cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

የማያልቅ ምህረት

👏Worship the Lord God👏 Sing for him 👉🤔ዝማሬ ምንድር ነው? 👉🤔አምልኮ ምን መምሰል አለበት? 👉ግጥም እና ዜማ 📝ትምህርቶች📝፣🎷ዝማሬዎች🎤🎧፣📖የቃል ጊዜ📖 🎵✅ በየማያልቅ ምህረት @yemayalkmihiret✅🎶

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
162
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

worship with🗣🎙: Nathie Originalsong🎙: zamar music ministry and samuel abebe 👉🏻👉🏽Share👈🏽👈🏻 @nathietamm
Mostrar todo...
Nathie Tam worship_zamar's and sami's hymn .mp34.04 MB
ትኩረት እንስጠው አደራ ይነበብ ከታች ባለዉ link sign እናድርግ Petition እንፈርም Comprehensive sexuality education ማለት 👨‍👩‍👧‍👦 በንፁህና ክፉውንና ደጉን በቅጡ ለማገናዘብ ባልዳበረ የህፃናት አእምሮና ስነልቦና ላይ ያነጣጠረ አለምአቀፍ ጥቃት ነው። 👨‍👩‍👧‍👦 የአንዲትን ሀገር ህዝቦች ባህል እሴትና የሁሉንም ሐይማኖታዊ አስተምሮቶች በተቃረነ መልኩ ወሲባዊ ልቅነትን ከለጋ እድሜ ጀምሮ እንደ ሰደድ እሣት የሚያቀጣጥል ስውር መሣሪያ ነው። 👨‍👩‍👧‍👦 ልጆችና አፋላ ወጣቶችን እጅግ አደገኛና ለጠንቅ አጋላጭ የሆኑ ልምምዶችን እንዲሞክሩ የሚገፋፋና ሲያደርጉትም ትክክል እንደሆኑ እንዲሰማቸው የሚያበረታታ መርዝ ነው። 👨‍👩‍👧‍👦 ልጆችንና አፍላ ወጣቶችን የተለያዮ እንግዳ ልምምዶች በመሞከር በግልም ወይንም በጋራ ወሲባዊ ስካር ማግኘት የሚችሉበትን መንገድ ማስተማርና የማለማመጃ ስልት ነው። ዉጤቱ 🙈ልጆችን ሴሰኛ ማድረግ /sexualize children 🙈Teach how to consent to sex. ለሚቀርብላቸው የወሲብ ጥያቄ እሺ ባይ ማድረግ 🙈 Normalize anal & oral sex. 🙈የተመሳሳይ ፆታ ግንኙነትና የተፈጥሮ ፆታን ማስቀየርን ማበረታታት 🙈 በሚለማመዱት ልቅ ወሲባዊ ግንኙነቶች ሣቢያ ለሚፈጠር እርግዝና ደግሞ የውርጃ አገልግሎት ማቅረብ 🔔ለአንዲት ሀገር የወሲብ ነፃነት አንገብጋቢ ጉዳይ ሲሆን የተዋዶ ጤና አደጋ ላይ ይወድቃል።🔔 ይህንን በልጆቻችን በቤተሰባችን በማህበረሰባችን ብሎም በሀገራችን ላይ የተጋረጠብንና ሠርጎ የገባን እጅግ ከፍተኛ አደጋ ለማስቆም "እኔ የልጄ የወንድሜ የእህቴ የጓደኛዬ ጠባቄ ነኝ" ብለን ተነሣን። ስለ ኢትዬጲያ ያገባኛል 🇪🇹 የComprehensive sexuality education ለሀገሬ አያስፈልጋትም። 🇪🇹 Say No for CSE ስለዚህ ባለቤቴ #ዶር_ሥዩም በክፍል 3 ያስተላለፈውን በድጋሜ ተመልክታችሁ የምናሰባስበው የተቃሞ ድጋፍ ፊርማ በላክንላችሁ ሊንክ በመግባት ቅፁን በመሙላት ለልጆቻችሁ መቆማችሁ እንድታረጋግጡ እንለምናችኋለሁ። ሌሎች አይተው ቤታቸውን እዲያስመልጡ ሼር በማድረግ እርዷቸው። በተከታታይ ጉዳዬችን በጥልቀት የምተረዱበትን መረጃዎች እናካፍላችኋለን ። (#sister_saba) Petition እንዲፈርሙም ማሳሰብ ዋና ነገር መሆኑን የት እንደሚፈርሙም ሊንኩን ብታመለክቱዋቸው ተገቢ ነው እንላለን፡፡ https://www.comprehensivesexualityeducation.org/international-map/ethiopia/
Mostrar todo...
Ethiopia

ቃሉን ጻፈው በሚል መሪ ቃል መጽሐፍ ቅዱስን በእጅ ጽሁፍ ጽፎ የመጨረስ አገር አቀፍ ውድድር ተዘጋጀ። ለአሸናፊዎች አመርቂ ሽልማት እና ለተሳታፊዎች የምስክር ወረቀት ተዘጋጅቷል። ምዝገባ ተጀምሯል 0953458291 0953458292 0953458293 የቢሮ 0118542980 መልህቅ ሶሻል ኢንጅነሪንግ ከቢቢሊካ ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር።
Mostrar todo...
1ኛ ጴጥሮስ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³-⁵ ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን በመነሣቱ ለሕያው ተስፋና ለማይጠፋ፥ እድፈትም ለሌለበት፥ ለማያልፍም ርስት እንደ ምሕረቱ ብዛት ሁለተኛ የወለደን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ፤ ይህም ርስት በመጨረሻው ዘመን ይገለጥ ዘንድ ለተዘጋጀ መዳን በእምነት በእግዚአብሔር ኃይል ለተጠበቃችሁ ለእናንተ በሰማይ ቀርቶላችኋል። ⁶-⁷ በዚህም እጅግ ደስ ይላችኋል፥ ነገር ግን በእሳት ምንም ቢፈተን ከሚጠፋው ወርቅ ይልቅ አብልጦ የሚከብር የተፈተነ እምነታችሁ፥ ኢየሱስ ክርስቶስ ሲገለጥ፥ ለምስጋናና ለክብር ለውዳሴም ይገኝ ዘንድ አሁን ለጥቂት ጊዜ ቢያስፈልግ በልዩ ልዩ ፈተና አዝናችኋል። ⁸-⁹ እርሱንም ሳታዩት ትወዱታላችሁ፤ አሁንም ምንም ባታዩት በእርሱ አምናችሁ፥ የእምነታችሁን ፍፃሜ እርሱም የነፍሳችሁን መዳን እየተቀበላችሁ፥ በማይነገርና ክብር በሞላበት ሐሤት ደስ ይላችኋል። መልካም የፋሲካ በዓል ይሁንላችሁ። ከቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ኢቫሱ ፌሎሺፕ ሊደርስ። እንወዳችኋለን!! "የመንግስቱን እሴቶች መኖር" ማቴ ምዕ 5-7 "Living the Kingdom Values" Matt chap 5-7 EvaSUE|ኢቫሱ ተባረኩ|Stay blessed!
Mostrar todo...
ቅዱሳን የጌታ ምርጦች ሰላም ይብዛላችሁ። #ዛሬ በሰዓታችን ማለትም #11:30 ላይ ፕሮግራማችን ይቀጥላል። ኦን ላይን ያላችሁ ለጓደኞቻችሁ ፕሮግራሙን እንዲካፈሉ ንገሯቸው። ይህን ክፍል እናነባለን ሮሜ 13 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹¹ ከእንቅልፍ የምትነሡበት ሰዓት አሁን እንደ ደረሰ ዘመኑን እወቁ፤ ካመንንበት ጊዜ ይልቅ መዳናችን ዛሬ ወደ እኛ ቀርቦአልና። ¹² ሌሊቱ አልፎአል፥ ቀኑም ቀርቦአል። እንግዲህ የጨለማውን ሥራ አውጥተን የብርሃንን ጋሻ ጦር እንልበስ። ¹³ በቀን እንደምንሆን በአገባብ እንመላለስ፤ በዘፈንና በስካር አይሁን፥ በዝሙትና በመዳራት አይሁን፥ በክርክርና በቅናት አይሁን፤ ¹⁴ ነገር ግን ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን ልበሱት፤ ምኞቱንም እንዲፈጽም ለሥጋ አታስቡ።
Mostrar todo...
የጌታ ሰላም ይብዛላችሁ #ፋሚሊ(ማም እና ዳድ) ያላችሁ እስካሁን በአግባቡ እየተገናኛችሁ ያላችሁ ልጆች ባላችሁበት በመሆን "የእግዚአብሔር መንግስት" የሚለውን ጥናት እንድታጠኑ ይሁን። ምክንያቱም በቲም ውስጥም ባለው ንዑስ ቡድን የሚጠናው ትምህርት ራሱ ስለሆነ ድግግሞሽ እንዳይሆንባችሁ። #ፋሚሊ የሌላችሁ በቲም ውስጥ እያገለገላችሁ ያላችሁ(senior) ተማሪዎች ግን ቲሞች በጀመሩት ንዑስ ቡድን ውስጥ በመገኘት የተዘጋጀውን ጥናት እንድታጠኑ ይሁን። #ይህን በማድረግ እግዚአብሔር በኅብረት ውስጥ ያስቀመጠውን በረከት መካፈል ይሁንልን!! #Senior ተማሪዎች በቲም ያልታቀፉ እንዲሁም ፋሚሊ የሌላቸውን ተማሪዎች ነገር ግን የፌሎአችን member የሆኑ ተማሪዎችን ወደምታጠኑበት ኅብረት እንድትጋብዟቸው እና አብራችሁ እንድታጠኑ ወዳጅነታችሁን እንድታጠነክሩ ይህን ክፉ ጊዜ ተያይዘን ማለፍ እንድንችል እርስ በርሳችሁ እንድትጠያየቁ በጌታ ፍቅር እናሳስባለን።
Mostrar todo...
መዝሙር 46 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ አምላካችን መጠጊያችንና ኃይላችን፥ ባገኘን በታላቅ መከራም ረዳታችን ነው። ² ስለዚህ ምድር ብትነዋወጥ፥ ተራሮችም ወደ ባሕር ልብ ቢወሰዱ አንፈራም። የጌታ ሰላም ይብዛላችሁ ቅዱሳን። ፊልጵስዩስ 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁶ ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ። ⁷ አእምሮንም ሁሉ የሚያልፍ የእግዚአብሔር ሰላም ልባችሁንና አሳባችሁን በክርስቶስ ኢየሱስ ይጠብቃል። እንደ እግዚአብሔር ቃል እኛ ሁላችንም ሁሉን በሚችል አምላክ እናምናለን!! ስለዚህም በእግዚአብሔር ፊት በጸሎት እንሆናለን። ምክንያቱም ከእግዚአብሔር አቅም በላይ የሆነ ነገር የለምና። ቅዳሜ ከጠዋቱ 12:00 ሰዓት ጀምሮ የጾምና ጸሎት ጊዜ ይኖረናል። ሁላችንም ተገኝተን እንድንጸልይ ይሁን ቦታ፦ ሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያን
Mostrar todo...
የኮሮና ቫይረስ [COVID-19] በተመለከተ የኢቫሱ ወቅታዊ ምላሽ EvaSUE’s Response towards the Current Pandemic Disease, COVID-19 ----------------
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.