cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Biblical Thinkers

Thinking as bible suggest us. "የእግዚአብሔር ሰው ፍጹምና ለበጎ ሥራ ሁሉ የተዘጋጀ ይሆን ዘንድ፥ የእግዚአብሔር መንፈስ ያለበት መጽሐፍ ሁሉ ለትምህርትና ለተግሣጽ ልብንም ለማቅናት በጽድቅም ላለው ምክር ደግሞ ይጠቅማል።" 2ጢሞቴ 3፡16-17 አብራችሁን ለማገልገል እና ለማንኛውም ሃሳብ እና አስተያየት በ @Justialone ብለው ይጻፉልን !!!!

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
217
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

“እንግዲህ መልካም የሆነውን ነገር ማድረግ እንዳለበት እያወቀ የማያደርግ ሰው ኀጢአት ያደርጋል።” — ያዕቆብ 4፥17 (አዲሱ መ.ት)
Mostrar todo...
ትርጉም_የት_ይገኝ_ይሆን? 1. ደራሲው ተኮር አቀራረብ - Author Centre Approach ይህ በስነ አተረጓጎም ሂደት የክፍሉ ትርጉም በጸሃፊው አእምሮ ወይም አስተሳሰብ ውስጥ ነው ያለው የሚሉቱ ናቸው። ስለዚህም የጸሐፊውን የቀድሞ ዓለም በታሪካዊ አቀራረብ ይጠናል። ለምሳሌ የገላቲያን መጽሐፍ የሚያጠና አንድ ሰው በዚህ አቀራረብ የጳውሎስን አሳብ ለገላቲያዎች ያለውን ማወቅ አለበት ማለት ነው። ችግሩ - የደራሲውን ዓለም እናጥና እያሉ ብዙ ሰዓት ለተጻፈው ቃል አይሰጡም 2. የመጽፉን ቃል ብቻ አተኩሮ የሚጠና አቀራረብ ትርጉም የሚገኘው የተጻፈውን ቃል ስናጠና እንጂ ደራሲውን ስናጠና አይደለም የሚሉቱ ናቸው። ችግሩ - አንዳንድ የመጽሐፍ ክፍሎች ያለደራሲው ሃሳብ ሊታወቁ አይችሉምና ነው 3. አንባቢው ተኮር አቀራረብ ትርጉም ያለው በአንባቢው አዕምሮ ነው ብለው ያስባሉ። ስለዚህም ከሌሎቹ ይልቅ የተጻፈው በቀጥ ለእኔ ነው በሚል አሳብ ከቃሉ ጋር ፍጹም ጥምረት ያደርጋሉ። ችግሩ - ሁሉም ሰው የራሱን ትርጉም ይዞ ይገኝና አንድ አሳብ እንዳይኖረን ያደርጋል። @Biblew0rds
Mostrar todo...
#የዕለት_ፍልስፍና 10 🙏How to Read the Bible • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶችን በአስተምህሮአችን ወይም በዶክትሪኖቻቸን መነጽር ነው የምንፈታው ወይስ ዶክትሪኖቻችን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶቻችን ውጤቶች ናቸው? ጥሩ የመጽሐፍ ቅዱስ አጠናን የሚመክረን ሃሳብ ወይም ቅድመ እሳቤ ይዘን እንድናጠና ሳይሆን የምናጠናው የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ወደራሱ ድምዳሜያዊ አሳብ እንዲያመራን ያለምንም ቅድመ ድምዳሜያዊ አሳብ እንድናጠና ነው። በሌላ ቋንቋ [የምንከተላቸውን] ዶክትሪኖቻችንን ለማጽደቅ የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍልን አናጥና፤ ይልቅኑ ዶክትሪኖቻችን እውነት ይሁኑ አይሁኑ አስቀድመን የመጽሐፍ ቅዱስ ክፍሉን በራሱ እናጥና። ⚡️Tegegn Mulugeta @Biblew0rds @Biblew0rds
Mostrar todo...
prayer + Promis “ለደካማ ኃይልን ይሰጣል፥ ጕልበት ለሌለውም ብርታትን ይጨምራል።” — ኢሳይያስ 40፥29
Mostrar todo...
#የዕለት_ፍልስፍና 9 #ባለራዕይ አንድ ሰው የማንጎ ፍሬ በእጁ ይዞ "ምንድነው?" ብሎ ሰዎችን ቢጠይቅ "የማንጎ ፍሬ" ነው ይላሉ፡፡ ነገር ግን ይህ ሙሉ እውነት አይደለም፡፡ ሙሉ እውነት ነገውንም ዛሬ ሆነን መናገር ስንችል ነው፡፡ በፍሬው ውስጥ ስር፣ ግንድ፣ ቅርንጫፍ፣ አበባ፣ ፍሬ፣ ትልቅ ጫካ እንዳለ ማሰብ አለብን፡፡ #ባለ_ራዕይ ማለት በማንጎ ፍሬ ውስጥ ስር፣ ግንድ፣ ቅርንጫፍ፣ አበባ፣ ፍሬ፣ ትልቅ ጫካ እንዳለ የማየት ብቃት ነው፡፡ ስለዚህ ባለ ራዕይ ሰው ከሆንክ ትልቅ ነገር አስብ፣ ከትንሽ ነገር ጀምር፣ አሁን ጀምር! @Biblew0rds @Biblewords
Mostrar todo...
#የዕለት_ፍልስፍና 8 #መንገድ_አለው የእግዚአብሔር መንፈስ ይምራህ እንጂ የተዘጋውም መንገድ ነው። መንገድ አለው ጌታ በምንም ሁኔታ @Biblew0rds @Biblew0rds
Mostrar todo...
#የዕለት_ፍልስፍና #የመፍትሄ_ሰው ብዙ ግዜ የመፍትሔ ሰው ስለመሆን ሲነገረን የምናስበው አንድ ቀን በከባድ ሁኔታዎች ውስጥ ድንገተኛ እግዚአብሔር እንደ ብቸኛ ቁልፍ ይጠቀመናል ሰዎችም እኝን እያዩ እንደሚያደንቁን በማሰብ በምናባችን እንስላለን። ነገር ግን እኔ ሚገባኝ የመፍትሔ ሰውነት በእለተ እለት ህይወታችን ለአንድ ለተቸገረ እና ግራ ለገባው ሰው እኛ ዘንድ ባለ በማንኛው ነገር መርዳት እና የእኛ እርዳታ ባስፈለገው በትክክለኛው ሰአት መገኘት ማለት ነው።
Mostrar todo...
የዕለት ፍልስፍና#6 ( ፀሎት) በህይወታችሁ ብዙ አትፍጠኑ በጸሎት ሁሉን ቅደሙ እንጂ። በጸሎት የቀደመ ሰው ከእግዚአብሄር ጋር ጉዞ የጀመረ ሰው ነው። ከእግዚአብሔር ጋር ጉዞ የጀመረ ሰው ምንም አንኳን አመሻሽቶ ቢነሳም ቀድሞ የሚገባው ማለዳ ብቻውን ከወጣ ይልቅ እርሱ ነው። “መንገድህን ለእግዚአብሔር ዐደራ ስጥ፤ በእርሱ ታመን፤ እርሱም ያከናውንልሃል፤” — መዝሙር 37፥5 (አዲሱ መ.ት) #ጸሎት #በያለው ወጋየው @Biblew0rds
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
#የልማድ_አስደናቂ_ሀይል #Atomic_habit #ደራሲ -ጄምስ ክሌር #ተርጓሚ- ድረስ ጋሻነህ
Mostrar todo...
Love doesn’t erase the past, but it makes the future different. ፍቅር ያለፈውን አያጠፋም ግና የወደፊቱን ልዮ ያደርገዋል The 5 love language book Page #105 @Biblew0rds
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.