cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ETHIO-FRESH MANS 2013/15

All about Ethiopian fresh mans including pdf books, practice exam , ...

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
842
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
-2430 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

🎉ለ remedial ተማሪዎች ታላቅ እድል🎉🎉 @remedialtutorial2015 🎁የ tutorial ኮርሶች🎁 ሰላም ተማሪዎች 👋 እራሳችንን እናስተዋውቅ እኛ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፣የህክምና ትምህርት ቤት ፣ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የ3ኛ አመት የህክምና ተማሪዎች ቡድን ነን። በሁሉም የኢትዮጵያ ዩኒቨርስቲዎች የ remedial መርሃ ግብር የሚገቡ ተማሪዎችን የ online telegram ኮርስ መማሪያዎችን በማቅረብ ለመርዳት ተገኝተናል። ♦️የዚህ ቱቶሪያል ዋና አላማ ተማሪዎችን በማንኛውም መንገድ መርዳት እና የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ለመሆን ብቁ እንዲሆኑ ማድረግ ነው። ♦️የማጠናከሪያ ኮርስ መጨረሻ ላይ ፈተና አለ ይህም የዩንቨርስቲ ተማሪ መሆንህን ወይም አለመሆንህን የሚወስን ነው። ስለዚህ ትምህርቱን አሁን ለመጀመር ዝግጅታችንን አጠናቀናል። 😊 ♦️የ remedial ኮርሱ እስኪያልቅ ድረስ ማለትም ለ 4 ወራት ማስተማር እንቀጥላለን። ♦️በህክምና ትምህርት ቤት ውጤታማ የሆኑ ከፍተኛ ችሎታ ያላቸው አስተማሪዎች እና አማካሪዎች አሉን። ♦️ ለሁሉም ካምፓሶች ሁሉን አቀፍ የሆነ በሳምንት 7 ቀናት የማስተማሪያ መርሃ ግብር ይኖረናል። ♦️ስለ ክፍያ አትጨነቁ 😊, ነጻ ሙከራ course አለን ቅድሚያ ምንም ነገር መክፈል አይጠበቅባችሁም.🤌 ✨የዚህ እድል ተጠቃሚ ለመሆን👇 ያነጋግሩን @optimist_3 @remedialtutorial2015
Mostrar todo...
Hi, muja እህታችን ኢክራም ጀማል ዛሬ ዲላ ዩኒቨርስቲ ካስመረቃቸው ተማሪዎች መካከል አንዷ ስትሆን 4.00 በማምጣት የግቢውን ዋንጫ ተረክባለች።
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
Mostrar todo...
Most Cutest reactions on Medical college acceptance.🥰🤩viral reactions

PPP - 4, GLOBAL TRENDS.pptx0.61 KB
GlTr unit 5.pptx0.76 KB
GITr unit 4 part 2.pptx0.98 KB
GiTr unit 3.pptx4.69 KB
GiTr unit4 part 1.pptx0.75 KB
GiTr unit 1.pptx1.08 KB
GiTr unit 2.pptx1.39 KB
PPP - 5, GLOBAL TRENDS.pptx0.84 KB
Global Trend 1 draft.pdf2.71 KB
Global Trend Chap 2 Quick Note.pdf2.25 KB
GLOBAL CH.4.pdf5.18 KB
Global unit 4.pdf5.18 KB
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.