cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ዳዕዋ ሠለፍያ በጊምባ ቱሉ አውሊያ 🇸🇦

الحق أقوى من الرجال

Mostrar más
El país no está especificadoAmárico6 811Religión y espiritualidad57 088
Publicaciones publicitarias
712
Suscriptores
Sin datos24 horas
-47 días
-4730 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

📚مختصر صحيح البخاري 📚ተጅሪድ 🔎በታላቁ ወንድማችን አቡ የህያ ጀማል ሙሀመድ الله ይጠብቀው። 🔐 بأخ الفاضل ابي يحيى جمال بن محمد حفظه الله. 🕌 በታላቁ መስጅደ አል- ኑር 🛣ጊምባ (ቱሉ አውሊያ) 🌴🌴🌴🏘🏡🕌🌆🌴🌴🌴 👉👉ይህ ግሩፕ የጊምባ ሙስሊሞች ግሩፕ ነው። ⌨በግሩፑም 👉🔊ቂረዓቶችን 🔊🔷ነሲሀወችን 🔊🔷ፈትዋወችን 🔊ሙሀደራወችን ✍ አስተማሪ ፅሁፎችን 🔏እናም ሌሎች ጠቃሚ 🔶♦ነጥቦችን ያገኙበታል!! 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 እዚህ ቤት ያላችሁ  ቢያንስ በአንድ ሰው 5⃣0⃣ ሰወችን ጓደኛ አድ  አድርጉ   ሁላችንም  ያለውን አጅር እንሸምት። ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅ 🎁 🌷🌷🌷🌷🌷                Add🎁              Add🎁    وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው? 📌 ወደዚህ የቴሌግራም መገናኛ ሰዎችን አድ በማድረግ የአጅሩን ተካፋይ ይሁኑ።     بارك الله فيكم 📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚📚 👉https://t.me/gimbamuslims https://t.me/DawaselefyaTuluawlya 👉https://t.me/gimbamuslims 👉https://t.me/gimbamuslims
Mostrar todo...
بسم الله الرحمن الرحيم #የቅዳሜ ከመግሪብ ሶላት በኃላ በመስጂድ አል_ ፈትሕ  የተሰጠ ደርስ الرسالة: أصول الإيمان كتبه: الشيخ الإسلام محمد بن عبدالوهاب التممي النجدي رحمه الله تعالى ورعاه 🔵0️⃣1⃣ኛ ደርስ 💺 #للأخ الفاضل الداعي إلى الله أبي عبدالله أحمد بن عمر الحبشي  حفظه الله تعالى ورعاه #በታላቁና በተወዳጁ ወንድማችን አቡ ዐብዲላህ አህመድ ኢብኑ ዑመር  አል_ሀበሺይ الله ይጠብቀው المدة الزمنية 🕰55:52🕰 🗓سجلت ليلة الأحد ٢٢ من شهر  ذو القعدة لعام ١٤٤٤ هجرية  بمسجد الفتح https://t.me/Al_Fetih 🎙#ሌሎች አጠቃላይ የሰለፍዮች ፕሮግራሞች ለመከታተል ደግሞ ቀጥሎ ያለዉን አል—ኢማን ቻናል ተቀላቀሉ። https://t.me/AlEmanhabssha
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
Photohttps://t.me/DawaselefyaTuluawlya
Mostrar todo...
Iሚስት ከፈለክ ዲን ያላትን ሱኒዋን ቆንጆ ፈልግ!። ------- በጣም የማምነው ጓደኛዬ መጥፎ ሚስት አግብቶ የሚከተለውን ብሎኛል ይላሉ አል-ኢማሙ አሽ-ሻፊዒይ፦ "تزوجت لأصون ديني ، فذهب ديني ودين أمي ودين جيراني. " ዲኔን ለመጠበቅ ብዬ አገባሁኝ: ግን የኔም ዲን የናትም ዲን የጎረቤቴም ዲን ጠፋ!" [መናቂቡ ሻፊዒይ ሊል በይሀቂይ 2/192] ልብ በሉ! የራሱም ዲን የእናቱም ዲን የጎረቤቱም ዲን የመበላሸት ትልቁ ምክንያት እርሱ: በስነ-ምግባሯም በዲኗም የወረደቺን ደካማ ሴት በመምረጡ ምክንያት ነው። እናም ሚስት ስፈልጉ ዲን ያላትን ሱኒዏን ቆንጆ ይሁን!!!። ሚስቱ የናቀቺውና ሁሌም የምታዋረደው የሆነ ግለሰብ ነበር። የሚስቱን ንቀት መቋቃም ሲያቅተው ወደ ሱፍያን ኢብኑ ዑየይናህ ስሞታ ሊያቀርብ መጣና ስሞታውን አቀረበ። ሱፍያን ኢብኑ ዑየይናህም: እርሷን መጀመሪያ የመረጥካት ልቅናን ፈልገህ ነበርዴ? ‹አሉት› ሰውየውም አዎን ልቅናን ፈልጌ ነበር አሏቸው። ሱፍያን ኢብኑ ዑየይናህም የሚከተለውን አሉ ፦ من ذهـب إلى العز ابتلي بالـذل ، ومن ذهـب إلى المال ابتلي بالفقـر ، و من ذهب إلى الـدين يجمع الله له العز و المال مع الـدين " ልቅናን ፈልጎ የሄዴ፣ በውርደት ይፈተናል። ገንዘብን ፈልጎ የሄደ በድህነት ይፈተናል። ዲንን ፈልጎ የሄደ ልቅናውንም ገንዘቡንም ከዲኑጋር አሏህ ይሰበስብለታል!። [ሒልየቱል አውሊያኧ 7/289] ልብ በሉ!። የዲኗን ጎን ሳታይ ገንዘቧን ብቻ ከሆነ አላማህ አሏህ በድህነት ሊያቆራምዳቹህ ይችላል። ልቅናን ብቻ ፈልገህ ከሆነ አሏህ በውርደት ሊሸብብህ ይችላል። ስለዚህ ዲን ያላትን ጭምቷን ምረጥ!። ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 👉ሊንኩን መሠረዝም ሆነ መቀየር አልፈቅድም ⛔️ ቻናሉን ሼር & ጆይን እያላቹ👇👇 👉🔴https://t.me/DawaselefyaTuluawlya ♡ㅤ     ❍ㅤ         ⎙ㅤ       ⌲  ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ      ˢᵃᵛᵉ      ˢʰᵃʳᵉ
Mostrar todo...
ዳዕዋ ሠለፍያ በጊምባ ☆ቱሉ አውሊያ☆ 🇸🇦

الحق أقوى من الرجال

አሠላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጥያቄነበረኝ እሱም ምንዲነው: አንድ ወንጀል ሀራም እንደሆነ አውቃለሁ ነገርግን ከሠራሁትበኋላ ተውበትአድርጌ እተዋለሁ እልና ግን ልተው አልቻልኩም። በሰራሁ ጊዜ ተውበትም አደርጋለሁ ያንኑ ጊዜ 2 ረከአ ሶላት ሰግጄ አላህን እለምነዋለሁ ግን ነገም እዛው ነው እምገኘው ምክርም ጭምር እስኪ ለግሱኝ? https://t.me/DawaselefyaTuluawlya https://t.me/alefada_1463/3335
Mostrar todo...
🔜እኔ እምሰራው ሳኡድ አረቢያ ነው እናም ከሰወቸ ጋር ኡምራ ብሰራ ተቀባይነት አለው እናሱ ፍቃድኛ ናቸው 🎙أبو عبد الله مصفى بن فارس الجبلي حفظه الله🍃🍃 https://t.me/DawaselefyaTuluawlya https://t.me/alefada_1463/3338
Mostrar todo...
🔜አንድ ወንጀል ሀራምእንዴሁአውቃለሁ ነገርግን ከሠራሁትበኋላ ተውበትአድርጌ እተዋለሁ እልና ግን ልተውአልቻልኩም። በስራሁጊዜ ተውበትምአደርጋለሁ ያንንኑጊዜ 2ረከአሶላትሰግጀ አላህንእለምነዋለሁ ግን ነገምእዛውነው እምገኝው ምክር ይለግሱኝ 🎙أبو عبد الله مصفى بن فارس الجبلي حفظه الله تعالى🍃🍃 https://t.me/DawaselefyaTuluawlya https://t.me/DawaselefyaTuluawlya https://t.me/alefada_1463/3339
Mostrar todo...
🔜እኔ እመዳም ቤት ነው እምሠራው ወደኢጃዛ ስወጣ እምፈልገውን እይዛለሁ እሳቸው ምንምስለማይሉ ባያዩኝም ይህእንዴትይታያል❓ https://t.me/alefada_1463/3340 🎙أبو عبد الله مصفى بن فارس الجبلي حفظه الله تعالى🍃🍃
Mostrar todo...
🔜 ከሳኡድ ልጅ ይዥብገባ ብር ተከፍሎን ባለልጁ ግን ሚስቴናት ብሎነው እኔም ቢጠይቁኝ አወ ባሌነው ብየ ባሳልፍ ይህ ሀራምይሆንብኚልወይ❓ 🎙أبو عبد الله مصفى بن فارس الجبلي حفظه الله تعالى🍃🍃 https://t.me/DawaselefyaTuluawlya https://t.me/alefada_1463/3341
Mostrar todo...
🔜 እኔ ሚስትምየለኝም ግን ዝምብየ አንዳንድ ነገሮችን ሳስታውስ ዝምብየ እረካለሁግን ፈሳሽየለኝም ሀራምይሆንቅኛል❓ أبو عبد الله مصفى بن فارس الجبلي حفظه الله تعالى🍃🍃 https://t.me/DawaselefyaTuluawlya https://t.me/alefada_1463/3342
Mostrar todo...