cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

🄰🄻🄻 🅸🅽 🄾🄽🄴😂😭🥰😡😱

Welcome to our channel We gon' post some shits 🥀Quotes🥀 😂Memes😂 🎵Musics🎵 📸Pics📸 🤣Funny Videos🤣 💕Couple Goals💕 🎥Dance & Tik Tok🎥 🎼Billboard Charts🎼 ✌Just join the channel u won't regret ✌

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
167
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

#MoE ትምህርት ሚኒስቴር በዓለም ዐቀፍ ደረጃ በተከሰተው የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት በፈረቃ ሲሰጥ የቆየው ትምህርት በ2014 የትምህርት ዘመን ወደ መደበኛው እንደሚመለስ አስታወቀ። ሚኒስቴሩ ይህን ያሳወቀው ለ "አዲስ ማለዳ ጋዜጣ" ነው። የኮቪድ-19 ወረርሽኝን ለመከላከል እንዲረዳ በማሰብ በ2013 የትምህርት ዘመን ትምህርት በፈረቃ ሲሰጥ ነበር። በተጨማሪ ተማሪዎች ሲማሩበት የነበረው የቀናት ቁጥር በሳምንት ወደ 3 ቀን ተቀንሶ ተማሪዎች በቀናት ፈረቃ ተምረው አሳልፈዋል። ከሚቀጥለው ትምህርት ዘመን (2014 ዓ.ም) ጀምሮ የትምህርት ስርዓቱ ከዚህ ቀደም ወደ ነበረበት ማለትም ከሰኞ - አርብ የትምህርት ጊዜውን ለመመለስ መታቀዱን በትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል። Credit - Addis Maleda Newspaper @tikvahethiopia
Mostrar todo...
የ2013 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ የ2013 የ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና ይፋ መደረጉን አሳውቋል። ፈተናው ካለፉት አመታት ጋር ሲነጻጸር ከፍተኛ ውጤት የተመዘገበበት ሆናል ተብሏል። ከነገ ማክሰኞ ከ11/12/2013 ዓ.ም ጀምሮ ተማሪዎች ውጤታቸውን በየትምህርት ቤቶቻቸው መመልከት እንደሚችሉ ተገልጿል። @tikvahethiopia
Mostrar todo...
ቀን 5 /12/ 2013 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የለውጥና መልካም አስተዳደር ቡድን የ2013 ዓ.ም የሁለተኛ መንፈቅ ዓመት የቢ ኤስ ሲ ስኮር ካርድ ምዘናን ለሚያካሂዱ መዛኞች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጠ፡፡ በመርሀ ግብሩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የቴክኒክ አማካሪው አቶ ደስታ መርሻ እንዳስታወቁት የምዘና ስርዓቱ ተቋማቱም ሆኑ ባለሙያዎች የአመቱ አፈጻጸማቸው ተመዝኖ እውቅና የሚያገኙበት እንደመሆኑ በዚህ ምዘና በመዛኝነት የሚሳተፉ ባለሙያዎች ለመመዘኛነት የተዘጋጁ መስፈርቶችን መሰረት አድርገው ምዘናውን ማካሄድ እንደሚገባቸው አስረድተዋል፡፡ ምዘናው ከትምህርት ቢሮ ጀምሮ በየደረጃው እስከ ትምህርት ቤቶች ድረስ እንደሚካሄድና ለዚህም ከመመዘኛ መስፈርት ዝግጅት ጀምሮ የተለያዩ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች መሰራታቸውን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የለውጥና መልካም አስተዳደር ቡድን መሪ ወይዘሮ እፀገነት አብዱ ገልጸው በምዘናው ተሳታፊ የሆኑ መዛኞችም ምዘናውን በሚያካሂዱባቸው ተቃማት የቢኤስ ሲ እቅዳቸውንና ከሩብ አመት ጀምሮ በየወቅቱ ያከናወኑዋቸውን ተግባራት የሚያሳይ ሪፖርት መመልከት እንደሚገባቸው አስገንዝበዋል፡፡ የዘንድሮው ምዘና የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮን ጨምሮ በ11ዱ የክፍለ ከተማና በ119 የወረዳ ትምህርት ጽህፈት ቤቶች እንዲሁም በ252 አንደኛ ደረጃና በ76 ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እንደሚካሄድ ከክፍሉ ያገኘነው መረጃ ያሳያል፡፡ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ! You Tube: https://www.youtube.com/watch?v=TWkBGoeYCNQ Telegram ፡ https://t.me/wwwAddisAbabaeducationbureau Twitter ፡ https://twitt
Mostrar todo...
የ2013 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሚቀጥለው ዓመት ጥቅምት ወር ላይ ይሰጣል። ሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ የ2013 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከጥቅምት 2014 ዓ.ም አጋማሽ በኋላ እንደሚሰጥ ገልጿል። በዘንድሮው የትምህርት ዘመን የትግራይ ክልል ተማሪዎችን ሳይጨምር 620 ሺህ ተማሪዎች ተመዝግበው ፈተናውን በመጠባበቅ ላይ ናቸው ተብሏል። የሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ዲላሞ ኦቶሬ ዛሬ በሰጡት መግለጫ ኤጀንሲው በማንኛውም ሰዓት ፈተናውን መስጠት የሚያስችል ዝግጅት አድርጓል። በሀገሪቱ አንዳንድ ትምህርት ቤቶች የኢኮኖሚክስ ትምህርት ባለመሰጠቱ ፈተናው የማይሰጥ መሆኑን ገልፀዋል። የሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ @TIMIHIRT_MINISTER @TIMIHIRT_MINISTER
Mostrar todo...
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
Mostrar todo...
tumblr_pbm8sjIo791wvs42n.mp41.81 MB
Adis alem 😘😘😘
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.