cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Great ideas

ይህ great ideas (የምረጥ ሀሳቦች )መፍለቂያ ቤት ነው ። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው። ሀሳብ እና አስተያየት ካለወት #great_ideas ላይ ያስቀምጡልን #great_ideas #great_ideas #great_ideas great_ideasኢትዮጵያ

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
198
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

📱 ስልካችንን ስንጠቀም ማድረግ የሌለብን ነገሮች🚫 : ✅ በዝናብ ሰዓት #Networking የሆኑ ነገሮችን ማጥፋት (Airplane Mode ላይ ማድረግ) Off Wifi | Bluetooth & Main Network : ✅ FM (ኤፍ.ኤም) በEarphone አለማዳመጥ ምክንያቱም ብዙ ጊዜ ስማርት ስልኮች #FM_Antenna ስለሌላቸው ኢርፎኑን እንደ አንቴና ነው የሚጠቀሙት ስለዚህ በኢርፎን ስናዳማጥ Electromagnetic ራዲየሽኑ ጭንቅላታችን ላይ ጉዳት ያደርሳል! : ✅ ስልክን #Charge እያደረጉ ማንኛውንም ነገር አለመጠቀም በተለይም  አለመደዋወል #Wifi አለመጠቀም Game አለመጫወት : ✅ በEarphone ሙዚቃ ስናዳምጥ #Equalizer በመጠቀም ድምፁን #Bass ላይ ማድረግ (ምክንያቱም በNormal ድምፅ ስንጠቀም ያለው ለጆሯችን ቀጭን ድምፅ ስለሚያወጣ ያሳምመናል - የHz አለመጣጣም! : ✅ ትልልቅ Magnet (Magnetic field) ያላቸው ነገሮች አቅራቢያ ስልካችሁን አታስቀምጡ : ✅ የስልክ ስክሪን #Blue_Light የሚባል አደገኛ ጨረር ይለቃል በተቻለ መጠን የስልካችንን #Brightness መቀነስ Blue Light Filter App መጠቀም! : ✅ የባትሪ ቻርጅ በጣም #Low ሲሆን ወይም ሲቀንስ ስልኩን ያለመጠቀም ልማድ ይኑርዎ ምክንያቱም ቻርጅ ሲቀንስ የሚረጨው የጨረር መጠን ይጨምራል! : ✅ ሞባይል ተጠቃሚ ከሆኑ ሲነጋገሩ ወደ ጆሮዎ እና ጭንቅላትዎ እጅግ በጣም አያስጠጉ ቢያንስ ከ5 Centimetre በላይ ራቅ ማድረግ #Electromagnetic_Radiation ከተባለው አደገኛ ጨረር ራስዎን ይጠብቃሉ! : ✅ የሞባይል ስልኮን ታቅፈው አይተኙ በእንቅልፍ ወቅት ባትሪውን ያጥፉ ወይም ከአልጋዎ 1.8 Metre በማራቅ ማታ ሲደወል ከሚለቀቀው #Electromagnetic ራስዎን በተቻለ መጠን አያጋልጡ! : ✅ ነፍሰጡር እናቶች ሞባይል ሲይዙና ሲጠቀሙ ይጠንቀቁ የጽንሱ ሕዋሳት ለElectromagnetic radiation እጅግ በጣም አለርጂክ ናቸው ስለዚህ አቀማመጡንም ሆነ አጠቃቀሙን ከጽንሱ ራቅ ባለ ሥፍራ ይሁን አላስፈላጊ አጠቃቀምን ለምሳሌ ረጅም ሰዓት ማውራት እና ቶሎ ቶሎ መደዋወል መቀነስ አለበዎት : ✅ ብረት ነክ ነገሮች ባሉበት ሥፍራ ሞባይል አይጠቀሙ ብረት የElecroMagnetic ራድየሽኑን ወይም የጨረሩን ጉልበት ያጠነክረዋል ስለዚህ መኪና ውስጥ፣አውሮፕላን ውስጥ፣ሊፍት ውስጥ፣ ባቡር ውስጥ፣ ብረት አጥር ወይም በር አካባቢ፣ የብረታ ብረት ወርክ ሾፕ ውስጥ፣ ጋራዥ ውስጥ ወዘተ.. አስቸኳይ ወይም አጣዳፊ ጉዳይ ካልሆነ በስተቀር በተቻለ መጠን ሞባይል አይጠቀሙ የሚጠቀሙም ከሆነ ለአጭር ደቂቃ ብቻ ይሁን! : 📵በተለይ! በተለይ!📵 ✍ዕድሜያቸው ከ15 ዓመት በታች የሆኑ ወጣት ልጆች ሞባይልን ባይጠቀሙ ወይም ባያዘወትሩ ይሻላል ጨረሩ የጭንቅላት ሴሎቻቸውን እጅግ በጣም ይጎዳዋል፤ለካንሰርም ያጋልጣቸዋል! : ✅ በበለጸጉት አገሮች ከ15 ዓመት በታች ባሉ ልጆች ውስጥ ለሚከሰተው ሞት በሁለተኛ ደረጃ የተቀመጠው ምክንያት የጭንቅላት እጢ ነው ወላጆች ይህንን እውነታ በመገንዘብ አልፎ አልፎ ካልሆነ በስተቀር ሞባይል መጠቀምን በመደበኛነት ልጆች አዘውትረው እንዳይለምዱት ማድረግ ይገባቸዋል! : ✅ አዲስ የተወለዱ ጨቅላ ሕፃናት ዕድሜያቸው ከ2 ዓመት በታች የሆኑት ሁሉ የጭንቅላታቸው ራስ ቅል በጣም ስስ ነው ስለዚህ ጨረሩ ሙሉ ለሙሉ በስሱ አጥንት በኩል ወደ አንጎላቸው ሰርፆ ስለሚገባ ጥንቃቄ አድርጉ! : ✅ ጨቅላ ሕፃናትና ትናንሽ ልጆች አጠገብ ሁነው ሞባይል አዘውትረው የሚነጋገሩ ከሆነ ለአደጋ ስለ ሚያጋልጣቸው አጠቃቀሙንና አቀማመጡ ከእነርሱ ራቅ ባለ ሁኔታ ላይ ያድርጉት! ✅ Smartphone አብዝተን ስንጠቀም የሚመጣው በሽታ:-     -> Premature Death     -> Diabetes     -> Heart disease     -> የተለያዩ የCancer በሽታዎች     -> Discomfort     -> Musculoskeletal Symptoms ⚛ ቴክኖሎጂ የራሱ የሆነ ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ እንዳለው ሁሉ የራሱም የሆነ ከፍተኛ ጉዳት አለው ስለዚህ በተቻለን መጠን የSmartphone አጠቃቀማችንን እንቀንስ!!! https://t.me/great_ideas5
Mostrar todo...
Great ideas

ይህ great ideas (የምረጥ ሀሳቦች )መፍለቂያ ቤት ነው ። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው። ሀሳብ እና አስተያየት ካለወት #great_ideas ላይ ያስቀምጡልን #great_ideas #great_ideas #great_ideas great_ideasኢትዮጵያ

በህይወት ስትኖር ማወቅ ያሉብህ 3 ነገሮች 1⃣ የምትፈልገውን ሳይሆን የሚገባህን ነው የምታገኘው ስለዚህ በሙሉ አቅም መጣር አለብህ 2⃣ ለብዙ ሰው የሚያስፈልገውን ስታረግ ላንተም የምትፈልገውን ሁሉ ታገኛለህ 3⃣ ስትፈልገዉ ያጣከውን ነገር ትንሽ ከታገስክ በተራው ሲፈልግህ ታገኘዋለህ ውብ ምሽት ተመኘሁላችሁ !!! https://t.me/great_ideas5
Mostrar todo...
Great ideas

ይህ great ideas (የምረጥ ሀሳቦች )መፍለቂያ ቤት ነው ። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው። ሀሳብ እና አስተያየት ካለወት #great_ideas ላይ ያስቀምጡልን #great_ideas #great_ideas #great_ideas great_ideasኢትዮጵያ

✳የሚገርመው በዚህች ምድር ላይ ለራሱ ብሎ የሚኖር አንድም ነገር የለም፤ ‼ወንዝ የራሱን ዉሃ አይጠጣም፣ ‼ ባህር የራሱን ዓሳ አይበላም፣ ‼ አትክልት የራሱን ፍሬ አይመገብም፣ ‼ ፀሐይ የራሷን ሙቀት አትሞቅም፣ ‼ ጨረቃ ለራሷ ብላ አትደምቅም፣ ‼አበባ ለራሱ ሲል አትፈካም፣ ‼ ፍየል በግቷ የያዘችዉን ወተት አትጠጣም፣ - ነገሮች አንዱ ለሌላኛው እገዛ ነው የተፈጠሩት፣ - አንዱ ሌላው የጎደለዉን ለመሙላት ነው የተገኙት፣ - እኛም አንዳችን ለሌላኛችን እንኑር፣ - አንበላላ፣ አንጠፋፋ፣ እንተጋገዝ፣ * ሀሳብ የገባዉን - አዳምጠው፣ * ያማከረህን - መላ ስጠው፣ * ይቅርታ የጠየቀህን - እለፈው፣ * ቸገረኝ ያለህን - እርዳው፣ በዙርያችን ያለ ነገሮች ሁሉ ይጠፉና በመጨረሻም የሚቀረው የሠራነው መልካም ሥራ ብቻ ነው፡፡ * መልካምነት ዕድሜው ረጅም ነው፣ * መልካምነትም መልሶ ይከፍላል፣ ሰዉን በመጥቀም ይበልጥ የምንጠቀመው የምናድገውም እኛ መሆናችንን እንወቅ፣ https://t.me/great_ideas5
Mostrar todo...
Great ideas

ይህ great ideas (የምረጥ ሀሳቦች )መፍለቂያ ቤት ነው ። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው። ሀሳብ እና አስተያየት ካለወት #great_ideas ላይ ያስቀምጡልን #great_ideas #great_ideas #great_ideas great_ideasኢትዮጵያ

ውሎህን አስተካክል!! አሁን ያለህበትን ቦታ የማትፈልገው ከሆነ እና የተሻለ ነገር እንደሚገባህ ካመንክ ከአሁን ጀምረህ የምትውልበትን ቦታ ቀይር የምትሰማውን የምታየውን እያንዳንዱን ነገር አስተካክል ! ከማይጠቅሙህ ነገሮች ረስህን አውጣ ነፃ ሆነህ ለማሰብ ሞክር ይሉኝታን ቀንስ ነገ ላይ ተነስተህ ራስህን ከምትወቅስ ዛሬ ላይ የሚገባህን ነገር ማድረግ ተለማመድ ! https://t.me/great_ideas5
Mostrar todo...
Great ideas

ይህ great ideas (የምረጥ ሀሳቦች )መፍለቂያ ቤት ነው ። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው። ሀሳብ እና አስተያየት ካለወት #great_ideas ላይ ያስቀምጡልን #great_ideas #great_ideas #great_ideas great_ideasኢትዮጵያ

"People who distance themselves from mixing with others will not achimemoryccess. Mixing activates and generates memory. https://t.me/great_ideas5
Mostrar todo...
Great ideas

ይህ great ideas (የምረጥ ሀሳቦች )መፍለቂያ ቤት ነው ። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው። ሀሳብ እና አስተያየት ካለወት #great_ideas ላይ ያስቀምጡልን #great_ideas #great_ideas #great_ideas great_ideasኢትዮጵያ

#7ቱ_የሀብት_መንገዶች #1_ሹፌሩ_አንተ_ነህ በፍጥነት ሀብታም መሆን ከፈለግክ ሹፌር መሆን አለብህ። አንተ ተቆጣጠር:: 👉ገንዘብህን 👉አስተሳሰብህን 👉የወደፊት ገንዘባዊ እጣ ፈንታህን ሌሎች ሰዎች ሕይወትህን እንዲነዱ አትፍቀድ- አንተ ስኬትህን ትወስናለህ- አልያም ውድቀትህን። #2_ፈጣኑ_መስመር ሚሊየነር መሆን ሁልጊዜ አዝጋሚ ሂደት መሆን የለበትም። የሚከተሉትን ካደረግክ ሀብታም ልትሆን ትችላለህ- 👉 ፍጠር 👉እሴት አምጣ 👉መልሶችን አቅርብ ለሌላ ሰው ችግር መፍትሄ ሁን። ያኔ ገንዘብ ታገኛለህ። #3_ለማሸነፍ_ፍጥነት_ያስፈልግሃል በፍጥነት ሚሊየነር መሆን  - በብዙ ሁኔታዎች ላይ የተመሠረተ ነው። 👉የግል ጥረት 👉አስተሳሰብህ 👉ወጥነት 👉ቁርጠኝነት በመጨረሻው ውጤት ላይ አታተኩር፤ ወደ ውጤቱ የሚያመጣህ መንገድ ላይ አተኩር። #4_ገንዘብ_ቅዠት_ነው። ገንዘብ እውነተኛ ሀብት አይደለም። እውነተኛ ሀብት፡- 👉ጤና 👉ነፃነት 👉ደስታ 👉ከሰዎች ጋር ያለህ መልካም ግንኙነት… ናቸው ገንዘብ ደስታን አይገዛም፤ ገንዘብ ጊዜ ይገዛልሃል፤ ይህም ነፃነት ይሰጥሃል። #5_የሀብት_ቀመር ደመወዝ በፍጥነት ሀብትን አይገነባም። ሀብት = የተጣራ ገቢ + የንብረት ዋጋ የሚከተሉት ከፍተኛ የተጣራ ገቢን ይገነባሉ:- 👉ምርቶችን መሸጥ 👉ቢዝነስ መገንባት 👉የምርት ዋጋን ከፍ ማድረግ የፈጣን መስመር ትኬትህ ለደንበኛህ ችግሩን መፍታት ነው። #6_የሀብት_ህግ ሚሊዮኖችን (በሀብት) መገንባት ማለት ሚሊዮኖችን (ሰዎችን) ማገልገል አለብህ ማለት ነው። ገቢን ለማሻሻል 2 መለኪያዎች አሉ፡- 1. ስፋት (ምን ያህል ይሸጣል) 2. መጠኑ (የሚሸጠው ዋጋ) ለደንበኞችህ እሴት ስትጨምር ገንዘብ ታገኛለህ። #7_ልማዶችህ_ድሃ_ያደርጉሃል ልማዶችህ ድሃ የመሆንህ ምክንያት ሊሆኑ ይችላሉ። ይህ ባህሪ ወደ ድህነት ይመራል፡- 👉ለመማር ፈቃደኛ አለመሆን 👉ሰዎችን ለመማረክ መሞከር 👉ከገቢ በላይ ማጥፋት በሚሊየነር ፈጣን መስመር ላይ መዝለል ከፈለግክ መጀመሪያ ጠንካራ እቅድ ያስፈልግሀል። https://t.me/great_ideas5
Mostrar todo...
Great ideas

ይህ great ideas (የምረጥ ሀሳቦች )መፍለቂያ ቤት ነው ። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው። ሀሳብ እና አስተያየት ካለወት #great_ideas ላይ ያስቀምጡልን #great_ideas #great_ideas #great_ideas great_ideasኢትዮጵያ

ውሎህን አስተካክል!! አሁን ያለህበትን ቦታ የማትፈልገው ከሆነ እና የተሻለ ነገር እንደሚገባህ ካመንክ ከአሁን ጀምረህ የምትውልበትን ቦታ ቀይር የምትሰማውን የምታየውን እያንዳንዱን ነገር አስተካክል ! ከማይጠቅሙህ ነገሮች ረስህን አውጣ ነፃ ሆነህ ለማሰብ ሞክር ይሉኝታን ቀንስ ነገ ላይ ተነስተህ ራስህን ከምትወቅስ ዛሬ ላይ የሚገባህን ነገር ማድረግ ተለማመድ !ውሎህን አስተካክል!! አሁን ያለህበትን ቦታ የማትፈልገው ከሆነ እና የተሻለ ነገር እንደሚገባህ ካመንክ ከአሁን ጀምረህ የምትውልበትን ቦታ ቀይር የምትሰማውን የምታየውን እያንዳንዱን ነገር አስተካክል ! ከማይጠቅሙህ ነገሮች ረስህን አውጣ ነፃ ሆነህ ለማሰብ ሞክር ይሉኝታን ቀንስ ነገ ላይ ተነስተህ ራስህን ከምትወቅስ ዛሬ ላይ የሚገባህን ነገር ማድረግ ተለማመድ ! https://t.me/great_ideas5
Mostrar todo...
Great ideas

ይህ great ideas (የምረጥ ሀሳቦች )መፍለቂያ ቤት ነው ። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው። ሀሳብ እና አስተያየት ካለወት #great_ideas ላይ ያስቀምጡልን #great_ideas #great_ideas #great_ideas great_ideasኢትዮጵያ

#ህይወት_ፈተና_ነው በጣም ከምወዳቸው ጥቅሶች አንዱ “ህይወት ፈተና ነው። ፈተና ባይሆን ኖሮማ በእያንዳንዱ ሁኔታ የት መሄድ፤ ምን ማድረግ እንዳለብን ይነገረን ነበር።” ይላል። ይህን ወርቃማ ጥቅስ ባሰብኩ ቁጥር በህይወት ውስጥ ሁሉን ማካበድ እንደሌለብኝ ይሰማኛል። ህይወትንና በውስጧ የሚያጋጥሙ ተግዳሮቶችን እንደፈተና ማየት ስትጀምር የሚያጋጥሙህን ችግሮች ለማደግ እንደሚረዱ እድሎች መመልከት ትጀምራለህ። ተከታታይ ችግሮች፣ ተደራራቢ ሀላፊነቶችና  የማይታለፉ የሚመስሉ ጉዳዩች ጭምር ከነገሮቹ በላይ እንድትሆን ለመፈተን የሚቀርቡ እድሎች ይሆናሉ። ነገር ግን በተቃራኒው የሚያጋጥሙህን ጉዳዮች ሁሉ እንደ የሞት ሽረት ትግል የምትመለከታቸው ከሆነ ህይወት ኮሮኮንች መንገድ ይሆንብሀል። “ደስተኛ የምሆነው ሁሉም ነገሮች የተስተካከሉ ሲሆኑ ብቻ ነው!” ብለህ ትደመድማለህ። የሚያሳዝነው ሁሉም ነገሮች የተስተካከሉ የሚሆኑት ከስንት አንዴ ነው። ነገሮች አስቸጋሪ ሲሆኑ ለሙከራ ያክል ይህን መንገድ ሞክረው። ምናልባት የሚያስቸግር ወንድም ወይም የሚያስጨንቅ አለቃ ይኖርሀል። ለሙከራ ያክል የሚያጋጥምህን ሁኔታ “ችግር” ከማለት “ፈተና” ብለህ ጥራው። በሁኔታው ከመናደድ ከሁኔታው መማር የምትችለውን ነገር ፈልግ። “ይህ ነገር በህይወቴ ለምን ተከሰተ?” እንዴት በተለየ መንገድ ልመለከተው እችላለሁ? የሆነ አይነት ፈተና ይሆን?” ብለህ ራስህን ጠይቅ። ይህንን ስትራቴጂ ከሞከርክ ለነገሮች የሚኖርህ ምላሽ ሲለወጥ አይተህ መገረምህ አይቀርም። "ጊዜ ያጥረኛል" በሚል ሀሳብ እቸገር ነበር። ሁሉንም ነገሮች ለማከናወን እሯሯጣለሁ። የፕሮግራሜ መጣበብ፣ መስሪያ ቤቴን፣ ቤተሰቤን በአጠቃላይ ጊዜዬን እየተሻሙ የመሰሉኝን ነገሮች ሁሉ እወቅሳለሁ። ከዛ ድንገት ብልጭ አለልኝ። ደስተኛ ለመሆን የሚያስፈልገው አንዳንዱን ነገር በደንብ መስራት ሳይሆን የሚችሉትን ያክል ሰርቶ የቀረውን “ስራው ያውጣው!” ብሎ መተው መቻል ነው። በሌላ አነጋገር ችግሮችን እንደፈተና ማየት ስጀምር በፊት በጣም ያሳስቡኝ የነበሩትን ችግሮች በቀላሉ መወጣት ችያለሁ። ይሁን እንጂ አሁንም አልፎ አልፎ ጊዜ እያጠረኝ እንደምቸገር ግን አልክድም። ቀላሉን ነገር አታካብድ !https://t.me/great_ideas5 ከወደዱት_ለወዳጅ_ዘመድዎ #share Join&share 👉 https://t.me/great_ideas5
Mostrar todo...
Great ideas

ይህ great ideas (የምረጥ ሀሳቦች )መፍለቂያ ቤት ነው ። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው። ሀሳብ እና አስተያየት ካለወት #great_ideas ላይ ያስቀምጡልን #great_ideas #great_ideas #great_ideas great_ideasኢትዮጵያ

🫧ስለ 5ጂ ሰምተው ተደንቀው ይሆናል፤ የ6ጂ መንገድ መጀመሩን ቢያውቁስ? 🧵የካሊፎርኒያ ዩኒቨርሲቲ ኤሌክትሪካል መሐንዲሶች እስከ 100 ጊጋኸርዝ ባለው የራዲዮን ፍሪኩዌንሲ መስራት የምትችል ገመድ አልባ ትራንሲቨር ሰርተዋል፡፡ 🧵ይህም በአሁኑ ሰዓት በግንባታ ላይ ካለው የአምስተኛው ትውልድ ገመድ አልባ ግንኙነት (#5ጂ) መስራት ከሚችለው አራት እጥፍ የላቀ ነው፡፡ 🧵በፈጣሪዎቿ “#end-to-end transmitter-receiver” የሚል ስያሜ የተሰጣት ይህች ባለ 4.4 ካሬ ሚ.ሜ ቺፕ ለተላበሰችው የተለየ የዲጂታል-አናሎግ አወቃቀር ምስጋና ይግባውና ዲጂታል ሲግናሎችን ፈጣንና ኃይል ቆጣቢ በሆነ መልኩ ማንቀሳቀስ ትችላለች፡፡ 🧵በዩኒቨርሲቲው የኤሌክትሪካል ምህንድስና እና ኮምፒውተር ሳይንስ ፕሮፌሰር የሆኑት ፓያም ሄይዳሪ አዲሱ ፈጠራቸው የሚያቀርበው የፍጥነት እና ዳታ መጠን ከአዳዳሶቹ የገመድ አልባ ግንኙነት ደረጃዎች እንኳን ሲነፃፀር በሁለት #orders of magnitude የላቀ መሆኑን በመጥቀስ መሳሪያውን 5ጂን የተሸገረ ብለውታል፡፡ 🧵ይህ እውነት አለው፡፡ #5ጂ መስራት የሚችለው ከ28 እስከ 38 ጊጋ ኸርዝ ባለው ገደብ ውስጥ ነው፡፡ በሌላ መልኩ #6ጂ ከ100 ጊጋ ኸርዝ በላይ እንደሚሰራ ይጠበቃል፡፡ 🧵ይህች አነስተኛ ቺፕ ዳታን በከፍተኛ ፍጥነት ማዘዋወር መቻሏ የነገሮች ከበይነ-መረብ ጋራ ያላቸው ትስስር (#Internet Of Things) እየላቀ በመጣበት በዚህ ወቅት እጅጉን አስፈላጊ ያደርጋታል፡፡ 🧵ከዚህም ባሻገር መረጃን በማዘዋወር ረገድ ያላት ፍጥነት ከገመድ ጋር ተወዳዳሪ ስለሆነ እንደ ዳታ ሴንተር ባሉ ስፍራዎች ላይ የሚታየውን ከፍተኛ የገመድ ዝርጋታ እና እርሱን ተከትሎት የሚመጣውን ከፍተኛ ወጪንም እንደምትቀንስ ይጠበቃል፡፡                                                                                         https://t.me/great_ideas5
Mostrar todo...
Great ideas

ይህ great ideas (የምረጥ ሀሳቦች )መፍለቂያ ቤት ነው ። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው። ሀሳብ እና አስተያየት ካለወት #great_ideas ላይ ያስቀምጡልን #great_ideas #great_ideas #great_ideas great_ideasኢትዮጵያ

🧵የካሊፎርኒያ ዩኒቨርሲቲ ኤሌክትሪካል መሐንዲሶች እስከ 100 ጊጋኸርዝ ባለው የራዲዮን ፍሪኩዌንሲ መስራት የምትችል ገመድ አልባ ትራንሲቨር ሰርተዋል፡፡ 🧵ይህም በአሁኑ ሰዓት በግንባታ ላይ ካለው የአምስተኛው ትውልድ ገመድ አልባ ግንኙነት (#5ጂ) መስራት ከሚችለው አራት እጥፍ የላቀ ነው፡፡ 🧵በፈጣሪዎቿ “#end-to-end transmitter-receiver” የሚል ስያሜ የተሰጣት ይህች ባለ 4.4 ካሬ ሚ.ሜ ቺፕ ለተላበሰችው የተለየ የዲጂታል-አናሎግ አወቃቀር ምስጋና ይግባውና ዲጂታል ሲግናሎችን ፈጣንና ኃይል ቆጣቢ በሆነ መልኩ ማንቀሳቀስ ትችላለች፡፡ 🧵በዩኒቨርሲቲው የኤሌክትሪካል ምህንድስና እና ኮምፒውተር ሳይንስ ፕሮፌሰር የሆኑት ፓያም ሄይዳሪ አዲሱ ፈጠራቸው የሚያቀርበው የፍጥነት እና ዳታ መጠን ከአዳዳሶቹ የገመድ አልባ ግንኙነት ደረጃዎች እንኳን ሲነፃፀር በሁለት #orders of magnitude የላቀ መሆኑን በመጥቀስ መሳሪያውን 5ጂን የተሸገረ ብለውታል፡፡ 🧵ይህ እውነት አለው፡፡ #5ጂ መስራት የሚችለው ከ28 እስከ 38 ጊጋ ኸርዝ ባለው ገደብ ውስጥ ነው፡፡ በሌላ መልኩ #6ጂ ከ100 ጊጋ ኸርዝ በላይ እንደሚሰራ ይጠበቃል፡፡ 🧵ይህች አነስተኛ ቺፕ ዳታን በከፍተኛ ፍጥነት ማዘዋወር መቻሏ የነገሮች ከበይነ-መረብ ጋራ ያላቸው ትስስር (#Internet Of Things) እየላቀ በመጣበት በዚህ ወቅት እጅጉን አስፈላጊ ያደርጋታል፡፡ 🧵ከዚህም ባሻገር መረጃን በማዘዋወር ረገድ ያላት ፍጥነት ከገመድ ጋር ተወዳዳሪ ስለሆነ እንደ ዳታ ሴንተር ባሉ ስፍራዎች ላይ የሚታየውን ከፍተኛ የገመድ ዝርጋታ እና እርሱን ተከትሎት የሚመጣውን ከፍተኛ ወጪንም እንደምትቀንስ ይጠበቃል፡፡ https://t.me/great_ideas5
Mostrar todo...
Great ideas

ይህ great ideas (የምረጥ ሀሳቦች )መፍለቂያ ቤት ነው ። ሰውነትን አስቀድመው ግለሰብን፣ ህዝብና ሀገርን የሚያከብሩ፣ ሚዛናዊ አመለካከትን ያዳበሩ፣ ከጥላቻ አመለካከት የነፁ ኢትዮጵያውያን ቤት ነው። ሀሳብ እና አስተያየት ካለወት #great_ideas ላይ ያስቀምጡልን #great_ideas #great_ideas #great_ideas great_ideasኢትዮጵያ

Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.