DG Tech
Ir al canal en Telegram
Welcome to DG Tech! 🚀 Your Channel for education and updates on website development, computer programming, tech tips, and the latest airdrop opportunities. Stay ahead in the world of technology with our insightful content and expert guidance. 💻🌐📱
Mostrar más1 825
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
+1530 días
Archivo de publicaciones
1 825
አንድሮይድ ወይም የስልክ አፕልኬሽኖችን ኮምፒውተር ላይ በቀላሉ በመጫን ጌምም ሆነ የቀጥታ ስርጭት የእግር ኳስ ጨዋታወችን እንድሁም ፊልሞችን በነፃ ማየት ትችላላችሁ 👉https://youtu.be/lsY6eZjO0Yo
1 825
ብዙ ልጆች በተደጋጋሚ ስትጠይቁኝ የነበረው ጥያቄ ፡፡ how to learn Website Development with smart phone? ይሄው መልሱ ➡️https://youtu.be/jBLtPmevPF8
1 825
የተቆለፈን Excel workbook/sheet ፓስዎርድ ቢጠፋብን እና ወሳኝ መረጃ ቢይዝ ምን እናደርጋለን?
➡️https://youtu.be/mPdjLByh6FY
1 825
Microsoft windows 10 OS ላይ በቅርቡ ሙሉ በሙሉ Update እንድውሚያቆምና ወደ 11 እንድንቀየር አሳውቋል። ይህን ባናደርግ የደህንነት (Security) ጉዳይ ትልቅ issue ነው። ሌላው ችግር ደግሞ ቅድመ ሁኔታውን የማያሟሉ ኮምፒውተሮች ጉዳይ ነው። ነገር ግን ይሄ ቪዶዮ ማንኛውም አይነት ኮምፒፑተር ላይ መረጃችንም ሆነ ሶፍትዌሮች ሳይጠፉ ፍላሽ ሳንጠቀም በቀላሉ ወደ ዊይንዲውስ 11 Upgrade እንደት እንደምናደርግ ያሳያል። ፈጠን ብላችሁ አስተካክሉ። 👉https://youtu.be/0G38TunTAAc
