ሱሴ_መዝናኛ(suse_fun)
ሱሴ_fun!! ------------------ . ★ግጥሞች . ★አጫጭር ፅሑፎች . ★አባባሎች . ★መረጃ . ★ዲስኩር . . . @susefun @suse_ET } ላይ ያናግሩን፡፡ @susemzbot
Mostrar másEl país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
190
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días
- Suscriptores
- Cobertura postal
- ER - ratio de compromiso
Carga de datos en curso...
Tasa de crecimiento de suscriptores
Carga de datos en curso...
ሴት ልጅ ጨካኝ መሆኗን ምታዉቀዉ አንተ ትራንስፈር ባደረክላት ካርድ ሌላ ስትጀነጅን ስታይ ነዉ😆
👍 4
👎 2
ሴቶችዬ...
ልብስ ስታጥቡ የባሎቻችሁ ኪስ ውስጥ ገንዘብ ስታገኙ ጸጥ እንደምትሉት ኮንዶምም ስታገኙ አታካብዱ !
👍 8
👎 1
አንዲት ቆንጆ የልጅ እናት ወድጄ እየጀነጀንኩ ነው ይቅናህ በሉኝ... የወተት የዳይፐር ሳላወጣ አባት ልሆን ነው😘
👍 1
👎
የጓደኛዬ የሰርግ ፎቶ ላይ ዉለዱ ክበዱ እላለሁ ብዬ 'ክ' በስተት 'ተ' ሆናብኝ ሲሰድቡኝ ነው ያየሁት🙈🙊
👍
👎
#ዳኛ: እንዴት አድርገህ ነው የኤሌክትሪክ አጥሩን ጥሰህ ቤቱን ልትዘርፍ የቻልከው
#ተከሳሽ: ክቡር ዳኛ ይቅርታ እዚህ የመጣሁት ፍርድ ለመቀበል እንጂ የሞያዬን ምስጢር አሳልፌ ልሰጥ አይደለም😜😂
👍 1
👎 1
መንጃ ፍቃድ ሊፈተን ሄዶ ሲመለስ ፈተና እንዴት ነበር እለዋለሁ... የማልፍ ይመስለኛል ፈታኙን ገጭቼው ተሽሎት ሲወጣ ነው የሚሠጠኝ🤣😂
👍 2
👎