cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegaciĂłn. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Jabir mustefa official 💡

👉"ወዳጅ አህባብ ተከታይ ለአላህ ብየ እወዳቹሃለው ♥ ይሄ የጃቢር የግል ገፅ ነው 👍

Mostrar mĂĄs
Publicaciones publicitarias
6 446
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 dĂ­as
Sin datos30 dĂ­as

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

00:21
Video unavailableShow in Telegram
الابذكر الله تطمئن القلوب♥🤍 @Islamic_direction🥀
Mostrar todo...
8.78 KB
00:30
Video unavailableShow in Telegram
ሶላት ላይ እያለ ዉዹእ የፈታ ሰው ሶላቱን አቋርጦ በመውጣት ውዹእ አድርጎ መስገድ አለበት። ሰዎች ያዩኛል በሚል ፍራቻ ኃፍረት ይዞት ዝም ብሎ ከቀጠለ ግን፤ ከአላህ ይልቅ ሰዎችን ነውና የፈራው ከእስልምና መውጣት (ሪዳ) ውስጥ እንዳይገባ ይፈራለታል። https://t.me/Al_Islam_Media_Et
Mostrar todo...
1.23 MB
👉 አላህ ምስክራችን ነው ። ከቁርኣን ትርጉም ማብራሪይ ተቀንጭቦ የተወሰደ ኢኽዋኖች የሚጣሩበት የሀይማኖት አንድነት ወደ ኩፍር መጣራት ነው ። በአላህና በነብዩን ዲን መነገድ ነው ። ሙስሊሙን ማታለል ነው ። ከእነዚህ ጋር አንድ ነኝ ማለት አሳፋሪ ተግባር ነው ። የነብያቶችን የሶሀባዎችን ደምና አጥንት ዋጋ ማሳጣት ነው ። የዱንያ ክብር ይቅርባችሁ ካልሆ አላህ ምስክራችን ነው ። አላህ ፊት እንገናኝ ። https://t.me/bahruteka https://t.me/Ethio_Suna_Media https://t.me/Ethio_Suna_Media
Mostrar todo...
አላህ ምስክራችን ነው.mp32.45 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ደስተኞች ማለት... ልባቸውን አላህን በማውሳት ያረጋጓት እና ብቸኝነታቸውን ወደ አላህ በመጠጋት ያጠፉት ናቸው ☺️ ጠበብ ያለ ኑሮ ውስጥ እንኳን ቢሆኑም በፈገግታና በደስታ ተሞልተው ታገኛቸዋለህ🥰 አላህ ከነርሱ ያርገና🤲 {الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ} "(እነሱም) እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው፡፡ ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ፡፡" [ሱረቱ ራዕድ:28]     @Islamic_direction🥀
Mostrar todo...
00:24
Video unavailableShow in Telegram
❤❤ @Islamic_direction🥀
Mostrar todo...
2.78 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ጌትዬ🥀🥀 ማንነቴን እያወቅኩ እንዴት ልለምንህ! አንተነትህን እያሰብኩ እንዴት ተስፋ ልቁረጥ! ጠይቄህ ካልሰጠኸኝ ሌላ ማን ሰጪ አለኝ! ለምኜህ ካልተቀበልከኝ ሌላ ማን ሊቀበለኝ! ላንተ አጎብድጄ ካላዘንክልኝ ሌላ ማን ያዝንልኛል! ጌትዬ ልክ ለነቢይህ ሙሳ(ዐ.ሰ)ባህርን ፈልቅቀህ እንዳዳንካቸው እዝነትና ሰላምህን በሰዪዳችን ሙሀመድ እና በባልደረቦቻቸው ላይ አውርድ! አንተ የአዛኞች አዛኝ ሆይ በእዝነትህ ይሁንብህ እኔም ካለሁበት ጭንቅ ካንተ በሆነ ፈረጃ በአስቸኳይ አድነኝ!🤲 ===== የኢማም ዘይነል ዓቢዲን(ረ.ዐ)ዱዓእ @Islamic_direction🥀
Mostrar todo...
በቃ አለቀልሽ! ...ብሎ ሁሉም በደመደመበት ሰዓት ደርሶ የሚያድንሽ አላህ ብቻ ነው!!! አብሽሪ የኔ መልካም😊🤍 @islamic_direction🥀
Mostrar todo...
00:25
Video unavailableShow in Telegram
📌 ጁምዓ / الجمعة اللهم امين يارب العالمين🤲🤲
Mostrar todo...
1.24 MB
- ﴿إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلّونَ عَلَى النَّبِيِّ﴾ . - سورة: الأحزاب . @Islamic_direction🥀
Mostrar todo...
4_5780655097105092355.mp36.01 KB
ሐዲሶች🌺 ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ 1➾) «ያለምንም ምክኒያት በተከታታይ ሶስት የጁምዓ ሶላቶችን ሳይሰግድ ያሳለፈ ሰው "ከሙናፊቆች" ይፃፋል»። ረሱል (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ምንጭ፦ 📒ሶሒሁል ጃሚዕ (6144) 2➾) «የዚች አለም ፍፃሜ የደረሰ ቀን መላእኩ ኢስራፊል ጥሩንባውን የሚነፋው "በጁምዓ ቀን" ነው»። ረሱል (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ምንጭ፦📒ሶሒሁ ነሳኢ (1373) 3➾) «አደም አለይሂ ሰላም የተፈጠረውም የሞተውም "በጁምዓ ቀን" ነው»። ረሱል (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ምንጭ፦📒ሶሒሁ ነሳኢ (1373) || ሼር አድርጉት‼️ || @Islamic_direction🥀
Mostrar todo...