cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

©ኢትዮ አጠቃላይ የድለላ ስራ ኤጀንሲ©

®መኪና ሽያጭ ግዥ ®የቤት ኪራይ ፤ለሱቅ ፤ለመጋዘን ፤ለመኖሪ ®የቤት ሰራተኞ ®ለድርጅቶች ባለሙያ ሰራተኞ ®ቤት ገዢና ሻጭ ማገናኘት ®ለዳቦ ቤት ሰራተኛ ፈላጊን ከፍላጎቱ ማገናኘት https://t.me/joinchat/AAAAAFO4PTYRKUJONiJ4Hw 0928821810 0970576328

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
202
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

የምርጫ ካርድ በመውሰድ የዜግነት ኃላፊነቶን ይወጡ። ቢያንስ ለ10 ሰው መልዕክቱን ያድርሱልን እናመሰግናለን(ነፃነትና እኩልነት ፓርቲ) Yemerecha Card Bmewesede Yezegenete Halafintown Yewetu Beyanse Meleketun L10 Sew Yaderesulen Enamesegenalen(Freedom and Equality Party)
Mostrar todo...
የምርጫ ካርድ በመውሰድ የዜግነት ኃላፊነቶን ይወጡ። ቢያንስ ለ10 ሰው መልዕክቱን ያድርሱልን እናመሰግናለን(ነፃነትና እኩልነት ፓርቲ) Yemerecha Card Bmewesede Yezegenete Halafintown Yewetu Beyanse Meleketun L10 Sew Yaderesulen Enamesegenalen(Freedom and Equality Party)
Mostrar todo...
ቢያንስ ለ 5,000.000 ኢትዮጵያዊያን ይደርስ ባስቸኳይ ይነበብ!! ============= አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ ለመላው ህብረተሰብ ከ ዶ/ር ሊያ ታደሰ የ ቴሌግራም ገፅ ካነበባችሁ በሇላ ለሁሉም እንዲደርስ Share ያድርጉ ሞባይል ስልክ የሚያመጣብን ጣጣ የአይን ማኩላር እርጅና እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ እድሜአቸው በገፋ ሰዎች ላይ ብቻ ነበር የሚታየው።አሁን ግን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ከ30 እስከ 40 አመት የሆኑ ወጣቶች ሁሉ ‘ማኩላር ዲጀኔሬሽን’ የተባለና ወደ አይነ ስውርነት የሚያደርስ ሕመም እየተጠናወታቸው መጥተዋል። ይሄም የሆነበት ማክንያት ብዙ ሰዎች ማታ መብራት ካጠፉ በኋላ ተንቀሳቃሽ ስልክ እየከፈቱ ያያሉ።በጭለማ ውስጥ ወይም ጨለም ባለ አካባቢ የሞባይል ስልክን ለ30 ደቂቃ እንኳን መጠቀም መታረም የማይችል አደጋ ውስጥ የሚከት ነው።ሕመሙም ካታራክት አይነት ሕመም ማስከተል ብቻ ሳይሆን የአይን ካንሰርም ያስከትላል።ይህ ደግሞ መድሃኒት የሌለው በመሆኑ አይን ሲጠፋ ብቻ ቁጭ ብሎ መመልከት ነው ይላሉ ሃኪሙ።ይህን መልዕክት ያስተላለፉት 254 የሚሆኑ የአይን ስፔሻሊት ሃኪሞች አንድ ላይ በመሆን ነው። ብዙ ሰዎች ማታ አልጋቸው ላይ ሆነው መብራት አጥፍተው ወይም ፈዘዝ ባለ መብራት ተንቀሳቃሽ ስልካቸውን እንደሚጠቀሙ ስለምናውቅ አደራ፣አደራ፣ራሳችሁን ከማይድን ሕመም ጠብቁ ብለዋል። ልብ ያለው ልብ ይበል!!! ሞባይልን ቻርጅ ላይ አድርገው እንዳይጠቀሙ ተጠንቀቁ ። የአለም ዶክተሮች " አስጠንቅቀዋል ካንሰር የሚባል ቫይረስ በውስጡ እንዳለ ፈንድቶም ሒወት ሊያጠፋ እንደሚችል ይመክራሉ ይህ የሞባይል ቫይረስ በዓለማችን ላይ በጣም አደገኛ ቫይረስ ነው ከፍተኛ የመግደል ፍጥነት አለው። እባካችሁ ይህን በ Telegram ኮንታክት ዝርዝራችሁ ላይ ላሉ ሰዎች ወይም ለቤተሰብ አጋሩ ሕይወት ወይም ሕይወቶችን አትረፉ እኔ የኔን ድርሻ ተወጥቻለሁ አሁን የናንተ ተራ ነው ሼር አድርጉ የእህትህ የወንድምህ ሀዘን የማያስደስትክ ከሆንክ/ሽ ይሄንን ትምህርት ሰጭ ፅሁፍ በየግሩፑ በማድረግ አስተላልፈው እናንተም ድርሻችውን ተወጡ ሜዳውም ፈረሱም ይሄው!! 🎖ዶ/ር ሊያ ታደሰ @Dr_Lia_Taddese @Dr_Lia_Taddese
Mostrar todo...
አንተስ ትሰግዳለህ?
Mostrar todo...
ከጨጓራ ቁስል (አልሰር) በፍጥነት ለመዳን የሚረዱ 11 እጅግ ጠቃሚ ዘዴዎችን ዛሬውኑ ይተግብሩ 1. ብዙ አትመገቡ፡-ዘወትር ከምትበሉት በጣም ቀነሱ፡፡ የብዙ ሰዎች የጨጓራ ቁስል አንዱ መነሻ ይሄ ነው፡፡በተጨማሪ በአንድ ጊዜ ብዙ አይነት ምግብ አትብሉ፡፡ 2. የተራበው የነርቭአችን አውታር እንዲበረታ ካልስየም ውሰዱ፡፡ ለዚህ አይብ ተመራጭ ምግብአችሁ ይሁን፡፡ ምክንያቱ ደግሞ አይብ ምግብን ለማድቀቅ የሚረዳ ላክቲክ አሲድ በውስጡ ይዟል፡፡ ለነርቭዎች ጥንካሬም ወሳኝ ነው፡፡ 3 .የምትበሉት ምግብ ሰማንያ በመቶ አልካሊን የሚፈጥር ሃያ በመቶ ደግሞ አሲድ የሚፈጥር ይሁን፡፡ አልካሊን የሚፈጥሩ ምግቦች ፍራፍሬዎች፣ሰላጣ፣ የተቀቀሉ አትክልትና ወተት ሲሆኑ አሲድ የሚፈጥሩት ስጋ፣ዓሳ፣እንቁላል፣ አይብ፣ ዳቦ እና ስኳር የመሳሰሉት ናቸው፡፡ 4. የማይስማሙ ምግብዎችን በአንድ ጊዜ አይመገቡ፡፡ በአንድ ጊዜ ፕሮቲንና ስታርች (ነጭ ዳቦ፣ድንች) አሲድ ካላቸው ፍራፍሬዎች (ብርቱካን፣አናናስ፣ወይን) ጋር አትብሉ፡፡ ሥጋ በልታችሁ ወተት አትጠጡ፡፡ የተቀቀሉና ያልተቀቀሉ ምግብዎችን በአንድ ጊዜ አትመገቡ፡፡ 5. የቫታሚንና የማዕድናት ጉድለቶችን ያስተካክሉ፡፡የጨጓራ ቁስልን ለመዳን እነዚህን ቫይታሚንና ማዕድናትን ይውሰዱ፡፡ ቫይታሚን ኢ፣ኤ፣ቢዋን፣ቢ ኮፕሌክስ፣ሲ እና የካልሲየም ኪኒኖችን ከምግብ በፊት በቀን ሦስት ጊዜ በተናጥል ወይም ሁሉንም በአንዴ ለተወሰኑ ጊዜያት ይውሰዱ፡፡ 6. የተገኘውን ሁሉ አደባልቃችሁ አትመገቡ፡፡ 7. ተዝናንታችሁ መብላት የማትችሉ ከሆነ ባትበሉ የተሻለ ነው፡፡ 8. የምግብ ፍላጎት የሚጨምሩ ነገሮችን አትውሰዱ፡፡ 9. ጣፋጭ ነገር ከፈለጋችሁ ከስኳር ይልቅ ማር ተጠቀሙ፡፡ 10. ካፊን፣ ኒኮቲን እና ካርበን ያለባቸውን ( ቡና፣ሻይ፣ሲጋራና ለስላሳ መጠጦች አስወግዱ) እንዲሁም አስፕሪን የጨጓራ ቁስለትን ስለሚያባብስ የሚወስዱ ከሆነ ያቁሙ፡፡ 11. በአንፃሩ ወተት፣ክሬም፣ድንችና ነጭ ሽንኩርት ከጨጓራ ቁስለት ቶሎ እንዲድኑ አስተዋጾአቸው ከፍተኛ የሆኑ ምግብዎች በመሆናቸው ዘወትር ይመገቧቸው፡፡ #share for friends 📝 ለተሻለ ለውጥ እንተጋለን!! 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 ❍«ሺ» ሆነን እንደ«1» አንድ ሆነን እንደ «ሺ»❍ እንመራለን !!! @ethioenginer @ethioenginer ━━━━━━⊱✿⊰━━━━━━
Mostrar todo...
ደቡብ ክልል ለምትገኙ ሌሎች የስራ ማስታወቂያዎችን ለማየት ይህንን ሊንክ ይጫኑት 👇👇👇 https://t.me/joinchat/AAAAAFO4PTYRKUJONiJ4Hw
Mostrar todo...
❖ ዩቲዩብን እንዴት የገቢ ምንጭ ማድረግ ይችላሉ? ▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄▄ ❑ ዩቲዩብ ለብዙዎቻችን ተንቀሳቃሽ ምስሎችን በነፃ የምንኮመኩምበት ድረ-ገፅ ነው። ነገር ግን ዩቲዩብ ከዚህም አልፎ ለብዙዎች የገቢ ምንጭ መሆን ከጀመረ ሰነባብቷል፤ ታዋቂነት ከማትረፍም በላይ ሚሊዬነር መሆን የቻሉ ጥቂት አይደሉም። አብዛኛው ተጠቃሚ በነፃ ከሚመለከተው ተንቀሳቃሽ ምስል እንዴት ገቢ ሊገኝ ይችላል? የሚለው ግን የብዙዎች ጥያቄ ነው። እነሆ አምስት መንገዶች... ①• ማስታወቂያዎች ╤╤╤╤╤╤╤╤╤ ❑ የመጀመሪያው ዩቲዩብን የገቢ ምንጭ ማድረጊያው መንገድ ማስታወቂያ ነው። አንድ ምስል ከመመልከትዎ በፊት የሚመጣው ማስታወቂያ ለዩቲዩበኞች አንደኛው የገቢ ምንጫቸው ነው። አንድ ሺህ ተጠቃሚዎች ማስታወቂያውን በተመለከቱ ቁጥር ጉግል ለዩቲዩበኛው ከ1 ዶላር 5 ዶላር ድረስ ሊከፍል ይችላል። ነገር ግን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ዩቲዩብ 50 በመቶውን ገቢ መውሰድ በመጀመሩ ምክንያት ከማስታወቂያ የሚገኘው ገቢ እጅግ ቀንሷል። እርስዎ አንድ ምስል ዩቲዩብ ላይ ሰቅለው የእርስዎን ምስል ለማየት የሚመጡ አንድ ሚሊዮን ሰዎች ማስታወቂያውን ከተመለከቱ ከ1ሺህ ጀምሮ እስከ 5ሺህ ዶላር ሊያገኙ ይችላሉ ማለት ነው። ②• ለሚከፍሉ/ለሚለግሱ ማሳየት ╤╤╤╤╤╤╤╤╤╤ ❑ ዩቲየበኞች ሰው ብዙም የማያውቀው የገንዘብ መሰብሰቢያ መንገድ በመጠቀምም ገቢ ያገኛሉ። ታዋቂው እንግሊዛዊ ዩቲዩበኛ ኢቫን ኤዲንገር እንደሚናገረው "በይነ-መረብን በመጠቀም ሳንቲም ማሰባሰብ የሚቻልበት መንገድ እንደሆነ አስቡት" ይላል። "ተጠቃሚዎች ቪዲዎችን ተመልክተው ከወደዷቸው ከ1 ዶላር ጀምሮ በወር እርዳታ እንዲለግሱ የሚያደርግ ሂደት ነው" ሲል ይተንትናል። አንዳንድ ዩቲዩበኞች መሰል ሂደት ያለውን ጥቅም በመረዳት እርዳታ የሚለግሱ ተጠቃሚዎች ብቻ ምስሎቹን የሚመለከቱበት ድረ-ገፅ ይዘረጋሉ። ③• ተያያዥ ድረ-ገፆች ╤╤╤╤╤╤╤╤ ❑ ይህ መላ በተለይ ፋሽንና የመዋቢያ ውጤቶችን በተመለከተ ተንቀሳቃሽ ምስል ሰርተው ዩቲዩብ ላይ ለሚሰቅሉ በጣም ተመራጭ ነው። ለምሳሌ ዩቲዩበኞቹ አንድ የመዋቢያ ውጤት የሆነ የምርት ዓይነትን ጥቅምና ጉዳት ከተነተኑ በኋላ ያንን ምርት መሸመት የሚፈልጉ ሰዎች ተያይዞ በተቀመጠው ድረ-ገፅ አማካይነት ምርት መግዛት እንደሚችሉ ይጠቁማሉ። በዚህ መንገድም የመዋቢያ ምርቱን ከሚሸጠው ድርጅት ጋር ባላቸው ስምምነት መሠረት ጥቅም ያገኛሉ ማለት ነው። ④• ምርት ጥቆማ ╤╤╤╤╤╤╤ ❑ ፖስተሮች፣ ቲሸርት እንዲሁም የተንቀሳቃሽ ስልክ አካላት ዩቲዩበኞች ገቢ የሚያገኙባቸው ሌሎች መላዎች ናቸው። ለምሳሌ አንዲት ዩቲዩበኛ በድረ-ገፁ በምታስተላልፈው መልዕክት ላይ አንድን ምርት የሚጠቁም ቲሸርት ለብሳ ወይም ስልክ ይዛ ብትታይ ይህ ማለት ተዘዋዋሪ ምርት ማስተዋወቅ በመሆኑ ሌላ የገቢ ምንጭ ሆኖ ያገልግላል። የምርት ምልክት (ብራንድ) ነገር በዚህ ብቻ የሚያበቃ አይደለም። ⑤• የምርት ምልክት (ብራንድ) ማስታወቂያ ╤╤╤╤╤╤╤╤╤╤╤╤ ❑ ኤዲንገር እንደሚናገረው የምርት ምልክት ለዩቲዩበኞች ዋነኛ የገቢ ማግኛ መላ ነው። ብዙ ጊዜ ኩባንያዎችና አምራቾች ብዙ ተከታይ ባላቸው ዩቲዩበኞች አማካይነት ምርቶቻቸውን ያስተዋውቃሉ፤ ለዚህም በርካታ ገንዘብ ይከፍላሉ። "ሉክ የተባለ ባልንጀራዬ ከአንድ የአሜሪካ ኩባንያ ጋር የ26 ሺህ ዶላር ስምምነት እንደተፈራረመ አውቃለሁ" ይላል ኤዲንገር። ብዙ ተከታይ (ሰብስክራይበር) ያላቸው ዩቲዩበኞች ከላይ በተጠቀሱት መንገዶች የትየለሌ ትርፍ ሊያገኙ ይችላሉ፤ እያተረፉም ይገኛሉ። ══════❁✿❁ ══════         🗣➹share &Join Us ✔️ @mahe7dme Sc:r
Mostrar todo...
ሰዎች እንዴት ነህ ደና ነህ ሲሉኝ ቀልድ እየመሰለኝ ተቸገርኩኮ ጏበዝ😁
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.