cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

አል ጁህድ የጢጣ ሰለፍዮች ቻናል

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
158
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ሙስሊም መኾን መታደል ነው‼️ ብታሸነፍ 👉🏽የበላይ ኾነህ ትኖራለህ፤ ብትሸነፍ 👉🏽ሸሂድ ኾነህ ትገደላለህ‼️ በየትኛውም መልኩ ለሙስሊሞች የሚገጥማቸው ኪሳራ የለም። ከሀዲያኖች ግን ቢያሸንፉም ቅጣታቸውን ይበልጥ እንዲከፋ ወንጀል ያካብታሉ‼️ ቢሸነፉም ማረፊያቸው መጨረሻ የሌለው እሳት ነው‼️ አሁንም ድል ለወንድሞቻችን‼️‼️ ግራም ነፈሰ ቀኝ ሀገራቸው እና ቁዱስን በጀግንነት አስጠብቀዋል‼️‼️ https://t.me/joinchat/Q0mf35Z6QEmajDQB
Mostrar todo...
አልሀምዱ ሊላህ‼️ ሌላ ምን ይባላል?
Mostrar todo...
ሽርክ ይውደምና ተውሂድ ይንገስ ባለ ፣ ቢድናን አታምጡ ሱና ይብቃን ባለ ፣ ወጣ ከጀምእይ ሱንይ ሁን ብሎ ባስተማረ ፣ ሱረህን ጣልና ሰለፎችን ምሰል ብሎ በመከረ ፣ ከሰው አትለምኑ በራሳችን ገንዘብ እንብቃቃ ባለ ፣ ለተውሂድ ለሱና ለኢስላም ዘብ በቆመ ፣ ኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሀዳድይ ተባለ ?? ወላሂ ፣ወቢላሂ ፣ወተላሂ ሀዳድይ መቼ ነው ፣ የተውሂድ ፣ የሱና የፊቂህ ሙህር ነው ። እዉነታ ነውና ቢመርም ተንጎጨው ። በሀቅ ሰዎች ላይ ውሸትና ቅጥፈት ልማድ አይደለም ወይ ፣ ውዱ ነብያችን (ሰ ዐ ወ )ሳሂር ድግምተኛ ተብለው የለወይ፣ ታዳ አቡ ኒብራስ ሀዳድይ መባሉ ያስደነግጣልወይ ። ሀዳድይ ሀጆረ እያለ እሚጮኸው ፣ አዝኖ እንዳይመስላችሁ ጥቅሙን ነክቶበት ነው ። ተውሂድ አያስተምር ብለህ የምጮኸው ፡ ሽርክን ከየጉሬው ቆፍሮ ያወጣ ፣ ያችን ፖለቲካ በመድረክ ላይ ወጥቶ ኩፍርያ ናት ያለው ፣ የጀምእያን ጉድ ዘርዝሮ ያወጣ ፣ ሲታሰር ሲገረፍ በአቋሙ የፅናው ፣ ገንዘብና ስልጣን የማያታልለው ፣ ኢንጂነርን ትቶ ተውሂድና ሱናን ለኡማ እሚያዘንበው፣ በኢብራሂም ጎዳና ቀጥ ብሎ የቀረው ፣ ሙስጦፋ አብደላ እንጂ እና እንግዳ ማን ነው ?? ኮምቦልቻ፡አጣየ፡ ሀርቡ ከላላና ተንታን ብሎም የማሻን ሰው፣ በእግሩ እየተጓዘ ተውሂድ ያስተማረው ፣ በኪታብ በረከርድ ለአለም ያዳረሰው ፣ ኡስታዝ አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብደላ ነው ። ደግሞም ተጨማሪ በሸዋ በአዳማ አሉ ወንድሞቹ ፣ ከሱ ምንጭ የጠጡት ደግሞም ደረሶቹ ። እሱንዮች ሰፈር፦ ደርስ እንደ ውቅያኖስ ጧት ማታ ይፈሳል ፣ ከዚህ የማይጠጣ እንደምን ይቆጫል ይሄን ትልቅ ኒእማ እንዳይሰማ ኡማው ፣ ታፔላ ለጠፉ ሀዳድይ ነው ብለው ። እውነትን በውሸት እያለባበሱ ፣ በኦለማ ብዛት ሀቅ እየመዘኑ ፣ ይሄን ሚስኪን ኡማ እንዳሰሩት ቀሩ ። ኡስታዝ አቡ ኒብራስ ﺍﻟﻠﺔ ይጠብቀው ፣ ለቢድአ ሰዎች መቁረጫ ሰይፍ ነው ። የታጠቀው እውቀት ከሰይፍም በላይ ነው ፣ ይናገር ይመስክር ያየ የቀመሰው ። ያልቀመሰውማ የት አውቆት ያወራል ፣ ሀዳድይ ሀጆረ እያለ በሩቁ ያወራል ሲፈቱ ሀዳድይ አንድ ጥቀስ ሲሉት አፉ ይያያዛል፣ መረጃ እነሱ ቤት መቼ ይታወቃል ፣ እሱ ተማሪ ንነው ኪታብ አልሞጠለ ከምን ያመጣዋል ። ጧት ማታ እሚተኩስ የዳእዋ መትረየስ ፣ እንደ አቡ አብዱሮህማን እንደነ አቡ ኒብራስ ፣ እስቲ ጀምእዮች ከናንተ ይጠቀስ ? እየደረሰበት አደራ መስጅዱን እንዳትዘጉበት ፣ ኡስታዝ አቡኒብራስ ያንጣፋጭ ዳእዋውን ለህዝብ ያጠጣበት ኡስታዝን አትንኩት ሱነኩት ያመኛል ፣ ከኢህዋን ከጀምእይ መንጭቆ አውጥቶኛል ። ቶቶሎ ልቀቀው ያን ጣፋጭ ደርስህን ፣ እንቅልፍም አይወስደን ካልሰማን ዳእዋህን https://t.me/joinchat/U_JYjFyLcc8zzHHG
Mostrar todo...
‍ 🔥የነፍስ አድን ጥሪ🔥 ለከሀዲያኖች እስልምናን በማሳወቅ ከእሳት🔥 እንታደጋቸው‼‼ የአላህ መልዕክተኛ እንዲህ ሲሉ ያነሳሳሉ ✍ "ሰዎችን ወደ ትክክለኛው መንገድ የተጣራ የኾነ ሰው እነሱ በሚያገኙት ምንዳ እኩል ያገኛል" 👆🏾ከዚህ ተመሳሳይ በኾነ በሌላ ሐዲስም ላይ እንዲህ ይላሉ " الدال على الخير كفاعله" {ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው እንደ ሰሪው ነው} 👌ከመልካም ነገሮች ሁሉ በላጩ መልካም ነገር ማለት ደግሞ👇🏾 👉🏿አላህ ምድርና ሰማይ ያቆመበት 👉🏿የሰው ልጆችና አጋንንቶችን የፈጠረበት የኾነው =>እስልምና ሀይማኖትንᐸ= መያዝ እና ወደዝያም መጣራት ነው። 🔹አንድ ሰው በእስልምና ከሞተ መጨረሻው የሚኾነው ወደ ጀነት ነው‼ 🔸አንድ ሰው በክህደት ከሞተ መጨረሻው የሚኾነው ወደ እሳት🔥 ነው‼ ✍ታድያ ዛሬ የምትወዳቸውና የምትሳሳላቸው ከሀዲ የኾኑ ቤተ_ሰቦችህና ጎረቤቶችህ ከጀሀነም እሳት ይድኑ ዘንድ ምን ያክል ጥረት አድርገሃል❓❓❓❓ 🔊ይህ ግሩፕ የአላህ መልዕክተኛ የሰው ልጆችን ወደ እስልምና የተጣሩበትን አካሄድ በመከተል 👇🏾 👉🏿የሰው ልጆች በአጠቃላይ ፍጡርን ከማምለክ ፈጣሪን ወደ ማምለክ የሚጣራ ግሩፕ ነው። ✉እርሶም የፈለጉትን ሰው ወደ ግሩፑ ማስገባት ስለ ሚችሉ የትኛውንም ሰው ለየት ባለ መልኩ ደግሞ 👉🏿ከእስልምና ውጪ ያሉ የኾኑ ሰዎችን ወደ ግሩፑ በማስገባት ከሀዲያኖችን ወደ እስልምና በመጣራት ከጀሀነም እሳት ለማዳን በሚደረገው የነፍስ አድን ዘመቻ ላይ አሻራዎትን ያኑሩ‼ 👌እንዳይዘናጉ የትኛውንም በግሩፕ ውስጥ ያለ የኾነ ሰው የፈለገውን ሰው ወደ ግሩፕ ማስገባት ስለ ሚችል የፈለጉትን ሰው ማስገባት ይችላሉ። 🤲 ሰላም ቅንን መንገድ በተከተለ ላይ ይሁን‼ 🖥የ Telegram ግሩፕ ለማግኘት 👇🏾👇🏾👇🏾 https://t.me/joinchat/DgSbFBemLoeYR2tpUjFNPQ 🖥የ whatsApp ግሩፕ ለማግኘት 👇🏾👇🏾👇🏾 https://chat.whatsapp.com/L31G5RD6Dc79bSMAC3HWHF የ youtube ቻናል ለማግኘት 👇🏾👇🏾👇🏾 https://www.youtube.com/channel/UCVSI9egAwPhWjay5URzz35A የ facebook ፔጅ ለማግኘት 👇🏾👇🏾👇🏾 https://www.facebook.com/እስልምና-ምን-አለ-110766717250980 📩ስለ እስልምና መጠየቅና መረዳት የሚፈልጉት ነገር ካለና ግሩፓችን በተመለከተ ሀሳብ ማቅረብ ከፈለጉ ቦቱን start በማድረግ ማስተላለፍ ይችላሉ ጥያቄና ሀሳብ መቀበያ 👇👇👇 @islmina_min_ale_bot
Mostrar todo...
🕋 እስልምና ምን አለ ❓

📝በጣም ሩህሩህ እና አዛኝ በሆነው በአላህ ስም እጀምራለሁ። 👉🌐 ይህ ቻናል እስልምና ምን አለ❓በሚል የተሰየመ ሲሆን። 💫 አላማው የሰው ልጆች በአጠቃላይ ፍጡርን ከማምለክ ፈጣሪን ወደ ማምለክ የሚጣራ ነው። 🇸🇦 ለየት ባለ መልኩ ከእስልምና ውጪ ላሉ ሰዎች ስለ እስልምና በማሳወቅና በማስረዳት ወደ እስልምና የሚጣራ ቢሆንም ሙስሊሞችም እንዲከታተሉና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው እንዲያጋሩ እንጋብዛለን።

በዚህ ሰዓት የፊሊስጤሞች ደም መፍሰስ የማያስጨንቀው ። ህንፃ ባናታቸው ላይ ተደርምሶ በፍርስራሽ ስር የሞቱ ህፃናቶች የአዛውንቶች መንከራተት የእናቶች ለቅሶ ልቡን የማይነካው ሰው ይሔ አሳማ ባህሪ ያለው ለዛዛ ደነዝ ለመሆኑ አልጠራጠርም ። መንግስትም ይሁን ተራ ሰው ፣ ዓረብም ይሁን ዓጀም ልቡ ካልደማ ካላዘነ ወንድሞቹን በዱዓ ካላገዘ ። የቁድስ ክብር የቀለለው ልቡ የሒትለርን ጭካኔ የወረሰ አረመኔ ሰው ነው ። ---- ኢራኖች ወይም ፓርሻኖች እንደ ኢስላም ሳይሆን እንደ አለማዊ ሚዛን ካየን ከተመለከትን ከእንግሊዞች የባሱ ብልጦች ናቸው ...። ጀግኖችም ናቸው ። እንደሚታወቀው ኢራኖች ከሐገራቸውና ከዜጎቻቸው አልፈው የአረቡ ዓለም ላይ ከፍተኛ ተፅኖ አላቸው ። ወደድክም ጠላህም እንኳን ኢራን በራሷ ተነስታ እሷ ያስታጠቀቻቸው ሁትዮች እንኳ ለአስር አረብ ሐገራት አልቀመስ ብለዋል ። እነዱባይ እነ ሰዑድ 10 ሐገራቶች ህብረት ፈጥረው በባህር ባየር ብለው ከተማ አፈራርሰው ጠብ ያለ ነገር የለም ። በመጨረሻ ሰዑዲ በራሷ ተነሳሽነት ኢራንን ድርድር እፈልጋለሁ ብላ ከኢራንጋ ድርድር ጀምራለች ። ለኢስራኢል የጀርባ ጩቤ የሆነባት የሊባኖሱ በሐሰን ነስረሏህ የሚመራው የሒዝቦሏህ ጦር የራሷ የኢራነ ጦር ነው ..። መንሐጁ የተበላሸ ከመሆኑጋ የኢስራኢል የራስ ምታት የሆነው የሐማስ ጦርም ከነክንፎቹ እሷው ኢራን የምትደግፈው ብርጌድ ነው ... ። ኢራቅ ላይ የሚንቀሳቀሰው የኢራቁ ሂዝቦሏህ ፣ ጀይሹ ሸዕቢ ፣ ጀይሹል ቁድስ ፣ ፊረቁል መውት ፣ የሙቅተደ ሶድር ጦር ሙሉ በሙሉ ኢራን አሰልጥና ያስታጠቀቻቸው ግዙፍ ጦሮች ናቸው ። የሶሪያዎቹ የሺዓ ብርጌዶችን ብዛት እንዳው ሆድ ይፍጀው ..። አረቦችን ተዋቸውና የአለማችን ልዕለ ሐያል የተባለላት አሜሪካ ከኢራንጋ ጦርነት ብትጀምር ከፓርሻኖች ጦር ይልቅ አረቡ አለም ውስጥ ያሉት የሺዓ ሰራዊት እንደማይለቃት ጠንቅቃ ታውቃለች ...። --- ባጠቃላይ ከአረቦች ይልቅ የአረብን ወጣት የተጠቀመችበት ኢራን ናት ። እንጠላታለን አዎ በጣም እንጠላታለን ። ነገር ግን በአሰላለፍ በጣም ትልቃለች። በራሱ በዓረቡ ዓለም ሰዑድ ከምታሰልፋቸው የአረብ አገራት አንድ ኢራን ያሰለጠነችው የሒዝቦሏህ ጦር በወታደራዊ ብቃትም በአሰላለፍም በጀግንነትም አጥፎ አጣጥፎ ይበልጣቸዋል ። አፍሪካዎች ከጦርነት ጋብ ባሉበት ሰዓት የአረቡ ዓለም ግን እየተጫረሱ ነው ። ---- የዓረብ ሊግ የሚባለው በ1973 ኢ የተመሠረተው የአረቦች ማህበር የተራ ቂሬ ያክል ተፅኖ የለውም ። አንዳንዶች ጥርሱ ያለቀ አንበሳ ይሉታል .። የሙታኖች ማህበር የቦቅቧቆች ጥርቅም ነው ....። ለዚህም በኢስራኢል ላይ እንኳን ውሳኔ ሊያስተላልፍ ጫን ያለ መለክት ማስተላለፍን አይደፍርም ። እነዚሁ የአረቡ ሊግ ውስጥ ያሉት አባል ሐገራት ብዙዎቹ ከኢስራኢልጋ የተጋቡ የተፈራረሙ የተሞሸሩ ናቸው ። ዱባይ ፣ በህረይን ፣ ሱዳን...ሌሎችም ወዳጅ ናቸው ። ባጭሩ ባየሁት በሰማሁት ባነበብኩት በተጨባጭም በተመለከትኩት በዚህ ዘመን እንደ አረቦች ፈሪ ቦቅቧቃ ፋራ አላየሁም ። ከፊሉቹ መንግስታቶች ከኢስራኢል ተጋብተው ይዝናናሉ ፤ ከፊሎቹ በኢስራኢል ጀቶች ከነቤቶቻቸው ይነዳሉ ...። አይ አረቦች እንኳን እምነት አገናኝቷቸው .! እንኳንስ የቁድስ ነገር ሆኖ. ዘረኝነታቸው ራሱ የት ጠፋ ....? ------ የፊሊስጤሞችን እንባ ኢራኖች በብልጠት ጠልፈውታል ..። እየረዷቸው ነው ፤ እያስታጠቋቸው ነው ። ለዚህ ነው ፊሊስጤሞች ከሰዑድ ይልቅ ወደ ኢራኖች ልባቸው የሸፈተው ። የአረብ አገር መሪዎች ለአውሮፓዎች ለአሜሪካኖች ታታሪ ባሮች ናቸው ። ---- ሐማስ ኢኽዋኒ ቢሆንምኳ ህፃናት ግን እያለቁ ነው። ለዚህ ውሳኔ ማስተላለፍ ያቃታቸው የአረብ አገር ባሪያዎች ለማንም አይጠቅሙም ። ኢስሪኢልጋ የተፈራረሙ የአረብ ሐገራት እያሉ. አሜሪካ የጋለበቻቸው የምእራቡ አህዮች እያሉ ዝም ብለህ ሐማስን አብጠለጥላለሁ የምትል የአገሬ ሆዳም ሆይ ከሆድህ ምላስህ ...። ሐማስ ላይ ረድ አድርግ .... አረቦቾም ቁድስን እያስበሉ እንደሆነ አትዘንጋ ...!! ----- ባጭሩ ኢራን አረቦችን በብዙ ማይልስ ርቀት ትበልጣቸዋለች ። ሒዝቦሏህን ተወውና የሁትዮች መሪ " እኛ ለነፃነታችን ታጋይ መሆናችን እንጅ ከድንበራችን መውጣት እንደ ሰዑድ ቢፈቀድልን በአጭር ቀን መካ እንገባ ነበር. " አለ። ------- አረቦች በሺዓ አስበሉን ፤ በምእራባዊያን አስበሉን ። ወይ ጀግና መሪ የላቸው ወይ ጥሩ ሰራዊት የላቸው ..። የመሳሪያ ቁጥር አትደርድርልኝ ወንድሜ ..፤ የግብፅን ሰራዊት እንዳትቆጥርልኝ . ጀኔራሎቹም ሰራዊታቸውም መንግስታቸውም ኢስራኢል ላይ አንድ ሮኬት የመተኮስ ወኔውም ድፍረቱም የላቸውም አልኩህኮ....። አኹና አቡ ናሙስ አል አሰሪ
Mostrar todo...
📮 ከሸዋል 6 ቀናት ፆም በኃላ ትንሹ ዒድ ብለው ብዙ ሙስሊሞች ስለ ሚያከብሩት በዓል እጥር ምጥን ያለ ጣፋጭ የሆነ ወቅታዊ ምክር። 🎙️ በኡስታዝ:- አቡ አብድልመናን ኻሊድ ቢን ጠይብ አላህ ይጠብቀው። ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 📲በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:- 🖥️ በ Telegram~Channel 📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/5370 🖥 በ Facebook~page 🌐 https://www.facebook.com/165804296944813‌‌
Mostrar todo...
ትንሹ ዒድ 001.mp35.76 MB
🛤️ድልድይ ሆነህ ወደ 🔥እሳት ልትወረወር ፉደይል ኢብኑ ኢያድ አላህ ይዘንለት እንዲህ ይላል፦ {ሰዎችን ወደ አላህ አመላክተሃቸው አንተ ግን ከመንገዱ ከሚጠፉ ሰዎች ከመኾን ተጠንቀቅ። ለሰዎች ወደ ጀነት መሸጋገሪያ ድልድይ ኾነህ በመጨረሻም ወደ ጀሀነም እሳት ከመወርወር ሁሌም በአላህ ተጠበቅ} سير أعلام النبلاء (٢٩١/٦). https://t.me/joinchat/U_JYjFyLcc8zzHHG
Mostrar todo...

ቡና_ቁርስ አስ ወር ወብ (As we web) ብሎ ሰላምታ ሀዲሱ እንደነገረን አንድ ሰው ሰላሙ አለይኩም ሲል 10 ወራህመቱላህ ሲጨምር 20 ወበረካቱሁ ሲል ደግሞ ሙሉ 30 አጅር ያገኛል። ነገር ግን በዘመናችን ይህ ቃል ተቆራርጦ "አስ ወር ወብ" ሆኖ መጥቷል እንዲህ የሚባል ሰላምታ ከየት መጣ? ትርጉም በሌለው ቃላት እራስን ማሞኘት። ወላሂ ሸይጧን ሰላሳዋን አጅራችንን ለመንጠቅ የፈጠረው የዘመኑ ምርጥ ሽወዳ ነው። እስቲ ራሳችሁን ፈትሹት ባሁን ሰአት አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ከሚለው ፅሁፍ የበለጠ የምንፈራውና ለመፃፍ የሚያደክመን ቃል አለ? ቃሉ እውነት የሚያስኬድ ከሆነ ልጠይቅህ አንድ ሰው መንገድ ላይ አግኝቶህ አስ ወር ወብ ቢልህ ምን ትመልስለታለህ? ምነው ቆራረጥከው አይደል? ታድያ ሸይጧን በቁሜ አልተጫወተብኝም ነው የምትለኝ? ሀዲስ እና ቁርአን አይቶትም ሰምቶትም የማያውቀውን ቃላት ፈጥረህ ከምትፈላሰፍና አጅር ከምታጣ 2 ሴኮንድ የማትፈጀውን የጌታህን ሙሉ ሰላምታ ሙጥኝ ብለህ ያዝ። ይህ ሰላምታ የአለም ቋንቋ ነው ሙስሊም ያልሆነ ሰው በአማርኛ ሰላም፣በንግሊዝኛ How Are You ፣በኦሮምኛ፣በጉራግኛ፣በትግረኛ ብቻ በሁሉም የተለያየ የሰላምታ አይነት ሲጠቀም ሙስሊም ግን አፋርም ሆንክ ሸገር ቻይናም ሆንክ አሜሪካ የማያልፍበት ውድ ስጦታ ተሰጥቶሀልና እንደ ዱር አራዊት አ.ወ.ወ ወ.ወ.ወ ከምትባባል አሰላሙ አለይኩም ወረሰህመቱላሂ ወበረካቱሁ በማለት ከዛሬ ጀምሮ ለጌታህ 2 ሴኮንድ አትንፈገው ወላሁ ያዕለም
Mostrar todo...