cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

የ ይርጋለም 06 አጥቢያ ሐዋሪያዊት ቤተ-ክርስቲያን

ወገባችሁ የታጠቀ መብራታችሁም የበራ ይሁን፤እናንተም ጌታቸው መጥቶ ደጁን ሰያንኳኳ ወዲያ ው እንድከፍቱለት ከሰርግ እስኪመለስ ድረስ የምጠብቁ ሰዎችን ምሰሉ፡ ጌታቸው ስመጣ ሲተጉ የምያገኛቸው እነዚያ ባሪያዎች ብፁዓን ናቸው። ሉቃስ 12 ፤35

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
334
Suscriptores
Sin datos24 horas
+27 días
+2530 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

#Callforconference የሆንሴ ምልኒዬም ኮንፈራንስ promotion DATE 12-14/04/016 የሆንሴ ምልኒዬም ኮንፈረንስ ለመካሄድ ጥቅት ሰአታት ብቻ ነው የቀረው። ደግሞም ዝግጅቱ እንደተጠናቄቀ ከስፍራው ያገኘነው መረጃ ያመላከታል። በተጨማሪም እኛም በስፍራው ተገኝተን ኮንፈራንስን ለመካፈል ላልቻሉት በተለግራማችን ቻናል በኩል ለበረከቱ ተካፋዮች እንድናደርጋችሁ ወድደናልና እናንተም ከወዲሁ እየተዘጋጃችሁ ጠብቁን። በእኛ በኩል ያለው ዝግጅት አጠናቅቀናል። ስለዚህ እናንተም ለወንድሞችና እህቶች ሼር በማድረግ ላልሰሙት አሰሙአቸውና በግሩፓችን ላይ add አድርጉ። ሼር ሼር ሼር ግሩፓችን @marantawoch በዚህ ላይ add እያደረጋችሁ ጠብቁን የነገ ሰው ይበለን!!! አስተያየትና ጥቆማ ካላችሁ @Taddyapostolic ላይ ገብታችሁ ጻፉ @MARANATHAWOCH
Mostrar todo...
HONSE ONE PROMO 2016.mp31.46 MB
NEW SIDAMIC SONG Singer br Addisu Wongeellu Siqqote anera ( ይህ ወንጌል በትረ ነው ለኔ ) @MARANATHAWOCH @MARANATHAWOCH
Mostrar todo...
Z Adisu TRack WONGEE - Output - Stereo Out.mp33.56 MB
New Apostolic Song Singer Br Pawulos M የሆሳዕና እናት አጥቢያ ሐዋ/ዊት ቤ/ያን ዘማሪ ሁሉ በእርሱ ሆኖልናል ሁሉ ከእርሱ ሆነልን ፡ ፡ ዛሬ የደስታ ቀን ነው ዛሬ ዛሬ የእልልታ ቀን ነው ዛሬ @MARANATHAWOCH @MARANATHAWOCH
Mostrar todo...
Singer_pawulos_moges_New_single_song_የሆሳዕና_እናት_አጥብያ_ሐዋርያዊት_ቤተክርስቲያን.mp38.04 MB
Aᴘᴏsᴛᴏʟɪᴄ_Sᴏɴɢs 🎙️ ᴄʜᴏɪʀ.sᴏɴɢs 🏥..ʜᴀᴡᴀsᴀ sᴇғᴇʀᴇsᴇʟᴀᴍ ᴀᴘᴏsᴛᴏʟɪᴄ ᴄʜᴇʀᴄʜ ቃልም ስጋ ሆነ /*3 በጨለማ የሄደ ሕዝብ ብርሃንን አየ በሞት ጥላ ላሉትም መድኃኒት ተገኘ የምስራች እግ/ሔር በስጋ ተገለጠ እግዚአብሔር በስጋ ተገለጠ ምስጋና ነው ዛሬ ምስጋና እግ/ሔር ሆነ ከእኛ ጋራ እልልታ ነው ዛሬ እልልታ ለተገለጠልን ጌታ እግ/ሔርም አየ ሌላ እንደ ሌለ ወደ እርሱ ሊማልድ ማንም እንዳልቻለ ስጋን አዘጋጀ የገዛን ቃሉን አያድንምና ወንድም ወንድሙን ምስጋና ነው ዛሬ ምስጋና...... አለም ዛይፈጠር ቀድሞ የወሰነውን በዘመን ፍፃሜ ልያደርግ ያሰበውን የማይታይ አምላክ በሚታይ ሰውነት ተገልጦ መጣልን ልያድነን ከኃጥያት በቤቴሌሄም በከብቶች መሐል የተወለደው እኛን ከኃጥያት ከሞት እስራት ነፃ ልያወጣን ነው በሕይወታቸው ሁሉ ስለ ሞት ፍራት የሚጨነቁትን ነፃ ለማውጣት በሞት ላይ ስልጣንን ያለውን ሊሽር በስጋና በደም መጣ እግዚአብሔር ከሰማይ ወረደ ደግሞ የወጣው ሌላ የለም እርሱ ነው ለእኛ የተዋረደው የመለኮት ሙላት በሰውነት ተገልጦ ክርስቶስን ያየ እርሱ አብን አይቷል @MARANATHAWOCH
Mostrar todo...
ቃልም_ስጋ_ሆነ_የኮሌጅ_መዘምራን_Apostolic_church_of_Ethiopia128k.mp312.07 MB
#ዝማሬ ቤዛዬ አንተ ነህ #ዘማሪ አማኑኤል ብርሃኑ እንዲህ አልነበረም ህይወቴ ተለውጧል /ተቀይሯል ማንነቴ ኢየሱስ አንተን በማግኘቴ በወንጌል እኔስ መዳኔ ቤዛዬ አንተ ነህ አንተ ኢየሱስ ህይወቴ አንተ ነህ አንተ ኢየሱስ ሰላሜ ህይወቴ ደስታዬ እረፍቴ ደስታዬ አንተ ነህ አንተ ኢየሱስ እረፍቴ አንተ ነህ አንተ ኢየሱስ በበደል በሃጢያት ደግሞም በእስራት የቁጣ ልጅ ሆኜ በጨለማው ግዛት ማንም አይደርስልኝ ነፍሴን አያድናት አማኑኤል ሆነህ አንተ ባትመጣልኝ ከዘላለም ሞት ዳንኩ በቀራንዮ ሥራህ ነጻነት አገኘው አንተ ለእኔ ሞተህ ስሜንም ጻፍክልኝ በሰማዩ መዝገብ የመንግስትህ ወራሽ አረከኝ እኔን ወደህ አሮጌውን አዳም በጥልቁ ጥያለው ክርስቶስ ኢየሱስን እኔስ ለብሻለው አዲስ ፍጥረት ሆኜ ዳግም ተወልጃለሁ ጠላት ላያገኘኝ አንዴ አምልጫለሁ @MARANATHAWOCH @MARANATHAWOCH
Mostrar todo...
ቤዛዬ አንተ ነህ.mp326.41 MB
#መዝሙር ስለህይወት ቃል የጎፋ እናት አጥቢያ A ኳይር መዘምራን ስለህይወት ቃል ከመጀመሪያ የነበረውን የሰማነውን በአይኖቻችን ያየነውን በእጆቻችን የዳሰስነውን በሥጋ የተገለጠውን እንዘምራለን እንዘምራለን ከጥንት ከአብ ዘንድ የነበረው ለዘላለም የከበረው ስለ ዘለአለም ሕይወት እንዘምር ዛሬ በህብረት ከራሱ ጋር ሊያስታርቀን አዳኝ ሆኖ ሊታደገን ከታላቅ ክብሩ ምድር ወርዶ የራሱ አረገን ከዓለም ወስዶ በበረት ግርግም ቢወለድም ለዓለም ትንሽ ቢመስላትም እኛ ግን ካዩት የሰማነው የጥንቱ አምላክ መሆኑን ነው መዳን የለም ከእርሱ ሌላ ለምስጊኖችም ከለላ በቤተልሔም የተገኘው የዓለም ቤዛ ኢየሱስ ነው @MARANATHAWOCH
Mostrar todo...
ስለህይወት ቃል.mp38.19 MB
ዘማሪ ሹሜ_ኤልያስ || Shumi_Elias              ❖  #አትንኳት_ቤተክርስቲያኔን ቤተል|3* እናቴ ነሽ ሁሌ ናፍቆቴ ወልደሽ አሳደግሸኝ መክረሽኝ መንገድ ያሳየሽኝ አንች ነሽ          ድካም ቀደመና          መንፈሰ ስሸፈን በስጋዬ          ትዝ አለኝ  ያንች ጉያ          የሆንሽው ለእኔ መታይያ ምክንያቱ እኔ ሆኘ ውድቀቴ ታይቶ በእኔ ይወራ እንጅ ስለ እኔ አትንኳት ቤተክርስቲያኔን               አትንኳት |3* ቤተክርስቲያኔን                             አትንኳት አይሎ ነው እንጅ መዛል መድከሙ ለዉጠኝ ነበር በመልካም መልካሙ እርቄ አሰብኩ ትጠረኛለች ብዬ ተስፋዬም በዛ በናፍቆት ዝዬ ብዝዎች አሏት የሚኖሩላት በቅድስና ሚቆሙላት ድካሜ ይለወጣል በብርታት አትከፋ እናቴ በእኔ ምክንያት/2*               አትንኳት/3* ቤተክርቲያኔን... በእናቴ ቤት ባልኖርም እንደቀድሞ በሀጥያቴ ዉድቀት አልቀርም ፈጽሞ ልቧ የሳሳ ነዉ ለደከመዉ ሁሉ ዝቅታን መረጥኩኝ ሰጥቼ ዘመኔን በሙሉ            አትንኳት/3* ቤተክርቲያኔን... @MARANATHAWOCH @MARANATHAWOCH
Mostrar todo...
ቤተክርስቲያኔን_አትንኳት(128k).mp36.66 MB
#Wara_bethel የአገልጋዮች አምልኮ በዋራ ቤቴል ህዳር 25/2016 ዓም በማዕበሉ ላይ እየተራመደ በወጀቡ ላይ እየተራመደ ይመጣል በዚህ መሃል @MARANATHAWOCH
Mostrar todo...
የአገልጋዮች አምልኮ.mp310.10 MB
Photo unavailableShow in Telegram
#Callforconference ሆንሴ ሚሊኒዬም ኮንፈራንስ ቀን 12-14/2016 ዓ/ም @MARANATHAWOCH @MARANATHAWOCH
Mostrar todo...
#Apostolic_mix_Song አለሁ ቀና ብዬ በድል በከፍታ ሁሉን ያረክልኝ አንተ ብቻ ጌታ ልቤንም ያኖርኩት በአንተ ስለ ሆነ ድል በእጄ ያዝያስከኝ ቃልህ የታመነ ለእኔ መልካም ለኔ መልካም ነህ ኢየሱስ መልካም ኢየሱስ መልካም ለእኔ መልካም ነህ ደግሜ /2*/ አወራለው ስራው ድንቅ ነው ተቆጥሮ አያልቅም ኢየሱሴ ለኔ ያደረገልኝ አያልቅም እርሱ የሰራውን ስራ ባወራ አያልቅም ያደረገልኝን ብናገር ሆኖልኝ አየው በርሱ ተዓምራት አሻግሮኝ አልፈያለው ብዙ ዘመናት ሕይወቴን ያስዋብከው ሁሌ ለእኔ የምታስበው ኑሮዬ/ጥላዬ/ ማረፍያዬ ክፉዬን የማትወደው አልሄድም ሌላ ጋ ሕይወትን ፍለጋ ለእኔ መልካም ነህ ረክቻለሁ በአንተ በሰጥኸኝ ሕይወት ለእኔ መልካም ነህ ክብርህን አያለሁ አንተን ተማምኜ ለእኔ መልካም ነህ በቤትህ አድራለሁ በጥላህ ሥር ሆኜ ለእኔ መልካም ነህ የምሰጋና ጥግ ቢኖረማ ያ ለርሱ ነው ምስጋናዬማ የእልልታ ጥግ ቢኖርማ ያ ለርሱ  እልልታዬማ እልል/2*/ ጥጉን ባገኝ ያ ለርሱ ነው ለባረከኝ አያልቅም...... @MARANATHAWOCH
Mostrar todo...
Bethel Adane.mp310.49 MB
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.