⚽️ለፕሪምየር ሊግ ወዳጆች😍 የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎችን እና ሀይላይትን ለማየት አዲስ ነፃ ዲሽ ቻናል ተገኝቷል። ፍሪክዌንሲ እና ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት የዲሽ ምልክቱን ይጫኑ 👇
Mostrar todo...
📡Frequency📡
📡10985📡
👀በደንብ ለማይት👉JOIN
JOIN ማለት ብቻ ከዛ ሚፈጠረውን ይመልከቱ 😳😳😳
Mostrar todo...
🙄 ለማየት 😳
📌JOIN📌
🙄ዳናዊት🙄
💪አነቃቂ ንግግሮች💪 Sex ቢባል link የሚነካው ሰው ብዛቱ ወንድሜ ይጠቅምሀል ተመልከተው 🔥 አነቃቂ ንግግሮች ብቻ🔥 👇👇👇👇👇👇👇👇
Mostrar todo...
አነቃቂ ንግግሮች
ሞቲቬሽን ብቻ
💪💪join💪💪
😂😂ሳቅ በነፃ😂😂 ለምን ይደበራሉ ኑ አብረን እንሳቅ😁 Sex ምናምን ብለን አንዋሽም‼️ ቀልድ እና ሳቅ የምትፈልጉ ብቻ #join 👇👇👇👇👇👇👇👇
Mostrar todo...
መሳቅ ካማረህ😂
😂ቀልድ ብቻ😂
😁Join😁
አንተ ትክክለኛ የአርሰናል ደጋፊ ከሆንክ ይህ ቻናል ሊያመልጥክ አይገባም! ቻናሉን መቀላቀል ከፈለክ #JOIN የሚለውን ተጫን! የሜምበር ብዛት አትይ የመረጃ ጥራት እይ!
Mostrar todo...
JOIN
ETHIO GUNNERS
አርሰናል ብቻ
JOIN ማለት ብቻ ከዛ ሚፈጠረውን ይመልከቱ 😳😳😳
Mostrar todo...
🙄 ለማየት 😳
📌JOIN📌
🙄ዳናዊት🙄