cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Offlcial ķö_ĸĭĭĭ

Mert mert pic 👧 Old music🎷 Dance video🎥 Tik tok video😆😆 Coupl pic 👫

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
198
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

😳Sema seweyewe koy ante selgabezekegn nw ende endi mewedew zefenune🤔🤔 Shurureye😘😘😘 @kokilady 🦋🦋🦋🦋
Mostrar todo...
5.33 KB
አንድ ሰው አንቺን ትቶሽ ሔዶ እንደገና ወደ አንቺ ከተመለሰ እባክሽ ልቡን💔 አትስበሪው #እግሩን_ስበሪው 😜😂😂 @kokilady
Mostrar todo...
😔አንዳንዴ ሳትኖር የምትሞትበት አንዳንዴ ደግሞ ሞተህም የምትኖርበት ብዙ ጊዜ ግን ዝም ብለህ የምትጓዝበት ህይወት አለ😔 @kokilady
Mostrar todo...
enati 🙏🙏🙏🙏 @kokilady
Mostrar todo...
፡ የምር አድጌ ነው?…ወይስ ህይወት ገብቶኝ ይሆን?…አሁን ላይ ምንም ነገር በህይወቴ ቢፈጥር ዝም እምለው…ቢከፋኝ እና ቢደብረም ዝም…ለማንምም ቢሆን ምንም አልልም… tsega🙄
Mostrar todo...
------ዊሊያም ሼክስፔር------ ☞ "ሲዖል ባዶ ነው፡፡ ምክንያቱም ሁሉም ዲያብሎሶች ያሉት እዚህ ምድር ላይ ነው፡፡" ☞ "ከክፋት ስትርቅ ሰላምህን ታበዛለህ፤ ቅንና መልካም ስትሆን ደግሞ ከጭንቀትና ከጸጸት ትድናለህ።" ☞ "ለማንኛውም ሠው ጆሮህን ስጥ፤ ድምፅህን ግን ቀንስ፤ ሁሉንም ውደድ፤ ጥቂቶቹን እመን፤ ማንንም ግን አትበድል፡፡" 8☞ "የውሸት ጓደኛና ጥላ ሁለቱምአንድ ናቸዉ። ሁለቱም የሚቆዩት ፀሐይ እስካለች ድረስ ነው።" ☞ "ጨውን ሺ ጊዜ ስኳር ብትለው ስሙን እንጂ ጣዕሙን መቀየር አይችልም።" ☞ "የቀንን ውበት አይቶ ለማድነቅ የግድ ጨለማን መጠበቅ ያስፈልጋል።" ☞ "መልካም ስም ለሰው ልጅ የመንፈስ ቀንዲል ናት።" ☞ "ማንም ሰው ህይወት ስህተት ወይም ትክክል መሆኑን የሚያውቀው ሲፈተን ነው።"
Mostrar todo...
ምርጥ ዘፈን🙂 @kokilady
Mostrar todo...
5_6066821981989241969.ogg10.19 KB
ልቤ ድንጋይ ሆነ .....አለችኝ . . .Ee? ስላት ሰው አላፈቅር አለኝ ሁሉም አንድ ሆኑብኝ ለይቼ የማየው እና የማስበው አጣሁ ምን ላርግ ehete...... ነበረ ያለችን ከሰአታት በፊት እያወራን. . . . ታድለሽ❤️ ....ይህን ብቻ ነበር ያልኳት ... እውነት እንደሷ መሆን ተመኘው ለማንም የማይደነግጥ ... ለማንም የማይጨነቅ.... በቃ ጦር አምጥተው ቢወጉት እንኳን የማይደማ ልብ ቢኖረኝ ብዬ ተመኘው😔 . . . ምናለ ግን ቢኖረኝ😞 #hera🖤🥀🥺 @kokilady
Mostrar todo...