cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

التوحيد حق الله على العبيد

ምን ግዜም ቅድሚያ ለታውሂድ ማለትን አንታውም ዲንህን እወቅ አሏህን በእውቃት ተጋዛው የለ እውቃት ብዙ ነገሮችን ታበላሸልህ ና እህት ወንድሞቼ አደራ በተውሂድ ለይ አደራ በሱና ለይ አደራ ዲነችንን በማመር ለይ አደራችሁን የአሏህ በሮች አሏህን ማንነቱን ሰነውቃው ወደ አኼራ አንሂዲ ጌታችን ፊት ቆመን ምን ልንለው ነው? መልስ ከሁን እነዛጋጅ እሱም ተውሂድ እና ሱናን በእወቃት ሆነን አጥብቃን እንያዝ

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
405
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ግቡና አድ አደርጉስኪ ያጀመዓ በዚያውም ጠቃሚ ትምረት ታገኙበታለችሁ ኢንሻአላህ
Mostrar todo...
Mostrar todo...
📚📚የዒልም መድረክ 📚📚

🌺አዒሻ ዘንድ አንድ ማየት የተሳነዉ ሰዉ ገባ: ➘ከዚያም ፊቷን ስትሸፈን ይህ ስዉ እኮ ማየት አይችልም አሏት? ➘እንዲህ አለች እሱ ባያየኝ እኔ አየዋለሁ አይደል። "دخل على عائشة رجل أعمى فاحتجبت منه فقيل لها: يا أم المؤمنين إنه أعمى؟ فقالت: لكني انظر إليه" #ምንጭ 📚{{الإمام مالك•كتاب التحصيل~ 17/491}} 🌸»

የኡስታዝ ሻኪር ብን ሱልጣን ሀፊዛሁሏህ ትምህርቶች የሚለቀቁባት የወስተኣፕ ጉሩፕ ለማግኘት ይሄንን ሊንክ በመጫን ይቀለቃሉ በረከሏሁ ፊኩም ሼርም አድርጉት💐💐💐💐 ቁጥር አንድ 1️⃣⤵️ https://chat.whatsapp.com/DOhIiY3VcQO9epV2aGMEhi ቁጥር 2️⃣💐⤵️ https://chat.whatsapp.com/ETZHibIjl5oBitSUkWzwXq ቁጥር3️⃣⤵️ https://chat.whatsapp.com/CGyx1wUwyn1LJYx19PYkJ6 ቁጥር4️⃣⤵️💐 https://chat.whatsapp.com/Kjs4G74SkCt3C84piOzSdj የቴሌ ግራም ቻናሉን ለማግኘት ይሄንን ሊንክ በመጫን ይቀለቃሉ⤵️⤵️⤵️⤵️💐💐💐💐 https://t.me/shakirsultan
Mostrar todo...
የኡስታዝ ሻኪር ብን ሱልጣን ተማሪዎች🌹📚

WhatsApp Group Invite

የንግስቶች ንግስት የእንቁዎች እንቁ፣ ሂጃብን ስትለብሽ ውበትሽ መድመቁ፣ አንቺ በሂጃብሽ፣ነሽ የተከበርሽ፣ እውነት እልሻለሁ ሁል ጊዜም እንቁ ነሽ፣ ስለዚህ ልበሽው ሞት እስኪመጣብሽ፤ አልሃምዱሊላህ በሂጃብ ላስዋበን ጌታ። ውዷ እህቴ ሆይ ተሸፈኚ ከተራቆቱትም አትሁኚ። https://t.me/Kamilaumusaymen
Mostrar todo...

ምንድን ነው መጣበስ ምንድን ነው ጅንጀንና መጋባት ነው እንጅ በሀላል በሱና ለምንስ ይረሳል የነብዩ ሱና ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ይህንን ስላልኩኝ ፋራው እባላለሁ አራዳነት ለኔ ምን እንደሁ አውቃለሁ ኋላ ቀርም በሉኝ አወ እኔ ፋራ ነኝ ያለኒካህ ፍቅር ፈፅሞ እማይገባኝ ሳብ እረገብ አርጎ ይሰራል ሸማኔ ሁነኛሽን ጀንጅኝ አልሆንሽም እኔ ያለኒካህ ፍቅር ድፍን ብሎ ይቅር ምን ትላላቹ እናንተስ እሰኪ ጨምሩበት https://t.me/umusaymene
Mostrar todo...
የሱና ሴቶች የኪታብ እና የደዕዋ ግሩፕ 📚📚💐💐

🌺አዒሻ ዘንድ አንድ ማየት የተሳነዉ ሰዉ ገባ: ➘ከዚያም ፊቷን ስትሸፈን ይህ ስዉ እኮ ማየት አይችልም አሏት? ➘እንዲህ አለች እሱ ባያየኝ እኔ አየዋለሁ አይደል። "دخل على عائشة رجل أعمى فاحتجبت منه فقيل لها: يا أم المؤمنين إنه أعمى؟ فقالت: لكني انظر إليه" #ምንጭ 📚{{الإمام مالك•كتاب التحصيل~ 17/491}} 🌸»

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ይድረስ ለኸይር ፈላጊዎች ይህ ከላይ የምትመለከቱት ምስል በሸዋሮቢት የሚገኙ የሱና እህት ወንድሞቻችን በጊዜያዊነት ተከራይተው የተለያዩ ደርሶች ሙሀደራዎች እና ነሲሀዎች የምንሰጣጥበት ቦታ ነው በዚህ ቦታ ላይ ማሳለፍ ከጀመርን ድፍን አንድ አመት ሞላን የነዚህን ወንድምና እህቶች የመስጂድ እጦት ችግር ለመቅረፍም ብዙ ርብርብ ተደርጎል ነገር ግን በአካባቢው ያለው የቦታ ንረት ይህ ጉዳይ በወቅቱ እንዳይፈፀም በምክንያትነት ይጠቀሳል። ይሁን እንጂ የሱና እህት ወንድሞቻችንጋ በጋራ በመረባረብ ይህንን ጉዳይ ጫፍ ለማድረስ ግሩፕ በመክፈት ሰፊ ርብርብ ቢደረግም ጉዳዩ ግን አሁንም ሊቋጭ አልቻለም። የሰው ልጅ ለመኖር አየር፤ ምግብ፤ መጠለያ ከሚያስፈልገው በላይ እነዚህ ወንድም እህቶች ዲናቸውን የሚማማሩበት ቦታ ያስፈልጋቸዋል ይህንን ጉዳይ የምንሸፋነው ደግሞ እኛው እርስ በራሳችን ተረዳድተን ካልሆና ማንም ዘወር ብሎ አያየንም አቅም ያላቸው ሰዎች እንኳን ሱናን በመርዳት ፋንታ በባጢል ላይ ሲከንፉ ነው የምናያቸው ነብያችን ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦ "إن الإسلام بدأ غريبا وسيعود غريبا كما بدأ فطوبى للغرباء" ዛሬ እየሆነ ያለው ይህ ነው አሏህ ይዘንልን። ውድ የሱና እህት ወንድሞቻችን አንዴ ጀምረነዋል ወዴትስ ጥላችሁን ትሸሻላችሁ አሁን የቀረን 250,000 ብቻ ነው ይህ ደግሞ በጣም ውስን ሰዎች የሚሸፍኑት በመሆኑ ሁላችንም ትኩረታችሁን አትንፈጉን ፊታችሁንም ወደኛ አዙሩና በዚህ አጭር ጊዜ ውስጥ እንዲቋጭና የወንድሞቻችንን ደስታ እንድንሰማ የበኩላችንን ድርሻ እንድንወጣ ጥሪያችንን እናቀርባለን። https://t.me/joinchat/KnXkaE4blYxA0kCbv7ND4w
Mostrar todo...
እውቀትን በተግባር ከጅህልና አውጥቶ ብርሀን የሚተካ ኢልም ነው ብርሀኑ ወንድሜ በል ፈካ ግና ተምረን ተምረን በኢልም አለመስራት አደጋው ብዙ ነው በል እንጠንቀቃት በየሀገሩ ዞረህ እውቀትን አካብተህ ሰውን ለማሳወቅ ጥረህ ግረህ ለፍተህ በመጮህ ለሰዎች እንድትሰሩት እያልክ አንተ በተማርከው የማትሰራ ከሆንክ ምንም ትርፍ የለውም ኪሳራ ብቻ ነው የምታካብታት ምኑ ላይ ነው ጥቅሙ የመማርህ ሚስጥር ተግባር ላይ ካልታየህ ከሆንክብን አጥር ባወቅነው ካልሰራን ኪሳራ ነው እንጂ ትርፋን አናተርፍም መጨረሻችንም ጀሀነም ከመሆን በፍፁም አያልፍም 𝑩𝒚 𝒖𝒎𝒖 𝒓𝒆𝒚𝒚𝒊𝒔 𝒂𝒓𝒓𝒆𝒚𝒊𝒔 𝒓𝒖𝒌𝒊𝒚𝒂 𝒃𝒊𝒏𝒕 𝒛𝒆𝒚𝒏𝒖 https://t.me/umu_rayyis_arreyyis/823
Mostrar todo...
قال الله تعالى :- "إِنَّ الَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ إِنَّا لَا نُضِيعُ أَجْرَ مَنْ أَحْسَنَ عَمَلًا" سورة الكهف (٣٠) "እነዚያ ያመኑና መልካም ሥራዎችንም የሠሩ እኛ ሥራን ያሳመረን ሰው ምንዳ አናጠፋም፡፡" ሱረቱል ከህፍ (30) #እንዳትረሱ‼️ " #الدال_على_الخير_كفاعله " "ወደ መልካም አማላካች እንደሰሪው ነው" ነገ እሁድ 8:00 እንገናኝ!! ውድ የሱና እህት ወንድሞች ልክ የዛሬ አመት ነበር የሸዋሮቢት ወንድም እህቶች በኪራይ ቤት በደሳሳ ጎጆ ውስጥ እንቅስቃሴ የጀመሩት ከዚች ቀን ጀምሮ እናንተንኑ በማስቸገር የመስጂድ ቦታ ለመግዛት የሚያስቀና፤ ማራኪ፤ ለሌሎችም አርአያ የሚሆን ርብርብ ማድረጋችሁ የቅርብ ጊዜ ትውስታ ነው። ይህ እንቅስቃሴያችሁ ጫፍ ደርሶ ፍሬውን እናይ ዘንድ ከእስከዛሬው በበለጠ ወኔ የሚጠይቅ እልህ እስጨራሽ ብዙዎች የሚሳተፉበት ሸዋሮቢቶች በደስታ የሚናጡበት በሸዋሮቢት ላይ አንድ ትልቅ አሻራ ጥላችሁ የሶደቀተል ጃሪያ ተጠቃሚ የምትሆኑበት ታላቅ የንያ ድግስ ተዘጋጅቷል። በዚህ ቀን ኢትዮጲያ፤ ሱዳን፤ ሳኡዲ፤ ዱባይ፤ ደቡብ አፍሪካ፤ ኩዌት፤ ኳታር፤ ባህሬን፤ ግብፅ፤ በአውሮፓ ሀገራት ፤ እንዲሁም በሌሎች ሀገራት የሚገኙ የሱና ቤተሰቦች ይሳተፉበታል። #አሁኑ_ይቀላቀሉ_አሁኑ ‼️‼️ ➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷ ቁጥር አንድ (1) የቴሌግራም ግሩፕ ➴➘➷ 👇 https://t.me/joinchat/KnXkaE4blYxA0kCbv7ND4w ➡️የዋሣፕ መገኛ ለሴቶች ➴➘➷👇 https://chat.whatsapp.com/GDjCBeMjbmMAhFJeJu8rWK ➡️የዋሣፕ መገኛ ለወንዶች ➘➴➷👇 https://chat.whatsapp.com/Kd8gljivSNwGIUkCirfaJP
Mostrar todo...
⤴️⤴️⤴️ ሱረቱል ከህፍ በቃሪዕ ሀኒ አሪፋኢ @umu_rayyis_arreyyis @umu_rayyis_arreyyis
Mostrar todo...
018.mp313.01 MB
ከበሽታዎች ሁሉ ትልቁ በሽታ ጅህልና ነው። ከዛም በመቀጠል ብዙ ሰው የተጠመደበት እና የተለከፈበት ትልቁ ወረርሽኝ ቢኖር ባወቁት አለመስራት ነው። እናም ከዚህ ወረርሽኝ ልንጠበቅ የምንችልበት ብቸኛው መፍትሄ አሏህን መፍራት ነው። ነገ ጌታህ ባወቅከው በሰጠውክ እውቀት ምን ሰራህበት ተብዬ ጥያቄ አለብኝ ብሎ ጌታውን ፈርቶ በእውቀቱ የሰራ ሰው ምነኛ እድለኛ ነው። ካልሆነ ግን እውቀትህ ሁጃ ሳይሆን የሚሆንልህ ባንተ ላይ ሁጃ ነው የሚሆንብህ ተጠንቀቅ!! ባንተ ላይ እንዳየይሆንብህ ጥረት አድርግ ላንተ እንዲሆንልህ https://t.me/umu_rayyis_arreyyis
Mostrar todo...

Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.