cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ጳልቃን የማኀደረ ጻድቃን ሰ/ት/ቤት የቴሌግራም ገፅ (ቻናል)

እነሆ፦በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የምዕራብ አርሲ ሀገረ ስብከት የሻ/ደ/አ/አ/ተክለሃይማኖት ቤ/ክርስቲያን ማኅደረ ጻድቃን ሰ/ት/ቤት "ጳልቃን" ዘ ማኅደረ ጻድቃን። የተሰኘ የሰንበት ትምህርት ቤቱ ይፋዊ የቴሌ ግራም ገፅ ነው።

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
198
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
-530 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Mostrar todo...
ሰኔ 12 ለሻሸመኔ ምዕመናን ምንድነው? አጭር መልዕክት በሄኖክ ካሳ😭😭😭

Mostrar todo...
ላልበላህ አረድኩህ ድንቅ ግጥም በገጣሚት እጸብ ድንቅ በሻሸመኔ ደ/አ/አ ተክለ ሃይማኖት ቤ/ክ ሰንበት ትምህርት ቤት በእሳት የስነ ጽሁፍ ምሽት የቀረበ

Watch "አበጥር ድንቅ ተውኔት በሻሼ ደብረ አስቦ አቡ ተክለሃይማኖት ቤ/ክ ሰንበት ት/ቤትእሳት በተሰኘው የስነጽሑፍ ምሽት የቀረበ ደራሲ ሃይለአብ ተውኔት ዳኛቸው" on YouTube https://youtu.be/gN-0GDg1dAQ
Mostrar todo...

❤️❤️ዛሬ ደብረ አስቦ የህዝብ ማገዶ ከአዳራሹ ከታ ከጥበቧ ማጀት ጋዟን አሰናድታ ልጆቿን በመጫር ቤቱን አጋየቺው የጨለመው አለም አልታያት ቢላት ሰውን ማገደቺው 😍😍😍ውብ ቀን 😍😍😍ለቀጣዩ ያድርሰን❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Mostrar todo...
❤️❤️❤️መግደላውያን❤️❤️❤️ በዛሬው የትንሳኤ መርሃ ግብራችን ላይ የተሳተፋችሁ ሁሉ መግደላውያን ስል ምን ማለትህ ነው? እንደማትሉኝ ተስፋ አደርጋለው.....ብቻ በዛሬው ቆይታንች ስለ መግደላዊት ማርያም ጥቂት ግንዛቤን ሸክፈናል .....ስናያትም ውለናል.....ይህቺ እናት ክርስቶስን ከማግኘቷ በፊት በጉዞ ላይ ሳለች መንገዷን ሊያሰናክሉ የሚችሉ ብዙ ፈተናዎች ቀርበውባት ነበር ...ከነዚህም ውስጥ አንዱ ሰይጣን በወዳጇ ተመስሎ በጥያቄ እያጣደፈ ልቧን ለመመርመር ያደረገው ትግል ነው ። ይህም ጥያቄ ወዴት ትሄጃለሽ ነበር። ማርያምም መልሷ ዝምታ ነበር። ይህን ዝምታዋን ያልወደደው እሱም ምክንያቷን እየገመተ ያወቀ መስሎ ይናገር ነበር። ግምቶቹም እኚህ ነበሩ ወዳጅ፣ እንግዳ እና በጥቂት ዋጋ ብዙ ገንዘብ የሚሰጥ ነጋዴ .. እኚህ ስለመጡባት ለነሱ ስትል ወደገበያ እንደምትሄድ ይናገር ነበር ። እሷ ግን ወዳጇም እንግዳዋም በጥቂት ትሩፋት ብዙ ዋጋ የሚሰጥ ክርስቶስ ኢየሱስ አንደመጣላትና ወደእርሱ እንደምትሄድ ስሙን ጠርታ ስትነግረው ከመንገዷ ሸሸ።   ☝️🏾☝️🏾 ይሄን የማርያምን ህይወት ዛሬ በደብራች የሰ/ቤት መድረካችን ላይ አይቼዋለው ። ❤️እንደ መግደላዊቷ ጠላት በእንግዳ ጋጋታ የማይፈትነው አገልጋይ ይለም ። እኚህም እንግዶች.....ትዕቢት ፣ስሜት ፣ቅናት ፣ክፋ ሃሳብ ፣ክርክር፣ስድብና ሌሎች ናቸው ።እኚህን ድል ያላደረገ እንዲህ ውብ የሆኑ መርሃ ግብራትን ተግቶ ለማቅረብ የቤቱን መዝጊያ ለማለፍ እግሮቹ አይታደሉም......ነገር በቅን አገልጋዮቻች ድል አድራጊነት እነሱ ብቻ ሳይሆኑ እኛም የዛሬዋን ቀን ለማየት በቅተናል..... ❤️ሁለተኛው.... ጠላት ብዙ ወዳጆችን እያስታወሰ መሰናክል ማይሆንበት ማን ነው ...እነዚህም ወዳጆች የስጋ ግብሮች ናቸው  ለምሳሌ እንቅልፍ፣ድካም ፣መራብ ፣መጠማት ፣ህመም እና ሌሎች ። እኚህን እንደ እናታችሁ ድል በማድረግ ወዳጃችን ክርስቶስ ኢየሱስ ነው ብላችሁ የለሊቱ እንቅልፍና ብርድ የቀኑንም እንዲሁ .....ድል በማድረግ የተዘጋጀ ድግስ መሆኑን ስራችሁ ይመሰክራል🙏🙏🙏 ❤️ሶስተኛውም የገንዘብን ወዳጅነት የሚያስታውስ ነው ....ይህም ትጋታችሁ በስጋዊ ክፍያ ቢተመን ከምታገኙት በላይ በጥቂት ስራችሁ ብዙ ጸጋና ትሩፋትን የሚሰጥ ክርስቶስ እደሆነ በማመን የሆነ እንደሆነ ያሳምናል 🙏🙏   ❤️❤️❤️በዝማሬያችሁ ቤተክርስቲያንን(መንግስቱን) ላሳያችሁ ለሳላችሁ❤️❤️❤️   ❤️❤️❤️በተውኔታችሁ ልቦናችንን ላጸናችሁ ❤️❤️❤️ ❤️❤️በትምህርታችሁ አይናችንን ላበራችሁ❤️❤️ 🙏🙏በጎቹን በስማቸው የሚያውቅ እሱ ትንሳኤውን ለሚሹት ማርያም ብሎ የሚጣራ ሁላችሁም ትንሳኤውን ሽታችሁ መታችኋልና እንደማርያም በየስማችሁ ይጥራችሁ🙏🙏🙏አሜን.......እንደጳውሎስ ወደፊት መዘርጋቱ እንዳይዘነጋ ።
Mostrar todo...