cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

የፍቅር ተራ💞

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
189
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
🙏🙏ሰላም ሰላም እንዴትናችሁ ውድ ቤተሰቦቻችን ባላቹበት ሰላማቹ ብዝት ብዝትዝት ይበልልን እያልን ወደ ገደለዉ 🏃‍♀🏃‍♀ የምስራች 😊 ምስር ብሉ እንደምትሉን ባለሙሉ ተስፋነን 🧏‍♀🧏 በዚሁ ሳምንት ትልቅ የመፅሐፍ አውደ-ርዕይ በኤግዚቢሽን ማዕከል ከሐሙስ 28/2014 ዓ.ም - ሰኞ 2/2014 ዓ.ም ድረስ ባማረ በደመቀ መልኩ ይካሄዳል ፡፡ እሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺ እያላቹ ከሆነ በሉ ልቀጥል በእለቱም ማህበራችን በዛዉ በኤግዚብሽን ማዕከል የአሰናዳዉ ፕሮግራም ስላለ መገኘት የምትችሉ ቤተሰቦቻችን በእለቱ ተገኝታቹ ለዚህ ትልቅ አላማ አሻራቹ እንድታሳርፉ ስንል በትህትና እንጠይቃለን ፡፡ በእለቱ ያሉ ፕሮግራሞቹ - ከ50 በላይ የመፅሐፍት ምርቃት - የመጽሐፍ ውይይቶች - በቅናሽ አዳዲስና ነባር መፅሐፍት - የኪነጥበብ ፕሮግራሞች - ከ2 ሚሊዮን በላይ መፅሐፍት ሶፍት ኮፒዎች (E-books) በነፃ ያገኛሉ - ሽልማቶች (የአመቱ ምርጥ መፅሐፍና የዘመን ተሸላሚ ) እና ሌሎች ፕሮግራሞች ስለእኛ በጎ ፍቃደኞች ማህበርም በእነዚህ ቀናቶች በቦታው በመገኘት እራሱን ያስተዋውቃል፣ መፃህፍትን ያሰባስባል ። እርሶም ማበርከት የሚፈልጉት መፃሀፍ ካለ በእለቱ ይዞ መምጣት ይችላሉ፡፡ - አድራሻ ፦ ኤግዚብሽን ማዕከል - ቀን ፦ ከፊታችን ሐሙስ - ሰኞ ባሉ ተከታታይ 5 ቀናት - ሰዓት ፦ ከጥዋቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ ከራስ-ቆርሶ-ለራስ
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
📌📖 ታላቅ የምስራች ስለእኛ በጎ ፍቃደኞች ማህበር የመጀመሪያ ዙር የሆነውን ታላቅ የኪነጥበብ ድግስ ሐምሌ 24/2014 ዓ.ም አዘጋጅቶ እናንተን ይጠብቃል። በእለቱ የጥበብ ዋጋቸው የበዛ ኪናዊ ለዛዎችን ተላብሰው እናንተን ይጠብቃሉ። እርሶም የኪነጥበብ አፍቃሪ ነኝ ካሉ በእለቱ አይቅሩ ለወዳጅ ዘመዶ በመጋበዝ የዚህ በጎ ምግባር ተካፋይ ያድርጓቸው። 🦋ማስታወሻ 💚 አድራሻ :- ጎሮ ወረዳ ዘጠኝ አዳራሽ 💛 ሰዓት :- ከ8:00 ጀምሮ ❤️ ትኬት መያዞን ያረጋግጡ ካልገዙ ከእለቱ በር ላይ ያገኛሉ። ⏰ጊዜ ውድነውና ሰዓት ይከበር🙏 መቅረት ያስቆጫልና አይቅሩ🙏 ለበለጠ መረጃ 0986343222 ይደውሉ #ከራስ_ቆርሶ_ለራስ @selegna2 @selegna2
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
መተናል መተናል🤗 ስለእኛ ከሚሰራቸው የገቢ ማሰባሰቢያ ውስጥ አንደኛው የቡና ጠጡ ፕሮግራም እንደሆነ ይታወቃል። 2⃣ተኛ ዙር የቡና ☕️ጠጡ መርሃ ግብር አሰናድተናል መቼ ነው ላላቹህ ቅዳሜ #ሰኔ_25_2014 በበጎ ተግባር ድምቅ ብለን ልናሳልፍ ነው እንዲሁም በእለቱ የጎዳና ትኬት ሽያጭ ስለሚኖረን ውድ ቤተሰቦቻችን በቦታው በመገኘት ለዚህ ተግባር ይሳተፉ ዘንድ በአክብሮት ጋብዘናል😊 🔅መገኛ ቦታ----ጎሮ አደባባይ 🧭ሰአት----------3ሰአት 👉ቲሸርት እንዳይረሳ 👉የአባል መታወቅያ ወስደው ከሆነ ይዘው ይምጡ 👉 ሰአት ይከበር ስልክ 📲- 0986343222 ጠሪ አክባሪዎ ስለእኛ "ላንተ ትንሽ የምትላት ስጦታ የብዙውን ሰው ህይወት ትቀይራለች"
Mostrar todo...
እጅግ በጣም አዝናኝ የሆነ ቪዲዮ ይመልከቱ ላይክ ፣ሼር እና ሰብስክራይብ እንዳይረሳ ቋሚ ቤተሰብ በመሆን በየጊዜው የምንለቃቸውን ቪዲዮዎች ይመልከቱ Watch "wonjiwan ወንጂዋን tube" on YouTube https://youtube.com/channel/UCN0BTivYQTj7uAuhtSk1_8A
Mostrar todo...
ደረጃ እኔነቴ ውስጥ አንተነት ከሌለ በአንተነትህ ውስጥ እኔን ለምን ደረጃ ትሰጠኛለህ ? እኔስ ብሆን አንተነህን በምን ሚዛን መዝኜ ነው ደረጃ ልሰጥህ የቻልኩት? እንጃ .... እኛ ሰዎች ሰዎችን በቀረብናቸው ቁጥር በልባችን የምንሰጣቸው ቦታ ይልቅና ባወቅናቸው ልክን ደሞ ደረጃ እናስቀምጥላቸዋለን ይህ አግባብ ነውን? እንጃ.... እኔ ማነኝ ደረጃዬስ የቱ ነው ? ሰዎች የሰጡኝ ወይስ እራሴ የሰጠሁት ደረጃ ነው ትክክል? እንጃ..... እንጃ መልስ ሊሆን አይችልም መልስ በሌለው ጥያቄ ውስጥ ጥያቄው መልስ ሊሆን ይችላልና፤ ስለዚህ ይህ ጥያቄ መልስ ሊኖረው የግድ ነው። #መልስ። መልስ ከመኖሩ በፊት የጥያቄው መጠየ'ቂያ ምክንያት ሊኖር ግድ ነው። #ከደረጃው_እንውረድ የሆኑ ሰዎች ነበሩ በትንሹ ያሰቡኝ ደቃቃነቴን አይተው ተስፋን በእነሱ ብቻ የሳሉብኝ ያለእነሱ ምንም የሆንኩ እርባናቢስ .....ገፍተው ጥለው ሊያነሱኝ ሞከሩ.... እኔም ደረጃዬን አላውቅምና በእነሱ ደረጃ ልራመድ እጄን ዘረጋሁ ትልቁ የእነሱ ደረጃ ላይ ንግስት አድርገው ስለው አስቀመጡኝ አጣጥሜ ሳልጨርሰው ቁልቁል ከደረጃው ወረወሩኝ... ጥቃቅን ብዥታዎች ሀሳቦች ታዮኝ....መንሳፈፌ ሁለት ምርጫ አለው ወይ ሌላውን ደረጃ መያዝ ወይም አዲስ ደረጃ መስራት.... #ምርጫ #ደ:- በዙሪያዬ ያሉ ሰዎች እኔን እኖደፈለጉ ሊስሉኝ ይችላሉ ብሩሹ በእነሱ እጅ ነውና #ረ:- እኔነቴን ባወኩት ቁጥር ሰዎች የእኔን ደረጃ እንዲሰጡ ማድረግ የምችለው እኔ ብሩሹም በእጄ ያለ ነው #ጃ:- ሁለት ሰዓሊዎች ስዕላቸውን አንድ ቢያደርጉት እውን ስሜታቸው ተጣጥሞ ውብ እና ድንቅ ነገር ማሳየት ይችላሉን? ምርጫው ማብራሪያ የሌለው ስለሆነ መልሱን እንደራስ ምልከታ በሚል እንለፈውና ደረጃችንን ይዘን እንለጥቅ #ደረጃችንን_ይዘን_ሽቅብ_ቀጥለናል ወፊቷ ከጎጆዋ ስትወጣ መብረር እንደሚጠበቅባት ታውቃለች እምነቷም በፈጣሪዋ ነው። እሱ ብቻ አይደለም መብረሯ የተሰጣት ፀጋ በመሆኑ እሱን ተጠቅማ እራሷን ማቆየት እንዳለባት በሚገባ ተረድታለች። ይህቺም ወፍ ደረጃዋን በሚገባ አውቃለች ማለት ነው። ሰዎች ግን እንዲያ ነን ለማለት አልደፍርም። ከእኛ ደረጃ በላይ የሰውን ደረጃ በሚጢጢዬ ሚዛን ለመመዘን ይቃጣናል ደረጃ ሰጪው ደረጃችንን እንድንሰራ ምርጫ ሰጥቶን ሳለ ለሌላ ደረጃ ሰጪ እና ነሺ ያደርገናል። የሆነው ሆነና ሽቅቡ ደረጃዬን ይዤ ጉዞዬን ልለጥቅ ፤ የሆኑ ሰዎች መጡ ደረጃዬን ሽቅብ የሰቀሉ ደረጃዬን ለማላውቀው ለእኔ ደረጃሽን እወቂ ሊሉ ከማላውቀው የከፍታ ማማ ሊሰቅሉ ደረጃ አዋቂ ነን ባዮች መጡ "ደረጃሽ እወቂ " አሉ ነገሩ በዳርና ዳር እንደተወጠረ መሀሉ ሳስቶ ሊበጠስ እንደደረሰ ክር ነው። መሀሉ እኔ ስሆን ዳር እና ዳር ታች ደረጃ እና ላይ ደረጃ ያሉ ሰዎች ናቸው #እነሆ_ወደ_ደረጃው ባለ ደረጃዋ እኔ ሆኜ ሳለ ደረጃ ወጪ ወራጁ እኔን እንዳሻው ሰቅሎ ወደፈለገበት ወስዶ ሽቅብ ሊጥለኝ አይችልም ። #ከቆምንበት_እንነሳ በመነሻችን ላይ ሰዎችን ደረጃ የመሰጠት ሂደት ቃኝተናል ይህም ለሰዎች ደረጃ ከመስጠታችን በፊት ቦታ ነበረን ግን ቦታችን ለምን በምክንያት የተደገፈ ሆነ ? ለሰው የምንሰጠው ቦታ ለእኛ የተመቸ ሲሆን ብቻ ለምን ሆነ? መንስኤ እና ውጤት በሰውኛ ላይ መኖሩስ ልከኛ እሳቤ ነውን? እኛ በምግባራችን ደካሞች ሆነን ሳለን ለሌላው ድካም ደረጃ መስጠቱ ተገቢ ነውን? እኔ ግን እንዲያ ነገር አይገባኝም እኔም ደካማ ብኩን ነንኛ ሰዎችን ከእነማንነታቸው ልቀበል ደረጃዬን በእራሴ ኮስማና ምርኩዝ አበጅቼ የምኖር ሰዎችን ቦታ የምሰጠውም ከደረጃ ለማውረድ ለመሾም ሳይሆን በሃቂቃው ሚዛን መዝኜ የኮስማናው ምርኩዝ የደረጃቸውን መወጣጫ ላስጨብጣቸው የተፈጠርኩ ነኝኛ ብዬ አስባለው ወጪ ወራጁ ግን ደረጃውን ያውቀው ይሆንን? ወጪ ወራጁ ምን ይል ይሆን‼️ ፀሀፊ#ኦኒ 30/6/2014 @onitwa
Mostrar todo...
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
#ተቃራኒ_ቅጥያ "የልጅ ነገር ሆነና ለወሬ ሟች ድደርጎ ፈጥሮኝ በውስጤ ቋጥሬ መተንፈስ አልቻልኩምና ዳኛ ሆኜ እራሴን በራሴ ሾምኩና መጣሁ" በሚዛን እንስፈርና ታቀበቱ ተቀምጠን ከአየር ላይ እንመዝናለን።እዚህ ፍርደ ሸንጎ ላይ ስንቀመጥ ከብዙዎች ቃርሜ ያቀኘኋትን ነጥብ ምልከታ ብታስርረመኝ እና በተቃራኒውጰመሀል ያለው አለመናበብ ቢያሳስበኝ እንጂ ደርሶ መላሽ ለመሆን አይደለምና ፤ በቅድሚያ መስርረ ለሳተው ድፍረቴ ይቅርታን እየተማጠንኩ ወደ ዳኝነቴ አመራለሁ። ሴቶችዬ ፍላጎታችሁ አለመታወቁ መፈቀራችሁን ብቻ በእጅጉ የምትሹ ፣ በተራ ቃላቶች የምትሸነገሉ ፣ዛሬ ውሃ ነገ አፈር የምትሆኑት፣ ነገሮች ስለእናንተ ብቻ እንዲሆኑ መሻታችሁ....... ወንዶችዬን በእጅጉ አስቆጥቷል ምን ማስቆጣት ብቻ ብቸኝነት በስንት ጣዕሙ አሰኝቷቸዋል። ወንዶችዬ ቃላችሁ ብቻውን መሆኑ ፣ፍላጎታችሁን በእጅጉ አለማወቃችሁ አይናችሁ የሚፈልገው ከልብ እናንተነታችሁ ጋር አለመጣጣሙ፣ ፍቅራችሁ ለስጋዊ ፍላጎት ያደላ መሆኑ ሴቶችዬን አወዛግቧቸዋል ። በእነዚህ እና መሰል ዝርዝሮች መሀከል #ተስፋ በመጥፋቱ አለመተዋወቅ ወይም አለመናበብ ተቃራኒ አድርጎ መጎዳዳትን አስተማረን #እምነት እና #ተስፋ ሚዛናቸውን እንደሳቱ ተቃራኒ ይቀጥላል‼️ ፀሀፊ #ኦኒ ቀን 25/7/2014 ዓ.ም @onitwa
Mostrar todo...
በቅርብ ቀን መቼ ነው
Mostrar todo...
Repost from N/a
A:ደረሰ ደረሰ ደረሰ ! B:ምኑ? A:ወሩን ጠብቆ በቀጠሮው ሰአት የተገኘው ነዋ! B:እኮ ምኑ ? A:እህ!በወንጂ የሚደረገውን ወርሀዊ መርሀግብር አልሰሙም እንዴ!? B:የምን መርሀ ግብር ነው ደግሞ ? A:ይኸውልዎ !ወንጂዋን የወጣቶች ኪነጥበብ ማዕከል አንድ ወርሀዊ መርሀግብር አለው ! B:እኮ ምንድነው አልኩኮ? A:በወጣቶች የተዘጋጀ በጣም እንቁ የሆኑ ሀሳቦች የሚፈልቁበት በትወና እና በስነግጥም ተመልካቾችን እያዝናና ቁምነገር እንዲሸምቱ የሚደረግበት የአእምሮ ፈውስ እና ሰላም የሚሸመትበት መድረክ ነዋ! B:እህ ይሄማ መልካም ደስ ይላል !ታዲያ ቀኑ መቼ ነው ? A:በሚያዝያ ወር በወሩም የመጀመሪያ ቀን እለተ ቅዳሜ ልክ በቀኑ ስምንት ሰአት እርስዎን እና ወዳጅዎን ይጠብቃል! B:በእለቱስ ምን ምን የሚቀርቡ ስራዎች ይኖራሉ ? A:ሥነግጥም ፣አዝናኝ እና ቁምነገር ያለው ተውኔት፣አነቃቂ ንግግሮች ፣የሀሳብ አውድ የሚፈነጭበት የታዳሚያን ውይይት ........አረ ምኑ ጠፍቶ ሁሉ ሞልቷል ፡በወንጂዋን እልፍኝ! B:ኦው ደስ ይላል በጣም ነው የጓጓሁት ቀኑም ረዝሞብኛል ! A:ይምጡ፣ ይዝናኑ፣ ቁምነገር ይሸምቱ ! B:ይህቺን ጫጫታም ዓለም በጥበቡ መድረክ እንዘንጋት ፡ለሰአታትም ቢሆን ከዓለም ጭነቀትና ሩጫ ተላቅቀን አዲስ የተስፋን ራዕይ ሰንቀን ፡ለነጋችን የሚያኮሩንን ብርሃኖች እንድመቅባቸው ። A:ሰላም ለሁላችሁ ይሁን ! ተከታታይ ወርሀዊ የሥነጽሑፍ መርሀግብር ፡01/08/2014 እነሆ ለ8ተኛ ዙር ተዘጋጅቷል ፡ከእርስዎ ምን ይጠበቃል ? ሰአትን አክብሮ በጊዜ መገኘት እና መምጣት ፡ሰአቱን የሚያከብር ትውልድ ጠንቃቃ እና ንቁ ፡ኩሩም ነው ። ኑ!አብረን እናስብ ! ‛‛ወንጂዋን የወጣቶች ኪነጥበብ ማዕከል’’ https://t.me/wenjiwankinexbeb https://t.me/wenjiwankinet https://youtu.be/hlS0TABwZhk ይጎብኙን
Mostrar todo...
ወንጂዋን የወጣቶች ኪነ-ጥበብ ማዕከል

በዚህ ቻናል የወንጂዋን ወጣቶችን የጥበብ እንቅስቃሴና ድንቅ ድንቅ የሆኑ ስራዎችን እንጎበኛለን ፡አዝናኝና አስተማሪ የሆኑ የኪነጥበብ እንቅስቃሴዎችን ለማግኘት እነሆ ወደቻናላችን ብቅ ይበሉ!በዚህ የዩቲዩብ ቻናላችን ደግሞ ምርጥ ምርጥ ስራዎቻችን ገብተው ይመልከቱ ፡ሼር ፣ላይክ፣ ሰብስክራይብ እና ኮሜንት እንዳይረሳ ይህ ደግሞ የዩቲዩብ ቻናላችን ነው ይቀላቀሉና

https://youtu.be/hlS0TABwZhk

Photo unavailableShow in Telegram
#ተቃራኒ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታዎች ነን፤ የማንለያይ ግን ደሞ የማንተያይ። የማወራው ስላንተ እና አንቺ ነው፤ ነገሩ እንደማግኔት ስበት ሀይል ነው ተመሳሳይ ፍላጎት ሲኖራችሁ ትሳሳባላችሁ ፍላጎቱ ሲያልቅ ትቃረኑና ትገፋፋላችሁ። በመሀላችሁ #እምነት የለም። የራሳችሁን ድክመት ትረሱና እሱ እኮ...እሷ እኮ .... ፤የበላይ የበታች ጨዋታ ታመጡና ከሰውነት ተራ ወርዳችሁ በሚዛን ትመዛዘናላችሁ የሚገርመው ግን እንደሳንቲሙ አትለያዮም። የነጥቤ መነሻ ሆነ እንጂ ነጥቤ እሱ አይደለም። ሚዛናዊ እይታዬን ላስቀምጥ እንጂ ልዳኝ ማን ፈራጅ አደረኝኘና... የእኔ ሚዛን ግን በእናንተ ሚዛን አይመዘንም ምክንያቱም ሚዛናችሁ ተቃራኒ ነው‼️ #ይቀጥላል። ፀሀፊ ኦኒ ቀን 08/06/2014 ዓ.ም @yefkrtera_famiyl
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
#የውሸት_ሳቅ በወርቅ የተለበጠ ውርጡ ጥቀርሻ የመለሰ... መሳይ ፈገግታ አሟሟቂ እውነታ ነው። አዎ‼️ ትላንት የእውነት ሆዴን እስኪያመኝ ስቄያለሁ ብዞዎች ሳቄን አጅበው የእውነት ስቀዋል። አዎ‼️ ትላንት ላይ በሳቄ ለብዙዎች ደስታን ፈጥሬያለሁ፣ በሳቄ ጨዋታን አድምቄያለሁ ፣ ሀዘንና ድብርትን ከብዙዎች አርቄያለሁ።አዎ ‼️ትላንት የእውነት ስቄያለሁ። ዛሬ እንደገና ነጋና ትላንት ከሳቁ ላልተቋደሰው ወዳጄ ልተርክለት ከትላንቱ ባህር መርከብ ተሳፍሬ በሀሳብ ማዕበል ተመስጬ ነገሩን ከስሩ እተርክለት ጀመር። ያልሳቀው ወዳጄም ትላትን እንደነበረው ሳይሆን ቢሆን አለም ገባና በተመስጦ ያደምጠኝ ጀመረ። ትረካዬ በስሜት ማዕበል ተናወዘና የእውነት የሳኩበት ጋር ስደርስ ድንገት መርከቢቷ ጋዝ እንደጨረሰች ቀጥ አለች ፤ በዚህም እንደትላንት መሆን አልቻልኩምና እንደዛሬ የውሸት ሳቅ ስቄ ትላንት የኖርኩትን ዛሬ በንግርት ጨረስኩት። ያልሳቀው ወዳጄ ትላንት አልነበረምና ዛሬን ሰምቶ በምናቡ በቃኛት ምስል መሳይ ፈገግታ አሟሟቂ ሳቅ ሳቀ። "እኔ የምፅፈው የአሁን እውነት ሲሆን እናንተ የምታነቡት የአሁን እውነታችሁ ነው"። ፀሀፊ_ኦኒ ቀን 08/6/2014 ዓ.ም @yefkrtera_family
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.