cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ደስታ & ሳቅ😂😂😍

Hasab astayet&cross 👇👇👇👇👇👇 @manchenagn @El_bark Share &join 👇👇👇👇👇 @merxeye @merxeye Bezi channel #zefen 🎤🎹🎤🎹 #meme #picture #new_album #old_music #voice #Pls_Don't_leave

Mostrar más
Etiopía9 630El idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
260
Suscriptores
Sin datos24 horas
+17 días
-630 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
Hiwet erasu miselechew gud ale Uffffffffff
Mostrar todo...
Atwjigniem ende🖤 👉 @meri
Mostrar todo...
2.26 KB
00:42
Video unavailableShow in Telegram
2.28 MB
አንድ ሴት እንዴት ብዙ ነገር ትሆናለች ??? -  እሷ ጓደኛ ሆና በጣም Best ትሆንልኛለች እሷ እያለች  ሌላ ጓደኛ አልመኝም ምክንያቱም ሚስጥረኛዬ ሆናለች ከጓደኛ ከሚጠበቀው በላይ ሆናልኝ ታግዘኛለች ሲጨንቀኝ ጭንቀቴ እንዲጠፋ የማታደርገው ነገር የለም፣ ሲደብረኝ ፈገግ እንድል ታደርገኛለች  ፣ even ንዴት ላይ ሆኜ እራሱ በንዴቴ እየሳቀች ታስቀኛለች ።  እና እናትም ነች የማይሆን ነገር ሳደርግ እንደ እናት ቆጣ ትላለች ፣ ኩርፊያዋ ደሞ አያድርስ ስታኮርፈኝ ይጨንቀኛል  ደሞ  እኮ ፍቅረኛዬ ነች ፍቅሯ ገደብ የለውም በጣም ትወደኛለች እኔም በጣም እወዳታለሁ  ሙሉ ሰው የሆንኩት በሷ ነው ፣ ወደፊቴን ማሰብ የጀመርኩት በሷ ነዉ ፣ ፍቅር ምን እነደሆነ  ኖራው ነው ያሳየችኝ ፣ ለዚህች ምርጥ እና ልዩ ሴት የማልሆነው ነገር የለም it's not sax but ሕይወቴንም ቢሆን እሰጣታለሁ  ይሄ እራሱ ያንሳታል ደሞ እኮ አትለወጥም ሁሌ አንድ አይነት ነች  እሷ እኮ ጓደኛም እናትም ፍቅረኛም  ሆናኛለች እሷን ማጣት ለኔ ከባድ ነገር ነው እንደሷስ አይነት ሴት የለም ፣ አልተፈጠረም ሊፈጠርም አይችልም በቃ ልዩ ነች የኔ ሕይወት  ላምባዬ 😍 አፈቅርሻለሁ  በጣም በጣም 19/02/2016                       2:52 pm
Mostrar todo...
😂😂😂😂 ene alalkum
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
👍 1🔥 1