cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ኢትኤል የ ስነ-ፈለግ አጥኚ ማህበር

ይህ ኢትኤል የ ስነ-ፈለግ አጥኚ ማህበር ሲሆን በ ታዳጊ ሶፎንያስ ናታን እና ናትናኤል የተመሰረተ ማህበር ሲሆን ስያሜውን ያገኝው ከስነ-ፈለግ አባታችን ኢትኤል ነው።በቅርቡ በ አዲስ አበባ እና ደብረ ብርሀን ማህበራችንን በይፋ እንመሰርታለን። በራሳችን እውቀት ጉዞ ወደ ማንነት ከ ሶፎንያስ

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
190
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ተቀላቀሉ በእናታቹ
Mostrar todo...
Ethio game studio For those of you who love games, this is the best channel for you. Various games are offered. https://t.me/Ethiogamingstudio
Mostrar todo...
Ethio game studio

For those of you who love games, this is the best channel for you. Various games are offered.

ሰላም ውድ የማህበሩ አባላቶች እንደምን ከረማችሁ አሁን ከቀናት በኋላ ስለሚሆኑ ነገሮች እንነግራችኋለን 1.የማህበሩ አባላት እርስ በእርስ ይገናኛሉ 2.የየራሳቸው እውቀት ያጋራሉ ማለትም በሚድያዎች ላይ ቀርበው 3.ማህበሩ ከቀናት በኃላ ይፍ ይወጣል 4.ማህበሩ በደብረ ብርሀንና በአዲስአበባ በይፍ ማህበሩ ይመረቃል 5.ለተለያዩ አባላቶቻችን ገለፃ እንሰጣለን ይህ ሁሉ በቅርቡ ስለሚሆን በትዕግሥት ጠብቁን እንላለን እናመሰግናለን። #ESSSS #Coming_Soon
Mostrar todo...
Mostrar todo...
ይህንን ቪዲዮ ካዩ በኋላ የሚያወጡትን ቃልና ንግግር ይጠነቀቃሉ

የሰው ቃላት ያለውን ምስጢራዊ ኃይልና ስንናገር ከውስጣችን የሚወጣውን አስገራሚ የቃል ጉልበትና ቀመር ተረድተው ድንቅ ዕውቀት ስለጨበጡ እናመሰግናለን።

#ወቅታዊ ~በመገንባት ላይ ያለው ግዙፉ ከምድር ወደ ጨረቃ ከባባድ ለጠፈር ምርምር እሚጠቅሙ መሳሪያዎችን ለማጓጓዝ እየተሠራ የሚገኘው ተሽከርካሪ ሮኬት~ ▪️ከላይ በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት ይህ በመገንባት ላይ የሚገኘው ከምድር ወደ ጨረቃ ከባባድ እቃዎችን ለማጓጓዝ እየተሠራ የሚገኘው ተሽከርካሪ "pegasus barge " ይባላል። በዓለም ላይ በጣም ኃይለኛው/powerfull/ እና ግዙፉ እንደሆነ ተነግሯል። ይህም የSLS መዋቅራዊ የሙከራ መጣጥፍ አንቀሳቃሽ ክፍልን ወደ ናሳ ማርሻል የጠፈር በረራ ማዕከል ለሟጓጓዝ አስፈላጊ ነውም ተብሏል። የናሳ ስፔስ ሴንተር እንደዘገበው፡፡ ምንጭ ©Nasa Space Center
Mostrar todo...
ባለምጡቅ አእምሮው #መጋቢ ሀዲስ ሮዳስ ታደሰ ዛሬ #ልደቱ ነው የጌታችንን ነገረ #ሕማማት በማስተማር በማሰብ ልደቱን በቅድስት ቤተክርስቲያን እያሳለፈ ይገኛል። እንኳን #ተወለድክልን በሉት።
Mostrar todo...
Mostrar todo...
🔴 ቴዎድሮስ ካሳሁን ( ቴዲ አፍሮ ) አባታችን - የስቅለት መዝሙር 👉 | teddy afro fasica Mezmur

ስለተከታተላችሁን እናመሰግናለን ፡፡ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ የዚህ ቻናል ቤተሰብ ይሁኑDon't forget to Subscribe and Share this Channel

Ethel Space science society 🚀
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.