cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ማዲህ ኡመር ግላኝ

ይህ የኔ የኡመር ግላኝ channnel ነው የሀድራ ላይ ቅጂዎችን የወጣቶች እንዲሁም የትልልቆችን የቀትታ የድምፅ ግብዣዎች በዚሁ በኔ channel ያገኛሉ በዩቲዩብ ላይ አዳዲስ የምለቃቸውን ሰራዎቼን ለማግኘት ይቺን ይጫኑ👇👇👇 https://youtube.com/channel/UC2JIOiIlFgKhquj7Ec1BldA ለአስተያየት👉 @Amuriumer

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
290
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
share ena Pp enaderg 🙏
Mostrar todo...
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላህ ውድ የአንጋፋውና እድሜ ጠገቡ አል ፋሩቅ መልቲሚዲያ ፕሮዳክሽን ወዳጆች እንደ ልማዳችን አሁንም አዲስ ሰራ ይዘን መተናል ። አራቱ ከዋክብት በአንድ ላይ የሚገርም ስራ ይዘው መጥተዋል። የስርቅርቅ ድምፅ ባለቤቱ የመንዙማ ከያኒ ሙዐዝ ሐቢብ እያንጎራጎረ በመሐባ ሊንጠን ፣ የድንቅ መረዋ ድምፅ ባለቤቱ ሙሀመድ አሚን በለሆሳስ አንጀታችንን ሊወዘውዘው ፣ ባለ ስግምግም ድምፁ አንጀት አርሱ ኢድሪስ ማህሙድ ከወዲያ ወዲህ ሊያወዛውዘን ፣ ድማሙ ባለ ጆሮ ገብ ድምፁ ማህፉዝ አብዱ በሀሴት ሊያስፈነጥዘን ሸምሲከ ጣሊዑ ብለዋል። እነዚህ አንጋፋዎች ከነልዩ ተሰጥኦዋቸው በጋራ ሊያሻግሩን ፣ ነብዩን ሊያስናፍቁን ፣ መረጃ ሊያቀብሉን ፣ሊያሳሽቁን ተጣምረዋል። መልቲ ሚዲያችንም ይህን ስራ በኦዲዮ የፊታችን ኸሚስ ማታ አንድ ሰአት ላይ በዩ ቲዩብ ቻናሉ ይለቅላችኋል። ከጥቂት ጊዜ በኋላ ደግሞ ልዩ የቪዲዮ ክሊፕ ይዘን እንቀርባለን። ቻናላችንን Like እና Share ማድረግ አይርሱ!! *** Share Share Share ⤵️⤵️⤵️➖➖➖➖⤵️⤵️ ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ አል-ፋሩቅ ኦድዮ ቪዥዋል ፕሮዳክሽን። 👇👇👇👇👇👇👇 Youtube: https://youtube.com/c/ALFARUKISLAMICTUBE Telegram https://t.me/ethioalfaruk follow us on Facebook https://www.facebook.com/276514076450912/posts/740922883343360/?app=fbl
Mostrar todo...
Mostrar todo...
#ዝምታዬን_ሚያዳምጠኝ|| ሙንሺድ: ዑመር ግላኝ ||በቅርብ ቀን ይጠብቁን||@Al Faruk Multimedia Production

ማሳሰቢያ ከአል-ፋሩቅ መልቲሚዲያ ፕሮዳክሽን 13 አመታትን ያስቆጠረው ቀደምቱ የድርጅታችንን ብራንድ ስም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ካለኛ ፍቃድ ስማችንን በመጠቀም በመስራት ላይ ይገኛሉ። ትክክለኛው አል-ፋሩቅ ላለፉት ረጅም አመታት ኢስላማዊ ፊልሞችን በትርጉም በመስራትና ቀደምት የመንዙማ ና ነሺዳ ስራዎችንም የነ ሼህ ሙሀመድ አወል ሀምዛ እና ሼህ አብዱልዋሀብ ከነሺዳ ደሞ መሀመድ አወል ሳላህና ሌሎችንም ጨምሮ ሲዲ እና ካሴቶችን በማሳተም ወደ ሙስሊሙ ኡማ እስላማዊ ኪነ-ጥበቦችን በማቅረብ ይታወቃል። ዛሬ ላይ ከኛ ዩቲዩብ ቻናል ውጪ ሚለቀቅ የትኛውም ስራ እኛን እንደማይወክል ለማሳሰብ እኖዳለን። በመቀጠል የሙስሊም ኡማውን ለማገልገል ቀደምት የሆነውን ቻናላችንን ላይክ ሰብስክራይብ በማድረክ ስራዎቻችን ይከታተሉ። አል-ፋሩቅ መልቲሚዲያ ፕሮዳክሽን ቻናላችንን Like እና Share ማድረግ አይርሱ!! *** Share Share Share ⤵️⤵️⤵️➖➖➖➖⤵️⤵️ ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ የበፊቱ አል-ፋሩቅ ኦድዮ ቪዥዋል ፕሮዳክሽን ያሁኑ አልፋሩቅ መልቲሚዲያ ኘሮዳክሽን 👇👇👇👇👇👇👇 Youtube:

https://www.youtube.com/channel/UCDIi_4EqI8j8e8rAy

Telegram

https://t.me/ethioalfaruk

follow us on Facebook

https://www.facebook.com/alfaruktube/

Alfaruk Multimedia Production is a production company with a vision to deliver high quality content for its audience. For the past 13 we have been delivering Islamic contents with audiovisual technology (CD, DVD), for the Ethiopian Islamic Community, now we opened this YouTube channel to continue our service for Ethiopian Islamic Community. Alfaruk Multimedia Production YouTube channel mainly focused in delivering Islamic Menzuma, Neshida, Islamic Documentaries and Movies. we encourage everyone to engage with our content and we also welcome any feedback and comments which can help us improve our content

       ይህ የኔ ዝምታ ነው ሁሉም ሰው ለአምላኩ ብቻ የሚያሰማው የዝምታ ጩህት አለው አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንደምን አላቹልኝ ውድ የኢስላም ልጆች ኡመር ግላኝ ነኝ አዲስ ነገር ይዜላቹ መጥቻለው ዝምታዬን ሚያዳምጠኝ በሚል የዝምታ ውስጥ ንግግር በሱዳን ስልት ነሺዳዊ ይዘት ባለው ቀለም ቀኝቼው ግጥሙንም እኔው ደርሼው ወደናንተ የማድረሱን ስራ የቀድሞ አልፋሩቅ ኦዲዮ ቪዥዋል(አልፋሩቅ መልቲሚዲያ) ጋር በመሆን ዝግጅታችንን ጨርሰናል ኢንሻአላህ በቅርብ ቀን ሙሉውን ዝም ብለው ያደምጡታል በፊት በሚያውቁት አል-ፋሩቅ ኦድዮ ቪዥዋል ፕሮዳክሽን ዩቲዩብ ቻናል ይዞላችሁ ይቀርባል! ቻናላችንን Like እና Share ማድረግ አይርሱ!! *** Share Share Share ⤵️⤵️⤵️➖➖➖➖⤵️⤵️ ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ አል-ፋሩቅ ኦድዮ ቪዥዋል ፕሮዳክሽን። 👇👇👇👇👇👇👇 Youtube: https://youtube.com/c/ALFARUKISLAMICTUBE Telegram https://t.me/ethioalfaruk follow us on Facebook https://www.facebook.com/276514076450912/posts/740922883343360/?app=fbl
Mostrar todo...
ሰላም ለመላው ኢትዮጵያዊ ይሁን! ከዚህ ቀደም "ሐገሬ" በሚል ርዕስ ሀገራዊ መንዙማ እየሰራሁ ባለሁበት ባልተጠበቀ መልኩ ሚክሲንጉ ከማለቁ በፊት ተሰርቆ በቴሌግራም ተበትኖብኝ ነበር። አሁን ግን በአላህ ፍቃድ ሀገራዊ መንፈስ የተላበሰ ግጥሙ በሀገር ወዳዱ የጥበብ ሰው ወንድሜ ሷሊህ አስታጥቄ በረቀቀ ቅኔያዊ አፃፃፍ የተፃፈ የዜማ ውቅሩ በእኔ በቢላል ፋሪስ ተደርሶ በእለት ተዕለት ማሻሻያ ተዋቅሮ ከሁለት ወር በላይ በፈጀ ከፍተኛ ልፋት ወቅቱን ጠብቆ የተዘጋጀ "ኢትዮጵያ" የሚል ርዕስ ያለው እንጉርጉሮ መንዙማ ሚክሲንጉን ጨርሶ ወደናንተ በ @Bilal_faris ሊደርስ ቀናት ቀርተውታል ስራው ተደራሽ ይሆን ዘንድ ማስታወቂያ በመስራትና ሼር በማድራግ እንዲሁም ፕሮፋይል እንድታደርጉ ጥሪዬን አስተላልፋለው ይህ ድንቅ ስራም ፍቅርን ከሀገር ፣ ሀይማኖትን ከማንነት ፣ ባህልን ከአኗኗር ዘዴ አሰናስለው በታላቅ ሁለንተናዊ መንፈስ ለሚያስተምሩና ሀገር ለሚመሩ የሐሪማ መሻይኾችና በየቀዬው ሁለመናቸውን ሰውተው ዕውቀት ፍለጋ ለሚታትሩ ደረሶች እንዲሁም ለሀገር ሉዓላዊነት ለሚዋደቁ የቁርጥ ቀን ልጆች መታወሻ ይሁንልኝ እንዲሁም በአድዋ ጦርነት ለተሞሻለቁት ትንታጉ አርበኛ ሰይድ ጦለሀ ጃዐፈር ከግጥሙ እንካቹ ታሪኩን ልዝከረው ለዓለም ይነገር የትንታግ አርበኛው ሰይድ ጦለሀ ጃዕፈር ወራሪ ለበደል ስሎ ሲያውጅ ክተት አሉት ለንጉሱ ዝመት በለኝ ልዝሙት የኛ ፀብ ይቆየን እንቁም በአንድነት በማለት ተናንስ ሀገሩን ባኮራት በጠለU ቀዬ ሚተናነስ ጠፍቶ እንዴት ሰዉ ይፈጃል ተዉ የሚል ሰው ጠፍቶ ሀገርን መውደድ ከኢማን ነው! Telegram 👇👇👇👇 @BilalFaris2 you tube 👇👇👇👇👇👇 https://youtube.com/channel/UC6p6mTMLfH8TcRXOkEKKEAg
Mostrar todo...
sticker.webp0.54 KB
አሰላአሙ አለይኩም .. ውድ የ አል ሐድራ ቲዪብ ቤተሰቦች በአዲስ መልክ [አል ሐድራ ቅጂወች] በሚል ቻናል መተናል ቻናላች የትላልቅ አና የድሮ የሸሆች መንዙማ የሚያቀርብ ሲሆን ቻናላችንን ሼር ጆይን በማለት ይቀላቀሉ። 👉 @alhadratube11 ለማንኛው አይነት ሀሳብ ወይም አስተያየት @alhadratubebot በዚ ያድርሱን
Mostrar todo...
Watch "Alif Ba Ta Multimedia Production" on YouTube https://youtube.com/channel/UCz3bEv_dR9lv-hendcVyRRQ
Mostrar todo...
@alifbatamultimdiaprodction አዳዲስ ስራዎችን በዚህ you tube ይጠብቆን። ነሺዳናመንዙማ/ታረካ/የመድረክ ስራዎች/የቁረኣን ሲራ እና የተለያዪ ኘሮግራሞችን ይዘን እንመጣለን። ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ያድርጉ። አሊፍ ባ ታ መልቲ ሚዲያ ኘሮዳክሽን።Watch "Alif Ba Ta Multimedia Production" on YouTube https://youtube.com/channel/UCz3bEv_dR9lv-hendcVyRRQ
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.