cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

STUDENTS NEWS CHANNEL (የተማሪዎች ዜና መስኮት)

የተማሪ እና ተማሪ ነክ መረጃዎች ይቀርቡበታል፡

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
41 860
Suscriptores
-1724 horas
-937 días
-33730 días
Distribuciones de tiempo de publicación

Carga de datos en curso...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Análisis de publicación
MensajesVistas
Acciones
Ver dinámicas
01
ለጥናትና ምርምርዎ እገዛ ይፈልጋሉ?     አዎ ከሆነ መልስዎ! በመንግስትም ሆነ በግል ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በዲፕሎማ፣ዲግሪ እና በማስተርስ ፕሮግራም ለምትማሩ እና ትምህርታችሁን ጨርሳችሁ የምርቃት ጊዜያችሁን በጉጉት ለምትጠብቁ ሁሉ ስለ ጥናትና ምርምር በቂ እዉቀትን በመያዝ የመመረቂያ ፅሁፋችሁን ተመራጭ እና ተወዳጅ አድርጋችሁ በመስራት በጥሩ ዉጤት ትመረቁ  ዘንድ እናግዝዎታለን፡ If you need support related to:     1 Assignment / አሳይመንት 2 Research / ሪሰርች 3 Proposal / ፕሮፖዛል 4 Term Paper /  ተረም ፔፐር 5 Case study/ ኬዝ ስተዲ 6 Article Review 7  Mini research 8  Business plan 9  Environmental impact assessment [EIA] Any other Questions Contact us via @ResearcherETH @ResearcherETH @ResearcherETH
3 60810Loading...
02
" የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን ይሰጣል " - ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ የ2016 ዓ.ም 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ፤ " ፈተናው ሙሉ በሙሉ በኦንላይን ለመስጠት ባይቻልም በክልሎች በተመረጡ ከተሞች ለመስጠት እየተሠራ ነው " ብለዋል። " በሁሉም ክልሎች ያሉ የተመረጡ ተማሪዎች በኦንላይን ፈተናቸውን ይወስዳሉ " ሲሉ አሳውቀዋል። ቀሪዎቹ ደግሞ በተለመደው አግባብ ፈተናቸውን እንደሚወስዱ ገልጸዋል። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር እሸቱ ከበደ በበኩላቸው  ፤ " ፈተናው በኦንላይን ለመሥጠት የሚያስችል የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየተሠራ ነው " ብለዋል። ተፈታኝ ተማሪዎች በሙከራ ፈተና እንዲለማመዱ እንደሚደረግ ገልጸዋል። የአሰልጣኞች ስልጠና በመስጠት ተማሪዎች ተደጋጋሚ ስልጠና እንደሚሰጣቸው አመልክተዋል። ከቀጣይ ሳምንት ጀምሮ የአሰልጣኞች ስልጠና መስጠት ይጀመራል ብለዋል። © ትምህርት ሚኒስቴር
7 73523Loading...
03
ተማሪ መመገብ ያልቻሉ ዩኒቨርስቲዎች እየበዙ ነው🤔 ዲላ ዩኒቨርስቲም የምግብ በጀት እጥረት እንደገጠመው ገልቷል፡፡ ቀደም ሲል የወላይታ ድቻ ዩኒቨርስቲ ተመሳሳይ እጣፈንታ እንደገጠመው መዘገባችን ይታወሳል፡፡ አብዛሃኛዎቹ ዩኒቨርስቲዎች ተማሪዎቻቸውን ለመመገብ ችግር እንደገጠማቸው በዚህ ዘገባችን ስር ከተሰጡት አስተያየቶች መረዳት ችለናል፡፡ ለማሳያነትም ድላ፣ ሀዋሳ እና አምቦ ዩኒቨርስቲ በበጀት እጥረትና በምግብ ግብኣት ችግር ተማሪዎቻቸውን መመገብ እንዳልቻሉ ከተሰጡት አስተያየቶች መረዳት ችለናል፡፡ ድላ ዩኒቨርስቲው በለጠፈው ማስታወቂያ እንደ ሀገር ባጋጠመን የምግብ በጀት እጥረትና የምግብ ዋጋ መጨመር ጋር በተያያዘ ተማሪዎች የምግብ በጀታቸው ሙሉ በሙሉ ካለቀ ወራት አስቆጥሯል ብሏል፡፡ ተማሪዎቼ ትምህርታቸውን አቋርጠው እንዳይወጡ አትክልት እንድመገቡ እያደረኩ ነው ብሏል፡፡ በአስቸኳይ የምግብ ጥሬ ዕቃ ግዥ አቅርቦ እንዲሟላልን ጠይቂያለሁ ያለው የድላ ዩኒቨርስቲ የአቅርቦት ሁኔታው እስከሚስተካከል በትዕግስት ጠብቁ ሲል አስታውቋል፡፡ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት @NATIONALEXAMSRESULT
10 78117Loading...
04
ተማሪ መመገብ ያልቻሉ ዩኒቨርስቲዎች እየበዙ ነው🤔 ዲላ ዩኒቨርስቲም የምግብ በጀት እጥረት እንደገጠመው ገልቷል፡፡ ቀደም ሲል የወላይታ ድቻ ዩኒቨርስቲ ተመሳሳይ እጣፈንታ እንደገጠመው መዘገባችን ይታወሳል፡፡ አብዛሃኛዎቹ ዩኒቨርስቲዎች ተማሪዎቻቸውን ለመመገብ ችግር እንደገጠማቸው በዚህ ዘገባችን ስር ከተሰጡት አስተያየቶች መረዳት ችለናል፡፡ ለማሳያነትም ድላ፣ ሀዋሳ እና አምቦ ዩኒቨርስቲ በበጀት እጥረትና በምግብ ግብኣት ችግር ተማሪዎቻቸውን መመገብ እንዳልቻሉ ከተሰጡት አስተያየቶች መረዳት ችለናል፡፡ ድላ ዩኒቨርስቲው በለጠፈው ማስታወቂያ እንደ ሀገር ባጋጠመን የምግብ በጀት እጥረትና የምግብ ዋጋ መጨመር ጋር በተያያዘ ተማሪዎች የምግብ በጀታቸው ሙሉ በሙሉ ካለቀ ወራት አስቆጥሯል ብሏል፡፡ ተማሪዎቼ ትምህርታቸውን አቋርጠው እንዳይወጡ አትክልት እንድመገቡ እያደረኩ ነው ብሏል፡፡ በአስቸኳይ የምግብ ጥሬ ዕቃ ግዥ አቅርቦ እንዲሟላልን ጠይቂያለሁ ያለው የድላ ዩኒቨርስቲ የአቅርቦት ሁኔታው እስከሚስተካከል በትዕግስት ጠብቁ ሲል አስታውቋል፡፡
10Loading...
05
በመጪው ሰኔ የመውጫ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎች የአገልግሎት 500 ብር የመክፈል እና ደረሰኝ የማቅረብ ግዴታ አለባቸው ሲል ትምህርት ሚኒስቴር ለሁሉም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በደብዳቤ ማሳወቁን ተመልክቻለሁ። አዩዘሀበሻ 👉ተጨማሪ መረጃዎች እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናሉን join አድርጉ፣ለሌሎች ጋብዙ👇👇 http://t.me/ayuzehabeshaofficial http://t.me/ayuzehabeshaofficial
12 483105Loading...
06
#Update የመውጫ ፈተና መቼ ይሰጣል? ትምህርት ሚኒስቴር ሚያዝያ 9/2016 ዓ.ም ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በፃፈው ደብዳቤ፤ የመውጫ ፈተና ከሰኔ 14 እስከ 21/2016 ዓ.ም ድረስ እንደሚሰጥ ለማወቅ ተችሏል፡፡ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና ለመጀመሪያ ጊዜ የሚወስዱ የቅድመ ምረቃ ዕጩ ተመራቂ ተማሪዎችን መረጃ በማሰባሰብ በትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን በኩል አረጋግጠው ባሳለፍነው ሳምንት ለትምህርት ሚኒስቴር መላካቸውን ያገኘነው መረጃ ያሳያል። 👉https://t.me/hugadssachannel
22 347204Loading...
07
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ የፃፈው ደብዳቤ ፡ ጉዳዩ፦ ያለአግባብ ገንዘብ ከባንክ ወጭ ያደረጉ ተማሪዎችን ይመለከታል፤ እንደሚታወቀው ባንካችን መጋቢት 06/2016ዓ.ም የሲስተም ማዘመን ስራ እየተሰራ በተፈጠረው የሲስተም ችግር ምክንያት ደንበኞች ያለአግባብ ገንዘብ ሳይኖራቸው ከሂሳባቸው ወጭ ማድረጋቸው ይታወቃል፡፡ በዚህም መሠረት ባንካችን ከአ/ምንጭ ዩኒቨርስቲ ጋር በትብብር በተሰራው የማስመለስ ስራ አብዛኛው ደንበኞች ያለአግባብ የወሰዱትን ገንዘብ መመለስ ችለዋል፡፡ ነገር ግን ጥቂት የሚባሉ ደንበኞች ዕዳቸውን ከፍለው በሚፈለገው ፍጥነት ሊመልሱ አልቻሉም፡፤ በመሆኑም ዩኒቨርስቲው ይህንን የሀገር ሃብት ለማስመለስ እስካሁን ድረስ ለሠራው ሥራ ምስጋናችንን እያቀረብን፣ የቀረውን ገንዘብ ማስመለስ ይቻል ዘንድ ከዚህ ደብዳቤ ጋር ባያያዝነው ሠንጠረዥ ላይ በተመለከተው ዝርዝር መሠረት ልክ እንደዚህ ቀደሙ በተቋሙ ለሚገኙ ተማሪዎች ያለአግባብ የወሰዱትን ገንዘብ #በ48 ሰዓት ጊዜ ውስጥ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ተመላሽ እንዲደረግ ልዩ የሆነ መመሪያ እንዲሰጣቸው በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡ [የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ] ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
18 42011Loading...
08
ዒድ ሙባረክ ! መጻህፍት ቤት ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1445 ዓ/ሂ የኢድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ ይላል። በዓሉ የሰላም፣የመተሳሰብ እና የፍቅር ይሆንላችሁ ዘንድ መልካም ምኞቱን ይገልጻል። ዒድ ሙባረክ
13 58122Loading...
09
ተጀምሯል https://vm.tiktok.com/ZMMunKo42/
13 1203Loading...
10
የ8ኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተና የሚሰጥበት ቀን... የ2016 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና ሰኔ 4 - 5/2016 እንዲሰጥ ተወስኗል። ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት @NATIONALEXAMSRESULT
12 37528Loading...
11
አዲስ ዓለም የልዩ-ፍላጎት አገልግሎት ዛሬ ማለትም ቅዳሜ ከምሽቱ2:30 ጀምሮ በtiktok አካውንቷ ብቅ ብላ ስለ ኦቲዝም ምንነት  ትተነትናለች። በፕሮግራሙ ዶ/ር ስመኝ ተስፋዬ ስለ ኦቲዝም ምንነት ያዘጋጀችውን ካጋራችን በኋላ የውይይት ጊዜ ይኖረናል። ዶ/ር ስመኝ በሐረማያ ዩኒቨርስቲ መምህርት ስትሆን፣ በማህበራዊ ገጿም ጤና ነክ ጉዳዮችን ለማህበረሰቡ በመልቀቅ ከሚመጡ ችግሮች ቀድመው ይጠነቀቁ ዘንድ ማህበራዊ ግዴታዋንም እየተወጣች ያለች እህታችን ናት። በዚህም በኦቲዝም ዙሪያ ትኩረት አድርጋ ለመስራት የምትሻ በመሆኗ በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች ከኦቲዝም ጋር በተያያዘ ተሳትፎ ታደርጋለች። ዛሬ ምሽት የአዲስ ዓለም የልዩ-ፍላጎት አገልግሎት ታድማ ስለ ኦቲዝም  ከቃረመችው ብሎም ለእናንተ የእውቀት ምንጭ የሚሆን መረጃ ይዛ ስለምትቀርብ በፕሮግራሙ በመታደም ብዙ ታተርፋላችሁ። ወንድምና እህቶቼ ምናልባት እርስዎ በማጋራትዎት አንድ ሰው ሊጠቅሙ ይችላሉና ሳይሰስቱ የሚመለከታቸው ሰዎች ላይ ይደርስ ዘንድ ያጋሩ ፕሮግራም ዛሬ ቅዳሜ ምሽት 2:30 ፕሮግራሙ የሚተላለፍባት ገጽ 👉http://tiktok.com/@belayzgetnet 👉http://tiktok.com/@simegn.tenachin
12 9154Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
ለጥናትና ምርምርዎ እገዛ ይፈልጋሉ?     አዎ ከሆነ መልስዎ! በመንግስትም ሆነ በግል ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በዲፕሎማ፣ዲግሪ እና በማስተርስ ፕሮግራም ለምትማሩ እና ትምህርታችሁን ጨርሳችሁ የምርቃት ጊዜያችሁን በጉጉት ለምትጠብቁ ሁሉ ስለ ጥናትና ምርምር በቂ እዉቀትን በመያዝ የመመረቂያ ፅሁፋችሁን ተመራጭ እና ተወዳጅ አድርጋችሁ በመስራት በጥሩ ዉጤት ትመረቁ  ዘንድ እናግዝዎታለን፡ If you need support related to:     1 Assignment / አሳይመንት 2 Research / ሪሰርች 3 Proposal / ፕሮፖዛል 4 Term Paper /  ተረም ፔፐር 5 Case study/ ኬዝ ስተዲ 6 Article Review 7  Mini research 8  Business plan 9  Environmental impact assessment [EIA] Any other Questions Contact us via @ResearcherETH @ResearcherETH @ResearcherETH
Mostrar todo...
👍 22 1
Photo unavailableShow in Telegram
" የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን ይሰጣል " - ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ የ2016 ዓ.ም 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። የትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ፤ " ፈተናው ሙሉ በሙሉ በኦንላይን ለመስጠት ባይቻልም በክልሎች በተመረጡ ከተሞች ለመስጠት እየተሠራ ነው " ብለዋል። " በሁሉም ክልሎች ያሉ የተመረጡ ተማሪዎች በኦንላይን ፈተናቸውን ይወስዳሉ " ሲሉ አሳውቀዋል። ቀሪዎቹ ደግሞ በተለመደው አግባብ ፈተናቸውን እንደሚወስዱ ገልጸዋል። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር እሸቱ ከበደ በበኩላቸው  ፤ " ፈተናው በኦንላይን ለመሥጠት የሚያስችል የቅድመ ዝግጅት ሥራ እየተሠራ ነው " ብለዋል። ተፈታኝ ተማሪዎች በሙከራ ፈተና እንዲለማመዱ እንደሚደረግ ገልጸዋል። የአሰልጣኞች ስልጠና በመስጠት ተማሪዎች ተደጋጋሚ ስልጠና እንደሚሰጣቸው አመልክተዋል። ከቀጣይ ሳምንት ጀምሮ የአሰልጣኞች ስልጠና መስጠት ይጀመራል ብለዋል። © ትምህርት ሚኒስቴር
Mostrar todo...
👍 28😁 9 5
ተማሪ መመገብ ያልቻሉ ዩኒቨርስቲዎች እየበዙ ነው🤔 ዲላ ዩኒቨርስቲም የምግብ በጀት እጥረት እንደገጠመው ገልቷል፡፡ ቀደም ሲል የወላይታ ድቻ ዩኒቨርስቲ ተመሳሳይ እጣፈንታ እንደገጠመው መዘገባችን ይታወሳል፡፡ አብዛሃኛዎቹ ዩኒቨርስቲዎች ተማሪዎቻቸውን ለመመገብ ችግር እንደገጠማቸው በዚህ ዘገባችን ስር ከተሰጡት አስተያየቶች መረዳት ችለናል፡፡ ለማሳያነትም ድላ፣ ሀዋሳ እና አምቦ ዩኒቨርስቲ በበጀት እጥረትና በምግብ ግብኣት ችግር ተማሪዎቻቸውን መመገብ እንዳልቻሉ ከተሰጡት አስተያየቶች መረዳት ችለናል፡፡ ድላ ዩኒቨርስቲው በለጠፈው ማስታወቂያ እንደ ሀገር ባጋጠመን የምግብ በጀት እጥረትና የምግብ ዋጋ መጨመር ጋር በተያያዘ ተማሪዎች የምግብ በጀታቸው ሙሉ በሙሉ ካለቀ ወራት አስቆጥሯል ብሏል፡፡ ተማሪዎቼ ትምህርታቸውን አቋርጠው እንዳይወጡ አትክልት እንድመገቡ እያደረኩ ነው ብሏል፡፡ በአስቸኳይ የምግብ ጥሬ ዕቃ ግዥ አቅርቦ እንዲሟላልን ጠይቂያለሁ ያለው የድላ ዩኒቨርስቲ የአቅርቦት ሁኔታው እስከሚስተካከል በትዕግስት ጠብቁ ሲል አስታውቋል፡፡ ተማሪ ነክ መረጃዎችን ለማግኘት @NATIONALEXAMSRESULT
Mostrar todo...
👍 31😭 18🔥 3👎 1😁 1
ተማሪ መመገብ ያልቻሉ ዩኒቨርስቲዎች እየበዙ ነው🤔 ዲላ ዩኒቨርስቲም የምግብ በጀት እጥረት እንደገጠመው ገልቷል፡፡ ቀደም ሲል የወላይታ ድቻ ዩኒቨርስቲ ተመሳሳይ እጣፈንታ እንደገጠመው መዘገባችን ይታወሳል፡፡ አብዛሃኛዎቹ ዩኒቨርስቲዎች ተማሪዎቻቸውን ለመመገብ ችግር እንደገጠማቸው በዚህ ዘገባችን ስር ከተሰጡት አስተያየቶች መረዳት ችለናል፡፡ ለማሳያነትም ድላ፣ ሀዋሳ እና አምቦ ዩኒቨርስቲ በበጀት እጥረትና በምግብ ግብኣት ችግር ተማሪዎቻቸውን መመገብ እንዳልቻሉ ከተሰጡት አስተያየቶች መረዳት ችለናል፡፡ ድላ ዩኒቨርስቲው በለጠፈው ማስታወቂያ እንደ ሀገር ባጋጠመን የምግብ በጀት እጥረትና የምግብ ዋጋ መጨመር ጋር በተያያዘ ተማሪዎች የምግብ በጀታቸው ሙሉ በሙሉ ካለቀ ወራት አስቆጥሯል ብሏል፡፡ ተማሪዎቼ ትምህርታቸውን አቋርጠው እንዳይወጡ አትክልት እንድመገቡ እያደረኩ ነው ብሏል፡፡ በአስቸኳይ የምግብ ጥሬ ዕቃ ግዥ አቅርቦ እንዲሟላልን ጠይቂያለሁ ያለው የድላ ዩኒቨርስቲ የአቅርቦት ሁኔታው እስከሚስተካከል በትዕግስት ጠብቁ ሲል አስታውቋል፡፡
Mostrar todo...
Bank Jobs - የባንክ ስራዎች

በኢትዮጵያ ውስጥ የሚወጡ የትኛውንም የባንክ ስራዎች በፍጥነት እና በአንድ ቦታ ያግኙ!

በመጪው ሰኔ የመውጫ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎች የአገልግሎት 500 ብር የመክፈል እና ደረሰኝ የማቅረብ ግዴታ አለባቸው ሲል ትምህርት ሚኒስቴር ለሁሉም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በደብዳቤ ማሳወቁን ተመልክቻለሁ። አዩዘሀበሻ 👉ተጨማሪ መረጃዎች እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናሉን join አድርጉ፣ለሌሎች ጋብዙ👇👇 http://t.me/ayuzehabeshaofficial http://t.me/ayuzehabeshaofficial
Mostrar todo...
👍 18👎 8 5🔥 2🤔 1
Photo unavailableShow in Telegram
#Update የመውጫ ፈተና መቼ ይሰጣል? ትምህርት ሚኒስቴር ሚያዝያ 9/2016 ዓ.ም ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በፃፈው ደብዳቤ፤ የመውጫ ፈተና ከሰኔ 14 እስከ 21/2016 ዓ.ም ድረስ እንደሚሰጥ ለማወቅ ተችሏል፡፡ የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና ለመጀመሪያ ጊዜ የሚወስዱ የቅድመ ምረቃ ዕጩ ተመራቂ ተማሪዎችን መረጃ በማሰባሰብ በትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን በኩል አረጋግጠው ባሳለፍነው ሳምንት ለትምህርት ሚኒስቴር መላካቸውን ያገኘነው መረጃ ያሳያል። 👉https://t.me/hugadssachannel
Mostrar todo...
👍 20😭 5 3
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርስቲ የፃፈው ደብዳቤ ፡ ጉዳዩ፦ ያለአግባብ ገንዘብ ከባንክ ወጭ ያደረጉ ተማሪዎችን ይመለከታል፤ እንደሚታወቀው ባንካችን መጋቢት 06/2016ዓ.ም የሲስተም ማዘመን ስራ እየተሰራ በተፈጠረው የሲስተም ችግር ምክንያት ደንበኞች ያለአግባብ ገንዘብ ሳይኖራቸው ከሂሳባቸው ወጭ ማድረጋቸው ይታወቃል፡፡ በዚህም መሠረት ባንካችን ከአ/ምንጭ ዩኒቨርስቲ ጋር በትብብር በተሰራው የማስመለስ ስራ አብዛኛው ደንበኞች ያለአግባብ የወሰዱትን ገንዘብ መመለስ ችለዋል፡፡ ነገር ግን ጥቂት የሚባሉ ደንበኞች ዕዳቸውን ከፍለው በሚፈለገው ፍጥነት ሊመልሱ አልቻሉም፡፤ በመሆኑም ዩኒቨርስቲው ይህንን የሀገር ሃብት ለማስመለስ እስካሁን ድረስ ለሠራው ሥራ ምስጋናችንን እያቀረብን፣ የቀረውን ገንዘብ ማስመለስ ይቻል ዘንድ ከዚህ ደብዳቤ ጋር ባያያዝነው ሠንጠረዥ ላይ በተመለከተው ዝርዝር መሠረት ልክ እንደዚህ ቀደሙ በተቋሙ ለሚገኙ ተማሪዎች ያለአግባብ የወሰዱትን ገንዘብ #በ48 ሰዓት ጊዜ ውስጥ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ተመላሽ እንዲደረግ ልዩ የሆነ መመሪያ እንዲሰጣቸው በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡ [የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ] ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news
Mostrar todo...
👍 32😁 19 6😭 3👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
ዒድ ሙባረክ ! መጻህፍት ቤት ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1445 ዓ/ሂ የኢድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ ይላል። በዓሉ የሰላም፣የመተሳሰብ እና የፍቅር ይሆንላችሁ ዘንድ መልካም ምኞቱን ይገልጻል። ዒድ ሙባረክ
Mostrar todo...
👍 21 4
Mostrar todo...
አዲስ_ዓለም(belayzgetnet) is LIVE | TikTok

ስለ ኦቲዝም እንወያይ ከዶ/ር ስመኝ ጋር. Check out አዲስ_ዓለም(belayzgetnet) LIVE videos on TikTok! Watch, follow, and discover the latest content from አዲስ_ዓለም(belayzgetnet).

7👌 4🥰 1👏 1

👍 26 3🥰 2👎 1