Friends
# Joke # photo # meme and arif arif ye school life photo video tagegnalachju Join and share
Mostrar másEl país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
170
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días
- Suscriptores
- Cobertura postal
- ER - ratio de compromiso
Carga de datos en curso...
Tasa de crecimiento de suscriptores
Carga de datos en curso...
በሬድዮ📻 የሙዚቃ ምርጫ ላይ ነው እና አንዷ ሙዚቃ ለመጋበዝ መስመር ላይ ገብታለች..
👨🦳 ሄሎ ጤና ይስጥልን ይህ የሙዚቃ ግብዣ ሰአታችን ነው ማን እንበል ?
👱♀ Z ነኝ
👨🦳 ይቅርታ ሙሉ ስምሽን
👱♀ አይ ማንም እንዲያውቀኝ ስላልፈለኩ ነው
👨🦳 እሽ ለማን ነው የመረጥሽው
👱♀ ለ A
👨🦳 ሙሉ ስሙስ
👱♀ አይ! እሱንም ሰው እንዳያውቀው
👨🦳 እሽ ከየት ነው
👱♀ አይ! የአካባቢው ሰው እንዳያውቀን
👨🦳 እሽ ምንድን ነው ታዲያ
👱♀ ያው እሱም ይወደኛል እኔም እወደዋለው
👨🦳 እንዴ እሽ አንች ዉደጅው እሱ እንደሚወድሽ በምን አወቅሽ ?
👱♀ማ አሰግድ ?😳 እኔ ዘነቡን እንደሚወድ ድፍን የአዲስ አበባ ህዝብ ነው የሚያውቀው😜🤣
👱♀ :- ቢራ ትጠጣለህ??🤔
👱♂ :- አዎ🙄
👱♀ :- በቀን ምን ያህል ትጠጣለህ😳
👱♂ :- ሶስት ብቻ🙄
👱♀ :- አንድ ቢራ ስንት ነው...🤔
👱♂ :- 15birr🤔
👱♀ :- ለስንት አመት ጠጥተሀል🤔
👱♂ :- ለ 20 አመት🤔
👱♀ :- አየህ እስከዛሬ ብቻ 324,000 ብር አውጥተሀል !! ያንን ገንዘብ ቆጥበህ ቢሆን ከነወለዱ አውሮፕላን ትገዛ ነበር🤷♀!!!
👱♂ :- አንቺ ትጠጫለሽ🤔?
👱♀ :- ኧረ በፍፁም 🙄
👱♂ :- የታል አውሮፕላንሽ😳🤔😁😂.
ልጅ፦እማዬ እማዬ
እናት፦አቤት ልጄ
ልጅ፦ትንሹ ወንድምህ ትንሽዬ መልአክ ነዉ አላልሽኝም እንዴ
እናት፦አዎ ምነው ልጄ
ልጅ፦ታዲያ ለምንድን ነው ትልቁ ጠረጴዛ ላይ ሆኜ ስወረውረው ያልበረረው........
#የተመቸዉ ላይክ
ትናንት ልብስ ቤት ገባሁና 👕 አንድ ልብስ ስጠይቅ ዋጋው 97 ብር ነው ተብዬ ነበር።
እናም እኪሴ ውስጥ ምንም ብር ስለሌለ ወደቤት ተመልሼ።
ከእናቴ 50 ብር
ከአባቴ 50 ብር
ተበድሬ 100 ብር ሆነልኝ።
እናም 👕ልብሱን 97 ብር ስገዛው 3 ብር ይቀረኛል።
:1 ብሩን ለአባቴ
:1 ብሩን ደግሞ ለእናቴ
ስመልስ 1 ብር እጄ ላይ ይቀራል።
.
ልብ በሉ
ለአባቴ 1 ብር ስመልስ አባቴ
የሰጠኝ 49 ብር ነው ማለት ነው።
.✔️
ለእናቴም 1 ብር ስመልስ
የሰጠችኝ 49 ብር ነው ማለት ነው።
.✔️
49+49= 98 ብር እኔጋ 1 ብር አለ
አንድ ላይ 99 ብር ሆነ ማለት ነው።
.
ታዲያ 1 ብሩ የት ገባ?
🙇🙇🙇🙇🙇🌐💶
Wait😳😳 what ?
😊😄😊😄😁😃😃
መልሱን የሚሞክር @antebos ላይ አድርሱን ።
fb ላይ
የሽምብራ ቂጣ ዳር ዳሩ መላጣ
ተው አባቴ ዳረኝ ቀንድ ሳላወጣ
ሲሉ የነበሩት ችኮች ተዳሩ ወይስ እንደፈሩት ቀንድ አወጡ