የፍቅር ❤ቃል
ወደፊት ደስ የሚል ሂወት ይኖረናል ።.... ሁሌም ሲመሺ ወክ እንወጣለን ።በግራ እጂህ ይዘሀኝ በቀኝህ ደግሞ ልጆቻችንን ይዘን......ረጂም መንገድን እንሄዳለን። 4 any coment 🙏 @fiyaa_hubi
Mostrar másEl país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
200
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días
- Suscriptores
- Cobertura postal
- ER - ratio de compromiso
Carga de datos en curso...
Tasa de crecimiento de suscriptores
Carga de datos en curso...
#ምግብ አልበላ ብሎኛል ዶክተር ምን ይሻለኛል?
ለምርመራ ይረዳ ዘንድ #1ኪሎ_ሸክላ_ጥብስ ገዝተህ ከእኔ ጋር እየበላን እመረምርሀለው
😂 3
👍
#ጎንደር ክልል ላይ ሙሽሮች ሰርጋቸው ላይ እስኪ ተጎራረሱ ብለዋለቸው..
አንቺ ጉረሽ አንተ ጉረስ እየተባባሉ የመልሱ ቀን ደረሰ
😂 2
👍
Mostrar todo...
የፍቅር ❤️ መንገድ ❤️
ከአይኔ ብትርቅም ከሀሳቤ ወተህ አታውቅም ሁሌም አስብሀለሁ አፈቅርሀለሁ ❤️
እህቴ ሆይ ማግባት ስታስቢ " ቁመቱ ፣ መልኩ " ከማለት ይልቅ ቤቱን የሚወድና ለቤተሰቡ ክብር ያለውን መርጠሽ አግቢ ።
እብድ ነኝ እንዴ🤔?
መንገድ ላይ ብቻዬን እያወራሁ እሄዳለው😕፣ለብቻዬ እረጅም ሰዕት እቀመጣለው😞፣ያለፈውን ነገር እያሰብኩ ጬክ ብዬ እስቃለው😊😊 ይህን ማድረጌ ግን እብድ ያስብለኛል እንዴ?…😜😋😴😴
#neba😉