cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

AHRE( Association for Human Rights in Ethiopia)

AHRE is dedicated to the advancement of Human Rights in Ethiopia.

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
410
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
+630 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

AHRE took part in a New Africa Fund VP grantee workshop held in Kigali, Rwanda from March 11th to March 14th. This workshop proved to be essential for AHRE as it significantly contributed to enhancing the skills and capabilities of its staff members in areas such as networking and communication, financial management, resource mobilization, marketing, and overall organizational visibility and growth. AHRE extends its sincere gratitude to the New Africa Fund for organizing this insightful workshop and for their ongoing support. #NAF #NAFVPGRANTEES #NAFGRANTEESWORKSHOP
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን ለዓለም ዓቀፉ የሴቶች ቀን አደረሰን! የዘንድሮው የዓለም አቀፉ የሴቶች ቀን ሴቶች ላይ ኢንቨስት እናድርግ፣ እድገትን እናፋጥን በሚል መሪ ቃል ይታሰባል። ሴቶች በየትኛውም የማኅበረሰብ ሕይወት ዘርፍ በግል እና በጋራ የማይተካ እና ጉልህ አስተዋፅዖ ያደርጋሉ። ሆኖም በተለያዩ ጫናዎች ምክንያት ያላቸውን አቅም ሙሉ በሙሉ ተጠቅመው እራሳቸውን እና ማኅበረሰቡን ይበልጥ እንዳይጠቅሙ ይገደባሉ። ይህ ችግር እንደኢትዮጵያ ባሉ ታዳጊ እና ግጭት በሚበዛባቸው ሀገሮች ይበልጥ ጎልቶ ይታያል። ባለፉት ዓመታት እና አሁንም በቀጠሉ ግጭቶች ውስጥ ሴቶች ዒላማ ተደርገዋል፣ እየተደረጉም ነው። በሀገራችን ለሁላችንም አንገብጋቢ የሆነውን ሰላም እና ደህንነትን ለማረጋገጥ ብሎም ለሁሉም ዜጎች የተሻለ ሕይወት መኖር ዕድል ለመፍጠር በሁሉም ዘርፎች ላይ ሴቶችን ማሳተፍ እና አቅማቸውን ማሳደግ የማይተካ ሚና ይጫወታል። ስብስብ ለሰብዓዊ መብቶች በኢትዮጵያ የሴቶችን ማኅበራዊ፣ ባህላዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ዕድሎች እና መብቶች ለማስከበር የሚደረጉ እንቅስቃሴዎች እንዲጠናከሩ እና የሴቶችን አቅም በማሳደግ ሁለንተናዊ ዕድገትን ለማፋጠን ሁሉም ባለድርሻዎች የሚጠበቅባቸውን ኃላፊነት እንዲወጡ ጥሪ ያደርጋል። #International_womensday #Women_rights_are_human_rights
Mostrar todo...
ስብስብ ለሰብዓዊ መብቶች በኢትዮጵያ ከሌሎች በሰብዓዊ መብቶች ላይ ከሚሠሩ አገር በቀል የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ጋር በመተባበር በረቂቅ የሽግግር ፍትህ ፓሊሲው ላይ ግብዓት የሚኾኑ ሀሳቦችን የያዘ የምክር ሀሳብ ሰነድ ለፍትህ ሚንስቴር በጽሁፍ አቅርቧል። የምክር ሃሳብ ሰነዱ፣ ረቂቅ የሽግግር ፍትህ ፖሊሲው ለሕዝብ ቀርቦ እንዲተች፣ መንግሥት ለሽግግር ፍትህ ፖሊሲው ትግበራ በቅድሚያ እስካኹን የቀጠሉ ግጭቶች በቅድሚያ እንዲቆሙ በማድረግ ምቹ ኹኔታዎችን የመፍጠር ግዴታ ያለበት መኾኑን፣ በፖሊሲው ሂደት አግባብነት ያላቸው ተቋማት ሚና በፖሊሲው መካተት እንዳለበት፣ የፖሊሲው የተፈጻሚነት ውሰን በሰሜኑ ጦርነት ከባድ ወንጀሎችን የፈጸሙ የኤርትራ ወታደሮችን በልዩ ፍርድ ቤት ማየትን ጭምር እንዲያካትት የሚጠይቁና ሌሎች ምክር ሃሳቦች ይገኙበታል። https://t.me/voa_amharic1 https://t.me/voa_amharic1
Mostrar todo...
Voa Amharic

መረጃዎችን ለመላክ @Voa_News_Amharic_bot

Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን ለዓለም ዓቀፉ የሴቶች ቀን አደረሰን! የዘንድሮው የዓለም አቀፉ የሴቶች ቀን ሴቶች ላይ ኢንቨስት እናድርግ፣ እድገትን እናፋጥን በሚል መሪ ቃል ይታሰባል። ሴቶች በየትኛውም የማኅበረሰብ ሕይወት ዘርፍ በግል እና በጋራ የማይተካ እና ጉልህ አስተዋፅዖ ያደርጋሉ። ሆኖም በተለያዩ ጫናዎች ምክንያት ያላቸውን አቅም ሙሉ በሙሉ ተጠቅመው እራሳቸውን እና ማኅበረሰቡን ይበልጥ እንዳይጠቅሙ ይገደባሉ። ይህ ችግር እንደኢትዮጵያ ባሉ ታዳጊ እና ግጭት በሚበዛባቸው ሀገሮች ይበልጥ ጎልቶ ይታያል። ባለፉት ዓመታት እና አሁንም በቀጠሉ ግጭቶች ውስጥ ሴቶች ዒላማ ተደርገዋል፣ እንየተደረጉም ነው። በሀገራችን ለሁላችንም አንገብጋቢ የሆነውን ሰላም እና ደህንነትን ለማረጋገጥ ብሎም ለሁሉም ዜጎች የተሻለ ሕይወት መኖር ዕድል ለመፍጠር በሁሉም ዘርፎች ላይ ሴቶችን ማሳተፍ እና አቅማቸውን ማሳደግ የማይተካ ሚና ይጫወታል። ስብስብ ለሰብዓዊ መብቶች በኢትዮጵያ የሴቶችን ማኅበራዊ፣ ባህላዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ዕድሎች እና መብቶች ለማስከበር የሚደረጉ እንቅስቃሴዎች እንዲጠናከሩ እና የሴቶችን አቅም በማሳደግ ሁለንተናዊ ዕድገትን ለማፋጠን ሁሉም ባለድርሻዎች የሚጠበቅባቸውን ኃላፊነት እንዲወጡ ጥሪ ያደርጋል። #International_womensday #Women_rights_are_human_rights
Mostrar todo...
ስብስብ ለሰብአዊ መብቶች በኢትዬጲያ ከሌሎች በሰብዓዊ መብቶች ላይ ከሚሰሩ ሃገር በቀል የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ጋር በመሆን፣ በረቂቅ የሽግግር ፓሊሲው ላይ ግብዓት የሚሆኑ ሀሳቦችን የያዘ የምክር ሀሳብ ሰነድ ለኢፌዲሪ ፍትህ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት በጽሁፍ አቀረበ ።
Mostrar todo...
በረቂቅ_የሽግግር_ፍትህ_ፖሊሲው_ላይ_ከሰብዓዊ_መብት_የሲቪክ_ድርጅቶች_የቀረበ_አስተያየት.pdf3.79 KB
ስብስብ ለሰብአዊ መብቶች በኢትዬጲያ ከሌሎች በሰብዓዊ መብቶች ላይ ከሚሰሩ ሃገር በቀል የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ጋር በመሆን፣ በረቂቅ የሽግግር ፓሊሲው ላይ ግብዓት የሚሆኑ ሀሳቦችን የያዘ የምክር ሀሳብ ሰነድ ለኢፌዲሪ ፍትህ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት በጽሁፍ አቀረበ ።
Mostrar todo...
CSO Comments on draft TJ (2).pdf3.79 KB
ስብስብ ለሰብአዊ መብቶች በኢትዬጲያ ከሌሎች በሰብዓዊ መብቶች ላይ ከሚሰሩ ሃገር በቀል የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ጋር በመሆን፣ በረቂቅ የሽግግር ፓሊሲው ላይ ግብዓት የሚሆኑ ሀሳቦችን የያዘ የምክር ሀሳብ ሰነድ ለኢፌዲሪ ፍትህ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት በጽሁፍ አቀረበ ።
Mostrar todo...
CSO Comments on draft TJ (2).pdf3.79 KB
Association for Human Rights in Ethiopia (AHRE), in partnership with AFD, has successfully conducted a research validation workshop on the topic of human rights abuses against employees in Ethiopia. The study focused on several key areas, including industrial parks, private agency employees, women's participation in trade unions, and cases of gender-based violence (GBV) in the private sector. Relevant stakeholders actively participated in the validation workshop and provided insightful comments. AHRE would like to express its gratitude to all the participants for their active engagement and valuable comments.
Mostrar todo...
Association for Human Rights in Ethiopia, in collaboration with funding from AFD, is organizing a research validation workshop focused on addressing human rights abuses of employees. The workshop will specifically examine issues related to industrial parks, the participation of women in trade unions within private agencies, and cases of gender-based violence (GBV) occurring within the private sector. To commence the event, AHRE's Executive Director, Meseret Ali, delivered an opening speech.
Mostrar todo...
👍 1