cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

🔥Active_Protestant🔥

😔😔በፈዘዘ ሰው ላይ አትጠራጠሩ ሰይጣን ሲሰራ፡፡በነቃ ሰው ላይ እግ/ር ይሰራል😳😳፡፡ - እግ/ር ለምን በዳን መንደር እና በኤሽታኦል ሸለቆ ሳምሶምን ማነቃቃት አስፈለገው?👉የእግ/ርን ስራ መስራት የሚችል የነቃ ሰው ብቻ ስለሆነ ነወ!!! - ማፍዘዝ ና ማደንዘዝ የሰይጣን ሀሳብ ሲሆን ማንቃትና ማበርታት የእ/ር ሀሳብ ነው፡፡ @E02_24_29T @Zufiyee

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
403
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

There are great miracles coming your way.✋
Mostrar todo...
መዝሙር 136 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ እግዚአብሔርን አመስግኑ፤ ቸር ነውና፤ #ምሕረቱ_ለዘላለም_ነውና። ² የአማልክትን አምላክ አመስግኑ፤ #ምሕረቱ_ለዘላለም_ነውና። ³ የጌቶችን ጌታ አመሰግኑ፤ #ምሕረቱ_ለዘላለም_ነውና። ⁴ እርሱ ብቻውን ታላላቅ ታምራትን የሚያደርግ፤ #ምሕረቱ_ለዘላለም_ነውና፤ ⁵ ሰማያትን በብልኀት የሠራ፤ #ምሕረቱ_ለዘላለም_ነውና፤ ⁶ ምድርን በውሃ ላይ የዘረጋ፤ #ምሕረቱ_ለዘላለም_ነውና። ⁷ ታላላቅ ብርሃናትን የሠራ፤ #ምሕረቱ_ለዘላለም_ነውና፤ ⁸ ፀሓይ በቀን እንዲሠለጥን ያደረገ፤ #ምሕረቱ_ለዘላለም_ነውና፤ ⁹ ጨረቃና ከዋክብት በሌሊት እንዲሠለጥኑ ያደረገ፤ #ምሕረቱ_ለዘላለም_ነውና፤ ¹⁰ የግብፅን በኵር የመታ፤ #ምሕረቱ_ለዘላለም_ነውና፤ ¹¹ እስራኤልን ከመካከላቸው ያወጣ፤ #ምሕረቱ_ለዘላለም_ነውና፤ ¹² በኀያል እጅና በተዘረጋች ክንድ ይህን ያደረገ፤ #ምሕረቱ_ለዘላለም_ነውና፤ ¹³ የኤርትራን ባሕር ለሁለት የከፈለ፤ #ምሕረቱ_ለዘላለም_ነውና፤ ¹⁴ እስራኤልን በመካከሉ ያሳለፈ፤ #ምሕረቱ_ለዘላለም_ነውና፤ ¹⁵ ፈርዖንንና ሰራዊቱን በኤርትራ ባሕር ያሰጠመ፤ #ምሕረቱ_ለዘላለም_ነውና፤ ¹⁶ ሕዝቡን በምድረ በዳ የመራ፤ #ምሕረቱ_ለዘላለም_ነውና፤ ¹⁷ ታላላቅ ነገሥታትን የመታ፤ #ምሕረቱ_ለዘላለም_ነውና፤ ¹⁸ ኀያላን ነገሥታትን የገደለ፤ #ምሕረቱ_ለዘላለም_ነውና፤ ¹⁹ የአሞራውያንን ንጉሥ ሴዎንን የገደለ፤ #ምሕረቱ_ለዘላለም_ነውና፤ ²⁰ የባሳንን ንጉሥ ዐግን የገደለ፤ #ምሕረቱ_ለዘላለም_ነውና፤ ²¹ ምድራቸውን ርስት አድርጎ የሰጠ፤ #ምሕረቱ_ለዘላለም_ነውና፤ ²² ለባሪያው ለእስራኤል ርስት አድርጎ የሰጠ፤ #ምሕረቱ_ለዘላለም_ነውና፤ ²³ በውርደታችን ጊዜ ያሰበን፤ #ምሕረቱ_ለዘላለም_ነውና፤ ²⁴ ከጠላቶቻችን እጅ ያዳነን፤ #ምሕረቱ_ለዘላለም_ነውና፤ ²⁵ ለፍጡር ሁሉ ምግብን የሚሰጥ፤ #ምሕረቱ_ለዘላለም_ነውና፤ ²⁶ የሰማይን አምላክ አመስግኑ፤ #ምሕረቱ_ለዘላለም_ነውና። @Second_Act_Revival
Mostrar todo...
2 ዜና 7 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁴ በስሜ የተጠራው ሕዝቤ ራሱን አዋርዶ ቢጸልይ፣ ፊቴን ቢፈልግና ከክፉ መንገዱ ቢመለስ፣ ከሰማይ እሰማዋለሁ፤ ኀጢአቱን ይቅር እላለሁ፤ ምድሩንም እፈውሳለሁ። ¹⁵ አሁንም በዚህ ስፍራ ወደሚጸለየው ጸሎት ዓይኖቼ ይገለጣሉ፤ ጆሮዎቼም ያዳምጣሉ። ¹⁶ ስሜ ለዘላለም በዚያ ይኖር ዘንድ ይህን ቤተ መቅደስ መርጫለሁ፤ ቀድሸዋለሁም። ዓይኖቼም ልቤም ዘወትር በዚያ ይሆናሉ። @Second_Act_Revival
Mostrar todo...
መንፈሳዊ ህይወቴ ያልደከመበት 🔑 🚨ሚስጥር #Part 1 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @SisayAzusaRevivall @SisayAzusaRevivall @SisayAzusaRevivall
Mostrar todo...
6.33 MB
Watch "ክርስቲያናዊ እጮኝነት (ያላገቡ ወጣቶች ማድረግ የሚገባቸው ጥንቃቄ) ፓስተር ቸሬ Precautions for Unmarried Youth Pastor Chere" on YouTube https://youtu.be/TzMFYWwLNio
Mostrar todo...
ክርስቲያናዊ እጮኝነት (ያላገቡ ወጣቶች ማድረግ የሚገባቸው ጥንቃቄ) ፓስተር ቸሬ Precautions for Unmarried Youth Pastor Chere

ክርስቲያናዊ እጮኝነት (ያላገቡ ወጣቶች ማድረግ የሚገባቸው ጥንቃቄ) ፓስተር ቸሬ Chriatian Relationship Precautions for Unmarried Youth Pastor Chere

Unending fire
Mostrar todo...
Mostrar todo...
1.62 KB
“ዳዊትም የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር #ከእርሱ_ጋር ነበርና #እየበረታ ሄደ።” — 1 ዜና 11፥9 ===================== 👉 የእግዚአብሔር አብሮነት አንዱ ውጤት በአንተ ላይ #ብርታት ነው...ሰይጣን የመጀመሪያው እንዳትበረታ ሲፈልግ የሚያቀብልህ ኢንፎርሜሽን እግዚአብሔር ከአንተ ጋር የለም የሚለውን ነው!! እግዚአብሔር ከእኛ ጋር የሚሆነውም #ለስራ ነው @Second_Act_Revival Brother_Temu @Second_Act_Revival
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.