cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

🍂𝕄𝕌ℍ𝔸𝕄𝕄𝔼𝔻_𝔸ℝ𝔼𝔹 𝔸ℍ𝕄𝔼𝔻^✍️ (𝓐𝖗𝖊𝖇 𝖐𝖔𝖗𝖐𝖊_𝕺𝖋𝖋𝖎𝖈𝖎𝖆𝖑)^®

 ╠═══ •『 ﷽ 』• ═══   📿""ወደ መልካም ነገር  ያመላከተ ሰው የሰራውን ሰው ያህል አጅር ያገኛል" ረሱል (ﷺ)😊🥀 ✔"Namni waan gaariitti nama qajeelchee hamma nama hojjate sana argataa" Rasuul (صلى الله عليه وسلم) 🔜@Areb_korke @Areb_korke🌿 For Comment 👇👇👇 @MArabkorkebot

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
4 219
Suscriptores
-1424 horas
+1697 días
+88330 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

𝙰𝚂𝚂𝙰𝙻𝙰𝙰𝙼𝚄 𝙰𝙻𝙰𝚈𝙸𝙺𝚄𝙼 𝚆𝙾𝚁𝙰𝙷𝙼𝙰𝚃𝚄𝙻𝙻𝙰𝙰𝙷𝙸 𝚆𝙾𝙱𝙰𝚁𝙰𝙺𝙰𝙰𝚃𝚄𝙷𝚄𝚄
GAAFFII HIRMAACHISAA!!
Seenaa Islaamaa Keessatti Namni Yeroo Jalqabaatiif Azaana Godhe Eenyuu?
Mostrar todo...
[A] Sa'ad Bin Мu'aaz (RA)
[B] Umar Bin Al-Khaxxaab (RA)
Abuu Ubeydaa Aamir Bin Al-Jarraah (RA)
[D] Bilaal Bin Rabaah (RA)
🧕አቲካ 😊ቆንጆ_ናት_ያገባት_ሁሉ_ሸሂድ_ነዉ። ✍️ክፍል_ስምንት_8 አቲካ ያገባቻቸው ወንዶች በሙሉ ሸሂዶች ብቻ ሳይሆኑ አቲካን እንደወደዱ እንዳፈቀሩ ሐቃቸውን እንደጠበቀች በዚያ ወደር በሌለው ቁንጅናዋ ሳትኩራራ ለአሉባልታና ሀሜት የትዳር በሯን ሳትከፍት ፤ የቀረባት ያገባት የአቲካን ትዳር የቀመሱ ወንዶች በጀነት አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላን አገናኘን እያሉ ነበር የሸሂድ ሞትን የሚሞቱት። አቲካን ያገባ ሁሉ ሸሂድ ነው ! ለሸሂድነት የጓጓ እና የተመኘ አቲካን ያገባል። ሸሂድን ፈልጎ አቲካን ፈልጎ ማግባት ያልቻለ ደግሞ በዚሁ ምኞቱ ሸሂድነትን በሌላ አጋጣሚ ያገኛል። ይህን እውነታም በተጨባጭ ለማረጋገጥም አቲካን ለማግባትና ሸሂድነትንም ፈልጎ እርሷን ለማግባት ሞክሮ ባለመቻሉ በምኞት ብቻ መጨረሻው ምን እንደሆነና እኚህ ታላቁ ሰሃብይ ማን እንደሆኑ ወደፊት የምናየው ይሆናል። አቲካ የደረሰባትን ሀዘን መቋቋም አቃታት። መስጂድ መመላለስና ከሰው ተገልላ አላህን መገዛቱን ተያያዘችው። ትልቁ ችግር የፈጠረባት ግን የምሽቱ ያ አስፈሪ ህልም ነበር። አቲካ ከዚያን ቀን ጀምሮ አቡ ሉእሉእ ሰይዲና ኡመርን ሊወጋቸው ሲል ሰይዲና ኡመርን አድናለው ብላ ስትወራጭ እና ስትጮህ በላብ ተጥለቅልቃ ፀጥ ረጭ ባለበት ለሊት ከእንቅልፏ ሀይለኛው ጩኸቷ ያባንናታል።ምን አይነት የሚስት ፍቅር ነው? አቲካ ምን አይነት የባለትዳር በተለይ የሴቶች ተምሳሌት ነሽ? አቲካ በዚህ ሁኔታ ላይ እንዳለች ቀስ በቀስ እያገገመች ኢዳዋን 3 ወሯን ጨረሰች። ይህች ውብ ሴት ግን ትዳር በቃት? እርሷን እና ሀዘኗን ለብቻ እንተዋቸው የሚል ወንድ አልነበረም። እርሷን ቢያገባ በሆነ አጋጣሚ ሸሂድ እንደሚሆን ልቡ እያወቀ የአላህን ውድ ባርያ አቲካን ከመጠየቅ ወደ ሃላ ያለ ወንድ የለም። አሁን ደሞ ማን ይሆን አቲካን ለትዳር የሚጠይቃት? ማንኛውም ሙስሊም ወይስ እዚያ ላይ ካሉት የረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰሃባዎች? አቲካም ብትሆን ከሰይዲና ዑመር ረዲየሏሁ አንሁ በሃላ ማንም ሰው ለትዳር ይፈልገኛል ብላ አላሰበችም። እዚህ ላይ ግን ተሳስታ ነበር ። አዎን አቲካ አሁንም እጩ ሚስት ሆናለች። እጅግ ካልጠበቀችው ሰሐብይ የትዳር ጥያቄ ቀረበላት። ሽማግሌም ተላከባት ። ይህ ሰሃብይ ነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም በአንደበታቸው እንዲህ ሲሉ ተናግረውለታል "ሁሉም ነብያቶች ሀዋርይ ወይም ባልደረባ ነበራቸው የኔ ሀዋርይ እርሱ ነው" በማለት የተናገሩለት ውድ ሰሀብይ ነው። በአጭሩ ሀዋርይ ማለት ከዚያ ለሰዎች ከተላከው ነብይ በፍፁም የማይለኝ ፤የሚያገለግል፤ ምክርን የሚያማክር መልእክት የሚያስተላልፍ ለዚያ ነብይ ቅርብ የሆነ ሰው ነው። ይህ አቲካን ለትዳር የጠየቀው ሰሃብይ ቅፅል ስም የተሰጠው ነው። የረሱል ሰለላሁ ኡለይሂ ወሰለም የአክስት ልጅ ነው ። ማለትም የሰፍያ ልጅ። አስሩ በጀነት ቃል ከተገባላቸው ሰዎች ውስጥም አንዱ ነው። ከስድስቱ የሩሱል ሰለላሁ አሉይሂ ወሰለም አማካሪዎችም አንዱ ነው። ይህ ሰሃብይ እስልምናን የተዋወቀው የስምንት አመት ልጅ ሳለ ነበር። ህፃን ሆኖ የገዛ ስጋው የሆነው አጎቱ በእሳት እያቀጠለ በሙሐመድ ላይ ክፈር እያለ ሲያስፈራራው እና ሲያሰቃየው የነበረ ልጅ ነው። በ አስራ ስምንት አመቱ ነበር ከመካ ወደ መዲና የተሰደደው ይህ ታላቁ ሰሃብይ ወደ ሀገራችን ኢትዮጵያ በስደት ከመጡት ሰሃቦች አንዱም ነበር። በፍፁም ነብያችን አለይሂ ሰላቱ ወሰላም ገዝዋ ወይም ጦርነት ወተው ተለይቷቸው የማያውቅ ታላቅ ሰሃባ ነው። ኡሑድ በሚባለው ታሪካዊው ጂሃድ ላይ ሙስሊሞች ብዙ ተጎድተው ሳለ ሙሽሪኮች የጦርነት ሜዳውን ትተው ሲሄዱ ረሱል አለይሂ ሰላቱ ወሰላም የሚከተላቸው ብለው ሲጠይቁ ሳያመነቱ ብድግ ብለው ከተከተሏቸው ሰባ ሰሃባዎች ውስጥም አንደኛው ናቸው። አላህም ሱብሃነሁ ወተአላ በስራቸው የተነሳ ታላቅ ምንዳን እንዳዘጋጀላቸው በሱረቱል ኢምራን ላይ አንድ የቁርአን አንቀፅ አውርዶባቸዋል። "እነዚያም መቁሰልን ካገኛቸው ቡሃላ ለአላህ እና ለመልእክተኛው የታዘዙት ከእነርሱ ውስጥ እነዚያ በጎ ለሰሩትና አላህን ለፈሩት ታላቅ ምንዳ አላቸው።" ይህ ታላቅ ሶሃባ ማን ይሆን?አቲካስ ይህን የጋብቻ ጥያቄ ትቀበል ይሆን ---- #ይቀጥላል---
Mostrar todo...
🥰 2
Photo unavailableShow in Telegram
Namoonni akka itti dorgomtan isin dhibe Yoo jiraate. Akkuma fakkii 1 irratti argitan chaanaalii San mara join taasifta. Sanaan booda check isa jedhu cuqaasta. Bonasii waan qabuuf qarshii 500-1000 hojjachuu dandeessu. 100% dhugaa waan taheef osoo carraan kun isin hin darbin hojjadha. Jalqabuuf👇👇 https://t.me/Habesha_433_cashbot?start=r07255829184
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
Namoonni akka itti dorgomtan isin dhibe Yoo jiraate. Akkuma fakkii 1 irratti argitan chaanaalii San mara join taasifta. Sanaan booda check isa jedhu cuqaasta. Bonasii waan qabuuf qarshii 500-1000 hojjachuu dandeessu. 100% dhugaa waan taheef osoo carraan kun isin hin darbin hojjadha. Jalqabuuf👇👇 https://t.me/Habesha_433_cashbot?start=r07255829184
Mostrar todo...
📥 wave 📥  ኢስላሚክ መግባት የምትፈልጉ እኔ የምሰረው ጠዋት ብቻ ነው ለሱቢህ ስናሳ ነው ተመረጭ የማደርገኝ በአንድ ዲስክ እስከ ምሳ ሰዓት ድረስ መስረቴ #ኑ ተመኘንት ውስጤ ነው😊        ◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦◦ ➺ Above  ➣  1k+ subscribers ➺ Above  ➣  3k+ subscribers ➺ Above  ➣  5k+ subscribers ➺ Above  ➣  10k+ subscribers ➺ Above  ➣  15k+ subscribers ➺ Above  ➣  30k+ subscribers Inbox me @BOY_WAVE
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
Namoonni akka itti dorgomtan isin dhibe Yoo jiraate. Akkuma fakkii 1 irratti argitan chaanaalii San mara join taasifta. Sanaan booda check isa jedhu cuqaasta. Bonasii waan qabuuf qarshii 500-1000 hojjachuu dandeessu. 100% dhugaa waan taheef osoo carraan kun isin hin darbin hojjadha. Jalqabuuf👇👇 https://t.me/Habesha_433_cashbot?start=r07255829184
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.