cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ኢትዮ FABRIZIO ROMANO

ከFABRIZIO ROMANO በቀጥታ በአማርኛ በፍጥነት ሚያቀርብላቹ ቻናል።

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
2 000
Suscriptores
Sin datos24 horas
-107 días
-8630 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ሰላም ውድ የቻናላችን ተከታታዮች የምስራች ይዘን መተናል። በOnline ስራ መስራት የምትፈልጉ ይህንን Bot Start በማለት ስሩ። Fake አይደለም ትክክለኛ ነው።ይከፍላል👇👇👇👇 https://t.me/ahadu_bank_officialbot?start=r04042889414
Mostrar todo...
Ahadu Bank

እኛም አሃዱ ብለናል ‼️ ውድ ቤተሰቦቻችን ቦታችን ሲቀላቀሉ 2,000 ብር ይሸለማሉ። በመቀጠል 1 ሰው ሲጋብዙ 100 ብር ይጨመርልዎታል።

Photo unavailableShow in Telegram
ሉካ ሞድሪች ለዩሮ ማጣሪያ ጥሪ ቀርቦታል። እድሜ ሉካ ጋር ቁጥር ነው✨🇭🇷 FABRIZIO ROMANO🗣 @Fabrizio_Ethiopian @Fabrizio_Ethiopian
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ራቢዮት🗣 ''ከጁቬንትስ ጋር ስለኮንትራቴ አልተነጋገርንም ገና ነው።'' በዚህ ክረምት አዲስ ነገር ሊከሰት ይችላል። FABRIZIO ROMANO🗣 @Fabrizio_Ethiopian @Fabrizio_Ethiopian
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ሬስ ኔልሰን ኮንትራቱ ሰኔ ወር ላይ የሚያበቃ ቢሆንም ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ በአርሰናል መቆየት ነው። በአዲሱ ኮንትራት ዙሪያ ንግግሮች እየተካሄዱ ነውበአውሮፓ ዙሪያ ያሉ ክለቦች ኔልሰንን ያደንቁታል ነገርግን እሱ በአርሰናል መቆየት ይፈልጋል። FABRIZIO ROMANO🗣 @Fabrizio_Ethiopian @Fabrizio_Ethiopian
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
ዛሬ አስደንጋጭና አስገራሚ ጨዋታ ተመልክተናል!! ስለጨዋታው ኮምቱ👇 FABRIZIO ROMANO🗣 @Fabrizio_Ethiopian @Fabrizio_Ethiopian
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
🇬🇧 የዛሬው ተጠባቂ ጨዋታ ከሰሜን ለንደን ስታዲየም 🏟️ አርሰናል⚪️🔴 ከ 🔵⚪️ማን ሲቲ Gunners vs Citizens ⛑በፕሪሚየር ሊጉ አናት ላይ ያሉትን በወቅታዊ አቋማቸው አስፈሪ የሆኑትን ክለቦች በተስተካካይ ጨዋታ ዛሬ ኤሜሬትስ ላይ ያገናኛል። ጨዋታው በባለ ሜዳው ቡድን አሸናፊነት የሚጠቀቅ ከሆነ በሁለቱ ማሀል ያለው ልዩነት ወደ ስድስት ያድጋል። ጨዋታው በውሀ ሰማያዊዎቹ አሸናፊነት የሚጠናቀቅ ከሆነ በነጥብ እኩል ሁነው ማን ሲቲ በጎል ክፍያ 1ኛ ላይ ይቀመጣል። የዚህን ፍጥጫ መልስ ኤምሬትስ 4:45 ላይ ይሰጠናል። ግምታችሁን እያስቀመጣችሁ እለፉ👇 FABRIZIO ROMANO🗣 @Fabrizio_Ethiopian @Fabrizio_Ethiopian
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
HERE WE GO! ➢ ቲያጎ ሲልቫ ከቼልሲ ጋር እስከ ሰኔ 2024 ድረስ የሚያቆየውን አዲስ ኮንትራት ለመፈራረም ተስማምቷል። FABRIZIO ROMANO🗣 @Fabrizio_Ethiopian @Fabrizio_Ethiopian
Mostrar todo...
VPN አፕሊኬሽን ለጠየቃቹን። FABRIZIO ROMANO🗣 @Fabrizio_Ethiopian @Fabrizio_Ethiopian
Mostrar todo...
psiphon-pro-322-mod-extra.apk34.27 MB
ቴሌግራም ተዘግቷል እየሰራ አደለም -> https://t.me/proxy?server=russia-dd.proxy.digitalresistance.dog&port=443&secret=ddd41d8cd98f00b204e9800998ecf8427e ይህንን proxy connect አርጉና ተጠቀሙ። @FABRIZIO_ETHIOPIAN
Mostrar todo...
ዛሬ ቅዱስ ሲኖዶስና ፖሊስ ኮሚሽን በወቅታዊ ሁኔታዎች ላይ ዝርዝር መረጃ ሰጥተዋል። መግለጫውን ለመከታተል 👇👇👇👇 @ZENATUBE_ETH @ZENATUBE_ETH
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.