cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

አሀዱ ስፖርት

ስለ እግር የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም -የዝዉዉር ዜና -የአሰልጣኞች አስተያየት -ጎሎች እና አዝናኝ ቪዲዮዎች -የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ -ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት አስተያየት ካሎት Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @amangn

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
384
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

👉ሞሃመድ ሳላህ እ.ኤ.አ. በ 2017 ሊቨርፑልን ከተቀላቀለ በኃላ በዛ የውድድር አመት በ 115 ጨዋታዎች 80 የፕሪሜር ሊግ ግቦችን አስቆጥሯል፡፡ በዚያን ጊዜ ውድድሩ ውስጥ ካሉ ማናቸውም ተጫዋቾች በዘጠኝ ጎል ብልጫ አለው። @ahadusport1 @ahadusport1
Mostrar todo...
✅ቶተንሃም ቀጣይ 6 የፕርሜር ሊግ ጨዋታዎች ጆዜ ከፊታቸው ከባባድ ጨዋታዎች ይጠብቃቸዋል፡ ከ ዌስት ብሮም ጋር (ከሜዳው ውጭ) ከ ማን ሲቲ ጋር (በሜዳው) ከ ቼልሲ ጋር (ከሜዳው ውጭ) ከአርሰናል ጋር (በሜዳው) ከ ክርስቲያል ፓላስ ጋር (ከሜዳው ውጭ) ከሊቨርፑል ጋር (ከሜዳው ውጭ @ahadusport1 @ahadusport1
Mostrar todo...
የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ጨዋታዎች ⏰ 72' ባሳክሺር 2-1 ማን ዩናይትድ @ahadusport1 @ahadusport1
Mostrar todo...
የባሳክሺር አሰላለፍ ባሳክሺር ከ ማን ዩናይትድ | @ahadusport1
Mostrar todo...
Aman: አርሰናል 25 ሚ ዩ የተገመተውን የ ሬድ ቡል ሳልስበርግ አማካኝ ዶሚኒክ ሳቦስዛን ለማስፈረም እያጤኑበት ይገኛል። @ahadusport1 @ahadusport1
Mostrar todo...
ትላንት በኢሮፓ ሊግ የተደረጉ ጨዋታዎች @ahadusport1
Mostrar todo...
ትላንት ለአርሰናል በ42ተኛ ደቂቃ ላይ ጎል ያስቆጠረው እንግሊዛዊ ተጫዋች ኤዲ ንኬቲያ በአውሮፓ ሊግ የመጀመሪያ ጎሉን አስቆጥሯል፡፡ @ahadusport1 @ahadusport1
Mostrar todo...
የናፖሊው የአጥቂ መስመር ተጫዋቹ አርካዱዝ ሚሊክ በጥር የዝውውር መስኮት ናፖሊን እንደሚለቅ እየተነገረ ነው። ተጫዋቹ ከናፖሊ ጋር ያለው ኮንትራት ተገባዷል። ቶተንሀም እና ኤቨርተንም የተጫዋቹ ፈላጊ ሆነው ብቅ ብለዋል። @ahadusport1 @ahadusport1
Mostrar todo...
6ተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ⏰ጨዋታው ተጀምሯል 4' ብራይተን 0-0 ዌስትብሮም @ahadusport1
Mostrar todo...
🔴አሰልጣኝ ውበቱ 26 ተጨዋቾች ይፋ አደረጉ! - ➖ 10 ተጨዋቾች ተቀንሰዋል ! የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከኒጀር ብሄራዊ ቡድን ጋር ላለበት ጨዋታ የብሄራዊ ቡድኑ ዋና አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ከዛምቢያ አቻው የወዳጅነት ጨዋታዎች በኃላ በዛሬው እለት ጥቅምት 16/2013 ዓ.ም 10 ተጫዋቾች በመቀነስ 26 ተጫዋቾችን አሳውቀዋል፡፡ 1 ተክለማሪያም ሻንቆ 2 ይድነቃቸው ኪዳኔ 3 ምንተስኖት አሎ 4 ጀማል ጣሰው 5 ወንድሜነህ ደረጀ 6 አማኑኤል ዮሀንስ 7 ታፈሰ ሰለሞን 8 አቡበከር ናስር 9 አምሳሉ ጥላሁን 10 ያሬድ ባየህ 11 ሀብታሙ ተከስተ 12 ሱራፌል ዳኛቸው 13 ሽመክት ጉግሳ 14 ሙጂብ ቃሲም 15 አስቻለው ታመነ 16 ሀይደር ሸረፋ 17 ጋዲሳ መብራቴ 18 ጌታነህ ከበደ 19 መሱድ መሀመድ 20 ሱሌማን ሀሚድ 21 ከነአን ማርክነህ 22 በረከት ደስታ 23 ረመዳን የሱፍ 24 መሳይ ጳውሎስ 25 ይሁን እንደሻው 26 አማኑኤል ገ/ሚካኤል Yemrja michi sccore sport @ahadusport1 @ahadusport1
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.