cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegaciĂłn. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

መቼ ዲሽ 🔥🔥🔥

➡ Welcome To mache dish 🎁 አዳዲስ የፊልም እና የኳስ ቻናሎች 📶 የረሲቨሮች SOFTWARE&ማስነሻ ሎደሮች 📺 የፈለጉትን ቻነል Biss Key ያገኙበታል የዲሽ ስራ ካለ 👇👇 አድራሻ : ሻሸመኔ 📞 0988097141 0987846035 INBOX @davifo @Machedish

Mostrar mĂĄs
El paĂ­s no estĂĄ especificadoEl idioma no estĂĄ especificadoLa categorĂ­a no estĂĄ especificada
Publicaciones publicitarias
205
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 dĂ­as
Sin datos30 dĂ­as

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Kana TV በEthiosat ስርጭቱን ጀምሯል። 11545 | H | 30000 በቀጣይ የIslamic ቻናሎች የሚገቡ ይሆናል። @Alexodish @Alexodish For +251924332523 +251916366019
Mostrar todo...
#Update አሁን በደረሰኝ መረጃ መሰረት ጥር 13 ከናይል ሳት የሚወጡ ቻናሎች ዝርዝር ውስጥ 👉FANA TV 👉WALTA TV 👉ETV 👉OBN 👉OBS ጥር 8 ነገ ጀምሮ በሶስት ቲቪ ጣቢያዎች በ13 እንደሚወጡ የማስተዋወቅ መልክት ያስተላልፋሉ ---------------⇣Nini-dish⇣--------------- @Ninidish software @Ninidish_info 📲0938480288 📲0915615825
Mostrar todo...
በኢትዮሳት አዲስ ቻናሎች ዛሬም ጀምረዋል። •ተፈላጊዎቹ International የዜና ቻናሎች 1)BBCW 2)CNN 3)ALJAZZERA Tp-10985/H/45000 Ethio sat maserat kaflgu shashamne ena akbabewa @Taelalex 📲+251924332523 📲+251916366019 አሌክሶ ዲሽ ሻሽመኔ
Mostrar todo...
EBS Tv nile sat ላይ ስርጭቱን አቁሟል! ጉዞ ወደ ኢትዮ ሳት!🏃‍♂🏃🏃‍♀🏃‍♂🏃🏃‍♂ ሻሽመኔ ላላችሁ ማሰራት ለምትፈልጉ ይደውሉልን አስተማማኝ ስራ እንሰራለን! 🗣 @Taelalex 📲 +251924332523
Mostrar todo...
መረጃ ኢትዮሳት!!! 1 ቀን ቀረው😯ኢትዮ ሳት የኢትዮጲያ ብሮድካስተሮች ዘርፍ ማህበር እንዳስታወቀው ታህሳስ 22 2012 ቀድመው ከናይልሳት ስርጭታቸውን የሚቆሙትን ቻናል ዝርዝሮች አሳውቀዋል፡፡ እነሱም፡-EBS TV Fana TV Walta TV ARTS TV Ahadu TV AfriHealth TV OBS TV Asham TV Hagere TV ስለሆነም ከታህሳስ 23 2013 ጀምሮ በናይልሳት እነዚህ ቻናሎች አይኖሩም!!! 📡📡Be Shashemeneና አካባቢዋ ያላችሁ ኢትዮ ሳትን ማሰራት ለምትፈልጉ ሁሉ አስተማማኝ ጥገና ከሙሉ 🛠ዋስትና ጋር የምንሰጥ መሆኑን እንገልፃለን !! የምንሰጣቸው አገልግሎቶች 🖥🖥🖥🖥🖥🖥🖥🖥🖥🖥 👉👉የዲሽ ገጠማ እና ጥገና 👉👉ኢትዮ ሳት 👉👉አሞስ ስፖርት 👉👉ነፃ ኳስ 👉👉የመዝናኛ 👉👉የፊልም 👉👉Nat Geo wild . 👉👉DSTV 👉👉ማንኛውም መንፈሳዊ የቻናል 👉👉ቲቪ ቫርዝሽን እና ኢትዮሳት ባንድ ላይ ማሰራት ሲፈልጉ ይደውሉልን ባሉበት ቦታ ከች ብለን 101% ፅድት አድርገን እንሰራሎታለን! #ጥራት መለያችን ነው! #ነፃ የ ስፓርት ቻናል ፅድት አርገን እሰራለን ይደውሉልን💪💪 📡📡📡ፕሮፌሽናል Nini dish shashemene Call📲09-38-48-02-88
Mostrar todo...
👁አስደሳች ዜና ለኳስ አፍቃሪያን👁 EthioSat ( Nss 57°E) ላይ አዲስ የገቡ Horn Sport 2 (Bein Sport 2), Horn Sport 3 (Bein Sport 3), Horn Sport 4 (Bein Sport 4) የኳስ ቻናሎች ናቸው ድሮ ኳስ ሲያሳዩ የነበሩ ናቸው በ HD ረሲቨር ነው የሚሰሩት 10985 H 45000
Mostrar todo...
ማንኛውም HD ዲኮደር መግዛት ከፈለጉ አሌክሶ ዲሽን አማክረው አሪፍ እቃ ከ ተመጣጣኝ ዋጋ ጋር ከ አሌክሶ ዲሽ ማግኘት ይችላሉ FREE DELIVERY ያሉበት ድረስ እናመጣለን! 🚗🚗🚗🚗🚗🚗🚗🚗🚗🚗🚗 🗣 @Taelalex 📲 +251916366019 📲 +251924332523
Mostrar todo...
!!ልብ ይበሉ ናይል ሳት ላይ ያሉት ሁሉም የሀገራችን ቻናሎች ሊወጡ 6ቀን ብቻ የቀረው! 💚ፈጥነው ወደ ኢትዮ ሳት መቀየር አለቦት ቫርዚሽ የምትጠቀሙ ከሆነ አንድ LNB እና (pin ×2) በመጨመር ኢትዮ ሳትን መጠቀም ትችላላችሁ ። 💛Amos ወይም OSN የምትጠቀሙ ከሆነ የግድ አንድ ሰሀን , አንድ LNB እና (pin ×2) መጨመር ይጠበቅባችዋል ። ❤️ከዚህ በፊት ናይል ሳት ብቻ የምትጠቀሙ ከሆነ ምን አልባት ሪሲቨራችሁ SD ከሆነ ወደ HD ትቀይሯላችሁ ምክንያቱም በSD ሪሲቨር የሚሰራው ለ6ወር ብቻ ነው። ከዚህ ወጪ ምንም ማውጣት አይጠበቅባችሁም! 📡📡አሌክሶ ዲሽ ሻሽመኔ አካባቢዋ ያላችሁ ማንኛውንም ዲሽ ማሰራት ለምትፈልጉ ሁሉ አስተማማኝ ጥገና ከሙሉ 🛠ዋስትና ጋር የምንሰጥ መሆኑን እንገልፃለን !! የምንሰጣቸው አገልግሎቶች 🖥🖥🖥🖥🖥🖥🖥🖥🖥🖥 👉👉የዲሽ ገጠማ እና ጥገና 👉👉የመስመር ዝርጋታ 👉👉አሞስ ስፖርት 👉👉ነፃ ኳስ 👉👉የመዝናኛ 👉👉የፊልም 👉👉Nat Geo wild 👉👉DSTV 👉👉Bein Sport 👉👉ማንኛውም መንፈሳዊ የቻናል 👉👉ቲቪ ቫርዝሽን እና ኢትዮሳት ባንድ ላይ ማሰራት ሲፈልጉ ይደውሉልን ባሉበት ቦታ ከች ብለን 101% ፅድት አድርገን እንሰራሎታለን! #ጥራት መለያችን ነው! #ነፃ የ ስፓርት ቻናል ፅድት አርገን እሰራለን ይደውሉልን💪💪 📡📡📡አሌክሶ ዲሽ ሻሽመኔ Call📲09-16-36-60-19 📲09-24-33-25-23 @Alexodish @Alexodish @Alexodish @Alexodish
Mostrar todo...
የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት: የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን እና የኢትዮጵያ ብሮድካስተሮች ዘርፍ ማህበር ከSES ሳተላይት ጋር ባደረጉት ስምምነት መሰረት በልዩነት ለኢትዮጵያውያን የቀረበው ኢትዮሳት የሃገራችን ብሮድካስተሮች የሚያሰራጩበት የሳተላይት መድረክ እንዲሆን ስምምነት መደረሱን ትናንት ታህሳስ 6, 2013ዓም በተካሄደ ጋዜጣዊ መግለጫ ገልፀዋል:: በዚህም መሰረት የሃገራችን የቴሌቪዥን ጣቢያዎች ስርጭታቸውን በልዩነት ለኢትዮጵያውያን ብቻ በቀረበው በኢትዮሳት የማስተላለፍ ጉዞ ታህሳስ 23፣ 2013ዓ.ም እንደሚጀምሩ እያስታወቅን፤ ተመልካቾች ዲሻቸውን ወደ ኢትዮሳት በማዞር የሃገራችንን ቴሌቪዥን ጣቢያዎች እና አለማቀፍ ቻናሎችን በከፍተኛ ጥራት እንድትመለከቱ ጥሪያችንን እናቀርባለን። ለዚህም በኢትዮሳት ስልጠና ያገኙ ወይም ባቅራቢያዎ የሚገኙ ሁነኛ ቴክኒሻኖችን በመጥራት በተመጣጣኝ ዋጋ ዲሽዎን ወደ ኢትዮሳት አንዲያዞሩልዎ ይጠይቁ። 0987846035 0988097141
Mostrar todo...
☑️gallaxy | gallaxy | gallaxy || Gallaxy 65inch Full Hd ☑️Double screen የሆነ በጣም አሪፍ Tv 38000 birr ብቻ 📲0987846035
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sĂłlo permite el anĂĄlisis de 5 canales. Para obtener mĂĄs, elige otro plan.