cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Islamic News

ትክክለኛው ኢስላማዊ አስተምህሮ፦ 1) ከቁርኣን፣ 2) ከሐዲሥ፣ 3) ከታማኝ ዑለማዎችና 4) ከትክክለኛ ቂያስ ተጠናቅሮ ይቀርብበታል። 5)** አዳዲስና ወቅታዊ ኢስላማዊ የሆኑ ጉዳዮችም ይዳሰሳሉ። አላማችን ኡማውን ማገልገል ነው። ማንኛውም አስተያዬት ሲኖራችሁ በዚህ ላይ አስፍሩልኝ። @solat_is_must ስህተትም ባያችሁ ጊዜ አርሙኝ። 🍁ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የሰሪውን አጅር ያገኛል

Mostrar más
Etiopía10 949El idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
247
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ያኢላሂ: : بسم الله الرحمن الرحيم السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ↪🍃በቁርዐን የተ ገለፁትን 25 ነብያቶች ያዉቃሉ? 1፨ አደም (አለይሂ.ሰላም) 2፨ ኢድሪስ (አለይሂሰሰላም) 3፨ ኑህ (አለይሂሰላም) 4፨ ሁድ (አለይሂሰላም) 5፨ ሷሊህ (አለይሂሰላም) 6፨ ኢብራሒም (አለይሂ ምሰላም ) 7፨ ሉጥ (አለይሂሰላም) 8፨ እስማኤል (አለይሂሰላም) 9፨ ኢስሃቅ (አለይሂሰላም) 10፨ ያዕቆብ (አለይሂሰላም) 11፨ ዩሱፍ (አለይሂሰላም) 12፨ አዩብ (አለይሂ.ሰላም) 13፨ ሹዐይብ (አለይሂሰላም) 14፨ ሃሩን (አለይሂሰላም) 15፨ ሙሣ (አለይሂሰላም) 16፨ ኢልያሥ (አለይሂሰላም) 17፨ ዙልኪፍል (አለይሂሰላም) 18፨ ዳዉድ (አለይሂሰላም) 19፨ ሡለይማን (አለይሂሰላም) 20፨ አልየሠዕ (አለይሂሰላም) 21፨ ዩኑስ (አለይሂሰላም) 22፨ ዘከሪያ (አለይሂ ሰላም ) 23፨ የህያ (አለይሂሰላም) 24፨ ኢሳ (አለይሂ ሰላም) እና 25፨ ሙሐመድ {{ሶለሏሁ አለይሂ ወሠለም}} ናቸዉ:: ↪🍃፨ ከነዚህ ከላይ ከተጠቀሱት 25 ትታላላቅ ነብያቶች መካከል ደግሞ 5tu (አምሥቱ) ዑሉል- ዐዝም {መከራና ስቃይ ታጋሽ} በመባል ይታወቃሉ:: ↪🍃፨እነሱM:- 👉1፨ ኑህ(አ.ሰ) 👉2፨ ኢብራሂም(አ.ሰ) 👉3፨ ኢሳ(አ.ሰ) 👉4፨ ሙሣ እና(አ.ሰ) 👉5፨ ነብዩ ሙሐመድ {ሰዐወ} ናቸዉ!!! ↪🍃፨በተጨማሪም:- በቁርዐን ዉስጥ የተጠቀሱትን አሥሩን መላዕክቶችን, አንዲሁም የሥራ ድርሻቸዉንስ ምን ያህሎቻችን ለማወቅ ጥረት አድርገናል??? ↪🍃ዝርዝራቸዉን እነሆ! :-->. 👉1፨ጂብሪል => መልዕክትን ማድረስ 👉2፨ሚካኤል => የዝናብ ተወካይ 👉3፨አስራፊል=> የትንሳኤ ቀን ነፊ (ጥሪንባዉን)... 👉4፨መለከል-መዉት=> ነፍስ አዉጭ 👉፨5ረቂብ ና አቲድ => ጥሩ ና መጥፎ ስራችንን የሚመዘግቡ 6፨ ነኪር ና ሙንከር => ቀብር ዉሥጥ ጥያቄ የሚጠይቁ 👉7፨ ማሊክ => የጀሀነም በር ዘበኛ 👉8ሪድዋን => የጀነት በር ዘበኛ። ____"===______🌹"ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) ምንም አይነት የሚያስከፋና አሳዛኝ ዜና ሲሰሙ፦🌸 "አልሃምዱ ሊላህ አላ ኩሊ ሃሊን" በሁሉም ነገር (ጥሩም ሆነ መጥፎ) ለአላህ ምስጋና ይገባው ይሉ ነበር : አይ የሰው ልጅ ገና እንደተረገዘ በእናቱ ሆድ ጉብ ብሎ ይታያል ሙቶ ከተቀበረ በሗላ ቀብሩም ጉብ ብሎ ይታያል ሲወለድ እናቱ በምጥ ትሰቃያለች ሲሞት ደግሞ እራሱ በጣረ ሞት ይሰቃያል ሲወለድ ጭንቅላቱ ቀድሞ ወደ ምድር ይወጣል ሲሞትም ጭንቅላቱ ቀድሞ ወደ ቀብር ይገባል ሲወለድ እራሱ ያለቅሳል ሲሞት ደግሞ ይለቀስለታል ሲወለድ በአንሶላ ይጠቀለላል ሲሞትም በአንሶላ ይከፈናል ሕፃን እያለ ያገንኘውን ነገር ወደ አፉ ይልካል ሲሞቶ ደግሞ አፉ በጥጥ ይወተፉል ሲወለድ ባዶ እጁን ይወለዳል ሲሞትም ባዶ እጁን ይቀበራል ሲወለድ ማን እንዳዋለደው ማን እንዳጠበው አያውቅም ሲሞትም ጀናዛውን ማን እንዳጠበው ማን ለህድ እንዳስገባው አያውቅም ሲወለድ ወንድ ከሆነ አዛን ይባልበታል ሴት ከሖነች ኢቃም ይባልባታል ሲሞቱ ደግሞ ይሰግድባቸዋል አጃኢብ አጃኢብ አጃኢብ ከ አዛን እስከ ኢቃም ላለች ጊዜ ነው ??? እንደዚህ የምንባዝነው? አላህ ይዘንልን አላህ ይዘንልን አላህ ይዘንልን ሼር በማድረግ ወንድም እህቶችን ለተፈኩር ጋብዙ የአላህ መልእክተንኛ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል ቲኒሽ ደቂቃ ስለ አኼራ መፈከር ወይም ማስተንተን ከ አንድ አመት ዒባዳ ይበልጣል ብለዋል: ምርጥ ምክሮች ⚀, ምርጥ ነገር ልምከርህ: ➢የትም ብትሆን አላህን ፍራ! ❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀ ⚁, ወደ ስኬት የሚያደርሱ ጎዳናዎችን ላመላክትህ: ➢ቁርዓን እና ➢ሐዲስን አጥብቀህ ያዝ! ❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀ ⚂, ምርጥ ነገሮች ይኑሩህ: ➢ዲን, ➢መልካም ስነ-ምግባር, ➢ከሰዎች የሚያብቃቃህ ገንዘብ ❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀ ⚃, 4 ነገሮች ካሉህ ብዙ ነገር አለህ: ➢ኢማን, ➢የሰው ፍቅር, ➢እናት ሃገር, ➢መልካም የትዳር ጏደኛ ❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀ ⚄, 5 ነገሮች ከእጅህ ሳይወጡ ተጠቀምባቸው: ➢ወጣትነት, ➢ጤና, ➢ትርፍ ጊዜ, ➢ገንዘብ, ➢ህይወትህ ❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀ ⚅, ሀቆች እንዳሉብህ አትዘንጋ: ➢የአላህ(ሱ.ወ), ➢የረሱል(ሰ.ዐ.ወ) ➢የራስህ, ➢የወላጅህ, ➢የሙስሊም ወንድምህ, ➢የሌሎች ፍጥረታት..." 👉እነዚህን ምርጥ ምክሮች ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ መልክ ያበርክቱ!!! ➖〰➖〰➖〰➖~ይህን ያውቁ ኖሯል?~~~ ‌ ሶስቱ እጅግ በጣም አስፈሪ የጀሃነም ሸለቆዎች ‌ 1 وادي الغَّي......አል ገይ ሸለቆ 2 وادي الوَّيل......አል ዋይል ሸለቆ 3 وادي سقر......አል ሰቀር ሸለቆ! ‌ ዝርዝሩን እነሆ ፦ 1ኛ وادي الغَّي......አል ገይ ሸለቆ ............................................ ‌ [ فخلفهم من بعدهم خلف اضاعوا الصلوات واتبعوا الشهوات فسوف يلقون غياً ] ‌ ከነሱም ቦሃላ ሶላተን ያጓደሉ ፥ (የተዉ)፥ ፍላጎቶችንም የተከተሉ መጥፎ ምትኮች (ትውለዶች) ተተኩ ! (وادي الغَّي......አል ገይ ሸለቆ ) የገሃነም ሸለቆ በርግጥ ያገኛሉ ። {መርየም ፡59} ይህቺ የጀሃነም ሸለቆ (የተለያዩ ሰላቶችን አንድ ላይ ሰብስበው ለሚሰግዱ) እጅግ በጣም ምታቃጠል ከመሆኗ የተነሳ ጀሃነም እራሷ የአሏህን እርዳታ ትጠይቃለች ! የሰው ልጆች ይቋቋሙታልን ? ‌ 2ኛ وادي الوَّيل......አል ዋይል ሸለቆ ............................................ ‌ [ ويل للمصلين الذين هم عن صلاتهم ساهون ]. ‌ ወዮላቸው ፥ ለሰጋጆች ፣ ለነዝያ እነሱ ከስግደታቸው ዘንጊዎች ለኾኑት (ሰጋጆች ) ። {አል-ማኡን ፡ 4-5} ይህቺ የጀሃነም ሸለቆ (ሶላትን ያለ አግባብ ለሚያዘገዩ ) የተዘጋጀች ስትሆን እጅግ በጣም ከሚያስፈሩ የጊንጥ እና የ እባብ አይነቶች የተሞላችዋ የጀሃነም ሸለቆ ነች ። አሏህ እራሱ ይጠብቀን ! ‌ 3ኛ وادي سقر......አል ሰቀር ሸለቆ .......................................... ‌ [ماسلككم في سقر ، قالوا لم نكن من المصلين ] و قال [وماأدراك ماسقر ، لاتبقي ولا تذر ] ‌ (ይሏቸዋልም)፦ በሰቀር ውስጥ ምን አገባችሁ" ? (እነርሱም) ይላሉ ፦ ከሰጋጆች አልነበርንም ። ሰቀር ምን እንደሆነች ምን አሳወቀህ ? (ያገየችውን ሁሉ) አታስቀርም ፣ አትተውምም። { አል-ሙደሲር ፡27-28/42፡43} ይህቺ የጀሃነም ሸለቆ የተዘጋጀችው (ሶላትን ለማይሰግዱት) ሲሆን ሰላትማይደግዱት ገና ሲገቡባት (ከሙቀቷ የተነሳ) አጥንታቸውን ምታቀልጥ የሆነች ነች። ሶላት የማይሰግዱ ሰዎች የሚቀሰቀሱት (ለፍርድ ሚቀርቡት ) ከነ ፊርኦን ከነ ሃማን ጋር ሲሆን!የነብያችንን ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሸፋእ እንዳያገኙ አሏህ (ሱ.ወ.) ያደርጋቸዋል ። አሏህ ይጠብቀን !! እባክህን !! በተቻለህ አቅም ይህቺን ለምታቀውም ላማታቀውም share አድርግ ምን ታውቃለህ በዚህ ምክንያት ከጀሃነምና ከሸለቆዎቿ ትጠብቃቸውና ሰላታቸውን ወቅቱን ጠብቀው በጀማዓ መስጂድ ሄደው እንዲሰግዱና ሰላታቸውም ላይ ጠንካራ እንዲሆኑ ሰበብ ትሆን ይሆናል !!ያአሏህ ያ አርሃም አልራሂሚን ከጀሃነም እና ከሸለቆዎችዋ አንተ ጠብቀን ፡፡ @islamics11
Mostrar todo...
ኹዝ ቢየዲ ያረሱለሏህ ☘☘☘🍀☘ ‹‹ኹዝ ቢየዲ ያረሱለላህ›› የምትለዋን ዱዓ ለመጀመሪያ ጊዜ ያዜሙት የዳናው የመጀመሪያ መሪ ሸኽ አህመድ አደም ናቸው። ይህችን ዱዓ ሊቀኙ የቻሉበትን ምክንያት ከአባቴ ስንሰማው በእንባ ታጥበናል። ይኼውም ወሌ ጉግሳ ለተባለ የአከባቢው አንባገነን ክርስትያን ገዥ ሰዎች ሄደው፦ ሸኽ አህመድ የገሀነም እንደሆንክ እየተናገሩ ነዉ›› ይሉታል። በሰማው ነገር በጣም ይበሳጫል። ሸህ አህመድ ተይዘው ከፊቱ እንዲቀርቡ ያዛል። ታላቁ ዐሊምተይዘው ቀረቡ። «የገሀነም እንደሆኩ ትናገራለህ አሉ» ሲል አፈጠጣቸዉ። «እኔ እንደዚያ አላልኩም ፣ አምላክ ለገሀነም ያጨዉን ሰው መርጦ ነው የሚያስቀምጠው» ሲሉ በቅኔ መለሱለት። «እርሱ ራሱ መርጦ ይወስናል እንጂ እኔ መዳቢ አይደለሁም» ይሄን ይመስላል የዚህ ቅኔያዊ መልሳቸው ጥሬ ትርጉም /ሰም/። በሌላ በኩል የዚህ አምባገነን ገዥ ቤተ መንገስት ያለበት ከተማ «መርጦ» ትባላለችና የቅኔያቸው ወርቅ «መርጦ ከምትባለው ከተማ ላይ የነገሰው ግፈኛ አምላካዊ ቅጣት አይቀርለትም» ማለት ነዉ። ጉግሳ ቅኔው አልገባዉም። በዙሪያው ያሉ ሰዎችም እንደዚሁ። በተናገሩት ተረጋግቶ ሸኹን ወደ መጡበት በሠላም ሸኛቸው። ውሎ አድሮ ቅኔው በነገረኞች ሲፍታታታ ፣ «በዚህ ግፍህና ክህደትህ ከቀጠልክ ጀሀነም አይቀርልህ» ማለታቸው እንደሆነ ተደረሰበት። ጉግሳ ትርጉሙ ሲገለጥለት በጣም ተበሳጨ። በአስቸኳይ ከፊቱ ይቀርቡ ዘንድ ወደ ሸኽ አህመድ መልዕክት ላከ። «አልመጣም በሉት» ሲሉ መለሱለት። ጉግሳ ጦር ይዞ ወደ ዳና ገሰገሰ። ታላቁ ዐሊም የዚህን ካፊር ጸለምተኛ ፊት ፣ ዳግም ማየት አልፈለጉምና ጉዞ መጀመሩን ሲሰሙ ፡ አላህ ሞትን እንዲያድላቸው አጥብቀው ዱዓ ጀመሩ። ለወዳጆቻቸው ለመልዕክተኛዉም፦ ‹‹ኹዝ ቢየዲ ያረሱለላህ›› የሚል ማስታወሻ ሌት ከቀን እያዜሙ ላኩ። «የአላህ መልዕክተኛ ሆይ ፣ መሞቻዬ ደርሷልና በመጪው ዓለም እጄን ይዘው የርሰዎ ሸፈዐ ተጋሪ ያድርጉኝ» ነው መልዕክቱ። ረቢዕ ኢብን ከዕብ «በጀነት ከርሰዎ ጋር መሆን እፈልጋለሁ» እንዳላቸዉ ፤ ሙስዐብ አል-አስለሚ ሸፈዐቸውን በቀጥታ እንደጠየቃቸው ወይም የዑትቢ ባለታሪክ ከቀብራቸዉ ተደፍቶ ዱዓ እንደተማፀናቸው ሁሉ ሸኽ አህመድ ዳኒም «ኹዝ ቢየዲ»ን ለዓለማት ዕዝነት አስታወሱ። ኢማም አል-ቡኻሪ በወገኖቻቸዉ እንግልት ባገኛቸዉ ጊዜ አላህ እንዲገድላቸዉ ዱዐ ባደረጉ በሳምንታት ዉስጥ እንደሞቱት ሁሉ የሸኽ አህመድን ዱዐም አላህ ፈጥኖ ተቀበላቸዉና የጉግሳ ጦር ከቦታው ከመድረሱ በፊት ፣ ሸኽ አህመድ ይህችን ዓለም በሞት ተሰናበቱ። ጉግሳ ከቦታዉ ደርሶ የርሳቸዉን መሞት ሲሰማ ታላቅ ሰው ማሳደዱ ቆጭቶት በጣም አለቀሰ። እነሆ «ኹዝ ቢየዲ» ዛሬም በደረሶቻቸው እየተዜመች የዚያን ሙጃሂድ ልዕልና ታስተጋባለች። ይህችን ታሪካዊ ክስተትም ታስታዉሳለች @islamics11 @islamics11
Mostrar todo...
እንኳን ደስ አላችሁ የኦርቶጐል ፊልም በNile sat መታየት ጀመረ። Channal name Nessma Frequency 12208 Polarization vertical/V ከሰኞ - አርብ ከምሽቱ 4 ሰአት ጀምሮ @islamics11 @islamics11
Mostrar todo...
እንኳን ለ 1 ሺህ 495 ኛው የነብያችን፣የሐቢባችን፣የረሱላችን ﷺ የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን። በሙሐመድ (ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሠለም) ፍቅር አንድ ነን "ሙስሊሞች ወንድማማቾች ናቸው።በሁለት ወንድሞቻችሁም መሃል አስታርቁ ። ይታዘንላችሁም ዘንድ አላህን ፍሩ" አል ሁጁራት ፡ 10 Te→:¨·.·¨: ❀  `·. @islamics11 @islamics11 ይቀላቀሉን 👆👆😍
Mostrar todo...
VideoVideo @islamics11
Mostrar todo...
4.77 MB
በ #ሀበሻ ምድር ላይ ኢስላምን ለማስፋፋት ኡለማዎቻችን ሲጠቀሙበት የነበረ ብቸኛው ሚዲያ #መውሊድ ነው ሸይኽ ሀሠን ታጁ @islamics11 ይ ቀ ላ ቀ ሉ ን 👆👆
Mostrar todo...
#የዉሀብያ_ጠንሳሽ_መሪዎች_መዉሊድን_ሲያወድሱት_ተከታዮቻቸዉ_ግን እስከ አሁንም ቅዠት ዉስጥ ናቸዉ! ↪ከፀሃይ መውጫ እስከ መግቢያዋ ያሉ ሙስሊሞች በሙሉ ዑለማኦቻቸውም ጭምር፤ #መውሊድን ማክበር መልካም እና ምንዳ ያለው መልካም ሥራ መሆኑን መስክረዋል፡፡ ይህን የተቃወመ «ሙሐመድ ኢብን አብዱልወሃብ» እና «ተከታዮቹ ወሃቢያዎች» ብቻና ብቻ ናቸው፡፡ ↪ #እንዳውም የ"ሙሐመድ ኢብን አብዱልወሃብ"እና የ"ተከታዮቹ" #አለቆቻቸው› :- ☞ #ኢብን_ተይሚያ፣ ☞ #ዘሀቢይ፣ ☞ #ኢብኑል_ቀዪም ☞ #ኢብኑ_ከሲር›› መውሊድ መልካም መሆኑን ተናግረዋል፡፡ • እስቲ አንድ ዓሊም እንኳ ቢሆን መውሊድን መጥፎ ነው፤ (መውሊድን ያወገዘ) አለ የሚሉ ከሆነ ያምጡ..? ከነሱ በፊት የነበሩ ጠማማ #አለቆቻቸው እንኳ መውሊድ መልካም እና ምንዳ ያለው መልካም ሥራ እንደሆነ የተናገሩትን ያውቁ ይሁን ??? #ይሄውላችሁ_የሁሉም_ከሥር_ተጽፏል_ይነበብ: ↪ ①ተኛ☞- ጠማማው #ኢብኑ_ተይሚያ መውሊድ ማክብር ይቻላል ብሏል..! #ኢብን_ተይሚያ [ ኢቅቲዳእ አሲራጡል ሙስተቂም ] በተባለው ኪታቡ እንድህ ይላል:- ﻓﺘﻌﻈﻴﻢ ﺍﻟﻤﻮﻟﺪ ﻭﺍﺗﺨﺎﺫﻩ ﻣﻮﺳﻤﺎ ﻗﺪ ﻳﻔﻌﻠﻪ ﺑﻌﺾ ﺍﻟﻨﺎﺱ ﻭﻳﻜﻮﻥ ﻟﻪ ﻓﻴﻪ ﺃﺟﺮ ﻋﻈﻴﻢ ﻟﺤﺴﻦ ﻗﺼﺪﻩ ﻭﺗﻌﻈﻴﻤﻪ ﻟﺮﺳﻮﻝ ﺍﻟﻠﻪ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺁﻟﻪ ﻭﺳﻠﻢ ‹‹መውሊድ ማክበር እንዲሁም እንደ (መውሲም) መወሰዱ አንዳንድ ሰዎች ሊሰሩት ይችላል ነብዩን ማክበር ስላለበት ለነሱም ታላቅ ምነዳ አላቸው» ይላል፡፡ በዚህ ኪታብ ብቻ አይደለም፤ በሌሎች ኪታቦችም መውሊድ ማክበር ይቻላል ብሎ ጠቅሷል፡፡ ↪②ተኛ ☞-#ኢብኑል_ቀይም [ መዳሪጁ ሳሊኪን ] ባለው መጽሃፉ ብሏል፡- « መውሊድ ላይ ጥሩ ጥሩ ድምጾችን መስማት፤ ወይም በታሪካችን በማንኛውም ኢስላማዊ ዝግጅቶች ላይ ጥሩ ጥሩ ድምጾችን መስማት፤ በርግጥ እርሱ ለልብ ብርሃን ይሠጣል፤ ለአድማጩም ነቢያዊ ብርሃንን ያጎናጽፈዋል» [መዳሪጁ ሳሊኪን ገፅ 498] ↪ ③ተኛ ☞ #ዘሀቢይ [ ሰይሩ አዕላሚ ኑበላእ ] ብሎ በሰየመው መጽሃፉ፡- ስለ ንጉስ #ሙዘፈር መልካምና ጀግና መሪ እንደነበሩ ከተናገረ በላ እንዲህ ይላል፡- « ስለ መውሊድ ማክበራቸውን ደግሞ ለማውራት ቃላት ያንሳል፤ ኸልቁ (ሰዉ) ከዒራቅ እና ከጀዚራ ሁሉ ይመጣላቸው ነበረ፤ ይህን መውሊድ በትልቁ ያከብሩት ነበር፤ በሬ፣ ግመልና ፊየሎችም ለዚሁ መውሊድ ያርዱ ነበረ፡፡ ኢብኑ ዲህያ የተባሉ ስለ መውሊድ መጽሃፍ ጽፈው ለንጉሱ በስጦታ መልክ ሲሰጡ እሳቸውም 1000 ዲናር ሰጧቸው »... ↪④ተኛ☞ #ኢብኑ_ከሲር [ አልቢዳያ ወኒሃያ ] በተሰኘ መጽሃፉ፤ በሁለት ገፆቹ [335 አና 336 ከፍል-22] እንዲህ ይላል፡- « ንጉስ አልሙዘፈር ከተላላቅ ንጉሶችና አስተዳዳሪዎች አንዱ ነበር፤ መልካም ሥራዎችም ነበሩት፤ መውሊድንም በረቢዑል አወል ታላቅ ዝግጅት በማዘጋጀት ያከብር ነበር፡፡ ከዛም ሁሉ ጀግና፣ ዓሊም፣ ፍትሃዊ ንጉስ ነበረ፡፡ አሏህ ይርሐመው፤ መድረሻውንም ያሳምርለት»፡፡ ↪#እስከ_ዛሬ ስለ መውሊድ ከ(ቁርአን፣ ከሐዲሥ) እንዲሁም ከ (ኹለፈኡ-ራሺዲኖችና ዑለማኦች ንግግርና ድርጊቶች) ፤ እየጠቀስን ነበር፡፡ → ነገር ግን ይህ ነገር ያላማራቸው #ወሃቢያዎች (የነብዩ ጠላቶች) ሲከራከሩ ይስተዋል ነበር፡፡ • ↪አሁን ግን በጠመሙ #አለቆቻቸው ☞ #ኢብን_ተይሚያ፣ ☞ #ዘሀቢይ፣ ☞ #ኢብኑል_ቀዪም ☞ #ኢብኑ_ከሲር›› ስለ መውሊድ መልካምና ጥሩነት ስለ ተናገሩት ጠቅሰናል፡፡ ↪ታዲያ ከዚህ በኋላ #ውሃብያወች ምን ሊሉ ነው?? #አሏህ_ከጥመት_ይጠብቀን 🤲 በቴሌግራም አድራሻችን ለመቀላቀል 👇👇👇 @islamics11 @islamics11
Mostrar todo...
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረዉ መንዙማ ተለቀቀቀቀቀቀቀ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 Watch "2ቱ ወንድማማቾች "ድንበርም የለው ማማሩ" አሚር ሁሴን እና ሰለሀዲን ሁሴን መንዙማ Amir Hussen & Selehadin Hussen Menzuma" on YouTube https://youtu.be/yxd5CPX-K0Q @islamics11
Mostrar todo...
2ቱ ወንድማማቾች "ድንበርም የለው ማማሩ" አሚር ሁሴን እና ሰለሀዲን ሁሴን መንዙማ Amir Hussen & Selehadin Hussen Menzuma

2ቱ ወንድማማቾች "ድንበርም የለው ማማሩ" የመውሊድ ስጦታ አዲስ መንዙማ ሰብስክራይብ ያርጉ 👇⬇️ @AMIR HUSSEN - official ሰብስክራይብ ያርጉ 👇⬇️ @Selehadin Hussen - official ሰብስክራይብ ያርጉ...

አሰላሙ ዓለይኩም ወረሕመቱሏሂ ወበረካቱሁ ውድ ተመልካቾቻችን። እንኳን በነብዩ ሙሐመድ ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም መወለድ ለተባረከው የረቢዕ ወር አደረሳችሁ እያልን ከረቢዕ ወር ጋር ለውድ ተመልካቾቻችን ብስራት ይዘን መጥተናል። በዚህ የረቢዕ ወር ውስጥ የመደበኛ ስርጭት የምንጀምር መሆኑን እያበሰርን እስካሁን በሙከራ ሥርጭት ላይ አብራችሁን ለቆያችሁ የልብ አጋሮቻችን ሁሉ ከፍተኛ ምስጋናችን እያቀረብን ከዚህ በኋላ በሚኖሩን ሂደቶች ላይም ከእኛ ጋር እንድትሆኑ በአክብሮት እንጠይቃለን። ================================= ሐሪማ ቴሌቪዥን ለመከታተል በናይል ሳተላይት ፍሪኩዌንሲ - 11555 ሲምቦል ሬት - 27500 ፖላራይዜሽን - Vertical Harima TV ላይ የምንገኝ መሆናችንን እያስታወስን በተጨማሪም በቴሌግራም https://t.me/Harimatv በፌስቡክ ገፃችን https://facebook.com/Harimatelevision የምንገኝ መሆኑን እንገልፃለን። @Islamics11 "ሐሪማ ቲቪ - የምጥቀት መሠላል!"
Mostrar todo...
9 Happy Mewlid 🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸 🌺መውሊድን የሚያከብር🌺 🌺በውልደታቸው የተደሳ 🌺 🌺ብቻ ነው 🌺 🌺 @islamics11🌺 ـــــــــــــــــــــــــــــ 🌺የማይደስተው ሸይጧን ነው።🌺 🌸E🌸L🌸D🌺E🌸L🌸D M🌸w🌸I🌺M🌺W🌸I🌸 @islamics11
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.