cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ኢትዮ ሪያል ማድሪድ

El Real Madrid Es Mi Corazon ⚪️⚪️ ይህ በኢትዮጵያ የመጀመሪያዉ እና ትልቁ የሪያል ማድሪድ የቴሌግራም ቻናል ነው። ስለ ሪያል ማድሪድ አዳዲስና ትኩስ መረጃዎች የዝውውር ዜናዎች ፣ ኃይላይቶች ፣ ቪዲዮች ፣ ትንታኔ በቀጥታ ያገኛሉ ! ⚪️HALA MADRID Y NADA MAS⚪️ ________________________________ ➢ | ለማስታወቂያ ስራ @LeulaRamos

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
108 041
Suscriptores
+32724 horas
+2 2447 días
+7 79430 días
Distribuciones de tiempo de publicación

Carga de datos en curso...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Análisis de publicación
MensajesVistas
Acciones
Ver dinámicas
01
ተማሪ ነህ/ነሽ
8060Loading...
02
ከ15 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 10+10×0+10=???
310Loading...
03
ምን አይነት ፕሮፋይል የሚሆኑ ይፈልጋሉ 📷 👇👇👇👇👇
1 1240Loading...
04
አልናስር ከ አል ካሌጅ ጎልልልልልልልልልልልልልልለ ሮናልዶ ሀትሪክክክክ
6642Loading...
05
ጎልልልልልልልልል ክርስትያኖኖኖኖኖ ሮናልዶ በሳውዲ ሊግ ላይ ተገልብጦ ያስቆጠራትን ድንቅ ጎል ይመልከቱ 👇👇 https://t.me/Manchester_Unitedfansz
6030Loading...
06
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
5110Loading...
07
🚨| አርዳ ጉለር ከካዲዝ ጋር በምናደርገዉ ጨዋታ ቋሚ ሆኖ እንደሚጀመር ይጠበቃል ሲል Relevo ዘግቧል።🔥 @ETHIO_REAL_MADRID_14 @ETHIO_REAL_MADRID_14
2 4350Loading...
08
ፍራን ጋርሽያ በIG ገፁ ላይ..💪 @ETHIO_REAL_MADRID_14 @ETHIO_REAL_MADRID_14
2 5741Loading...
09
ጎልልልልልልልልል ክርስትያኖኖኖኖኖ ሮናልዶ በሳውዲ ሊግ ላይ ተገልብጦ ያስቆጠራትን ድንቅ ጎል ይመልከቱ 👇👇 https://t.me/addlist/xwC6zuWnFB01YWE8
1 5030Loading...
10
☑️Do you want animation🎉 wallpapers ❓
1 0810Loading...
11
ጎልልልልልልልልል ክርስትያኖኖኖኖኖ ሮናልዶ በሳውዲ ሊግ ላይ ተገልብጦ ያስቆጠራትን ድንቅ ጎል ይመልከቱ 👇👇 https://t.me/+DCtiLMnajFwyNjU0 https://t.me/+DCtiLMnajFwyNjU0
3910Loading...
12
ከራሞስ እና ከቫንዳይክ ማን ይበልጣል? 🔴ራሞስ 🔵ቫንዳይክ
3010Loading...
13
🚨| ከባየርን ሙኒክ ጋር ከምናደርገዉ የመልስ ጨዋታ በኃላ ጀርመናዊዉ አማካይ ቶኒ ክሩስ በሪያል ማድሪድ እንደሚቀጥል ያሳዉቃል። ምንጭ :- [ Caldena SER ] @ETHIO_REAL_MADRID_14 @ETHIO_REAL_MADRID_14
3 2980Loading...
14
ተማሪ ነህ /ነሽ
10Loading...
15
ጎልልልልልልልልል ክርስትያኖኖኖኖኖ ሮናልዶ በሳውዲ ሊግ ላይ ተገልብጦ ያስቆጠራትን ድንቅ ጎል ይመልከቱ 👇👇 https://t.me/+DCtiLMnajFwyNjU0 https://t.me/+DCtiLMnajFwyNjU0
910Loading...
16
ከራሞስ እና ከቫንዳይክ ማን ይበልጣል? 🔴ራሞስ 🔵ቫንዳይክ
10Loading...
17
ፌድሪኮ ቫልቬርዴ በዚህ ሲዝን ለሪያል ማድሪድ ብዙ ጨዋታዎችን የተጫወተ ሰዉ ሲሆን ፌዴ በዚህ ሲዝን 48 ተከታታይ ጨዋታዎች በማከናወን በአጠቃላይ ሜዳ ላይ 3867 ደቂቃዎችን ማሳለፍ ችሏል። 🦅⭐️
3 1331Loading...
18
🚨| ሪያል ማድሪድ በአሁን ሰዓት ለሉካ ሞድሪች አዲስ ኮንትራት ለመስጠት በደንብ እያሰቡበት ነዉ ሲል Caldena SER ዘግቧል። @ETHIO_REAL_MADRID_14 @ETHIO_REAL_MADRID_14
2 9150Loading...
19
የማድሪዱ 7 ቁጥር የተመለሰ አይመስላችሁም ቤተሰቦች ?
3 1203Loading...
20
ጎልልልልልልልልል ክርስትያኖኖኖኖኖ ሮናልዶ በሳውዲ ሊግ ላይ ተገልብጦ ያስቆጠራትን ድንቅ ጎል ይመልከቱ 👇👇 https://t.me/+DCtiLMnajFwyNjU0 https://t.me/+DCtiLMnajFwyNjU0
1 0830Loading...
21
ከራሞስ እና ከቫንዳይክ ማን ይበልጣል? 🔴ራሞስ 🔵ቫንዳይክ
5710Loading...
22
ጉዞዎን በእኛ የስፖርት እንኳን ደህና መጣችሁ አቅርቦት ይጀምሩ። አሁኑኑ ይመዝገቡ ። የመጀመርያውን የስፖርት ዉርርድዎን ያስቀምጡ እና 100% 1ኛ የዉርርድ መድን ወይም 50% ትርፍ ማበልፀግያን በሁለተኛዉ ዉርርድዎ ያግኙ። 🤑👉 አሁን ይመዝገቡ https://t.betwinwins.net/2p93w5ab 💙 t.me/betwinwinset
3 1900Loading...
23
🇧🇷 ቪኒ ጁኒየር በዚህ የውድድር አመት በትላልቅ ጨዋታዎች • ናፖሊ- ⚽️ • ባርሴሎና- ⚽️⚽️⚽️⚽️🅰️ • ጂሮና- ⚽️🅰️🅰️ • ሌፕዥግ- ⚽️ • ማንቸስተር ሲቲ - 🅰️🅰️ • ባየር ሙኒክ- ⚽️⚽️ Big 7 @ETHIO_REAL_MADRID_14 @ETHIO_REAL_MADRID_14
3 1902Loading...
24
ከራሞስ እና ከቫንዳይክ ማን ይበልጣል? 🔴ራሞስ 🔵ቫንዳይክ
7230Loading...
25
የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ የክለባችሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❗️❗️
6931Loading...
26
አላዛር አስገዶም ስለሪያል ማድሪድ ስኬታማ የዝውውር ፖሊሲ የሰራው ምርጥ ፕሮግራም። @ETHIO_REAL_MADRID_14 @ETHIO_REAL_MADRID_14
3 29212Loading...
27
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
10Loading...
28
እድሜዎ ስንት ነው?
2700Loading...
29
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
720Loading...
30
ቪኒ ጁኒየር በዚህ የውድድር አመት በክለባችን ሪያል ማድሪድ በሁሉም ውድድር ባደረጋቸው 34 ጨዋታዎች 32 የጎል ተሳትፎ አድርጓል 🔥 21 ጎሎችን አስቆጥሯል 11 ኳሶችን አመቻችቶ አቀብሏል ቪኒ በውድድር አመቱ ሁለት ጊዜ ጉዳት ገጥሞት የተወሰኑ ጨዋታዎች አልፈውት የነበረ ቢሆንም አሁን ላይ ጁድ ቤሊንግሀምን በመብለጥ በክለባችን ብዙ የጎል ተሳትፎ ያለው ተጨዋች ሆኗል:: @ETHIO_REAL_MADRID_14 @ETHIO_REAL_MADRID_14
3 8111Loading...
31
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
1810Loading...
32
❗️ቪኒ ጁኒየር የክርስቲያኖ ሮናልዶ፣ ካሪም ቤንዜማ እና የሮናልዶ ናዛሪዮ የጨዋታ እና ልምምድ ክሊፖችን ያለማቋረጥ ይመለከታል። በተለይም በመሃል አጥቂነት ሲጫወቱ ለእሱ እንደ አርዓያ የሆኑ ተጫዋቾች ናቸው። [relevo] @ETHIO_REAL_MADRID_14 @ETHIO_REAL_MADRID_14
3 6923Loading...
33
🚨OFFICIAL፡ አንቶኒዮ ሩዲገር የኤፕሪል የሪያል ማድሪድ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ተብሎ ተመርጧል።🤍👏🏼
3 5840Loading...
34
BREAKING🚨 🎖🧤 የአንድሪ ሉኒን የኮንትራት ማራዘሚያ ድርድር የመጨረሻ ደረጃ ላይ ነው ፤ ዩክሬናዊው ግብ ጠባቂ እስከ 2028 ድረስ ኮንትራቱን የሚያራዝም ይሆናል። [The Athletics] [Mario Cortegana] @ETHIO_REAL_MADRID_14 @ETHIO_REAL_MADRID_14
3 8841Loading...
35
🥇ቪኒሺየስ እና ሮድሪጎ በቻምፒዮንስ ሊጉ ከ2019 የውድድር ዘመን አንስቶ ጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ላይ ያላቸው ቀጥተኛ የጎል ተሳትፎ፦ ሮድሪጎ 7 ጎሎችን አስቆጥሮ 2 ለጎል የሚሆኑ ኳሶችን አመቻችቶ ሲያቀብል ቪኒሲየስ 10 ጎሎችን አስቆጥሮ 12 አሲስት ማድረግ ችሏል። [Brand] @ETHIO_REAL_MADRID_14 @ETHIO_REAL_MADRID_14
3 9284Loading...
36
📊 በአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የቶኒ ክሩስ የማቀበል ስኬት በመቶኛ ሲሰላ 95.7% ነው፤ ይህም በውድድሩ ከየትኛውም ተጫዋች በላይ ያደርገዋል። የእሱ 696 የተሳኩ ፓሶች የውድድሩ ሪከርድ ሆኖ እንደተመዘገበ ነው። ✨🤍 @ETHIO_REAL_MADRID_14 @ETHIO_REAL_MADRID_14
3 8933Loading...
37
Who Scored የላሊጋው የሚያዚያ ወር ምርጥ 11 ይፋ ሲያደርግ ከክለባችን ኦሪሊየን ቿሚኒ 7.52 ሬት በማግኘት መካተት ችሏል። @ETHIO_REAL_MADRID_14 @ETHIO_REAL_MADRID_14
4 0050Loading...
38
ሮድሪጎ ከጨዋታው በኋላ የሰጠው ቃለ ምልልስ፦ 🗣️ ሮድሪጎ: "ይህን በልምምድ ወቅት እንሰራለን፤ ቀዝቀዝ ባልንበት የጨዋታ ጊዜ የበለጠ አደገኛ እንሆናለን።" 🗣️ ሮድሪጎ፡ “ከክሩስ ወደ  ቪኒ ያየነው ፓስ የማይታመን ነበር። ዕድሜ ምንም እንዳልሆነ ያሳያል። 🗣️ ሮድሪጎ: "ክሩስ ለተጨማሪ አመታት ከእኛ ጋር መቀጠል አለበት፤ ለቪኒ ያደረገውን አሲስት የምገልጽበት ቃላት እንኳን የለኝም።" 🗣️ ሮድሪጎ: "እኔ በግራ እና ቪኒሲየስ ወደ መሃል ገብቶ መጫወታችን ጥሩ ነው፤ እኛ እንደዚያ መጫወት ለምደናል እናም አሰልጣኙ በዚህ እንደሚቀጥል ተስፋ አደርጋለሁ። @ETHIO_REAL_MADRID_14 @ETHIO_REAL_MADRID_14
3 8930Loading...
39
🗣️ ሩዲገር፡ “የዚህ ቡድን DNA በፍፁም ተስፋ አለመቁረጥ እና ሁሉንም ነገር እስከ መጨረሻው መስጠት ነው። ሁሌም እስከ ጨዋታው ፍፃሜ ድረስ እንታገላለን፤ በማንኛውም ጊዜ ጎል ማስቆጠርም እንችላለን። @ETHIO_REAL_MADRID_14 @ETHIO_REAL_MADRID_14
3 8950Loading...
40
✨ ቪኒ ጁኒየር በትናንትናው ጨዋታ ያስቆጠራቸው 2 ጎሎች በሙኒክ ከባየርን ጋር ጎል ሁለት ግብ ያስቆጠረ 3ኛው የሪያል ማድሪድ ተጫዋች ያደርገዋል። • ክርስቲያኖ ሮናልዶ (ሚያዚያ 29/ 2014 እና ሚያዚያ 12/ 2017). • ሰርጂዮ ራሞስ (ሚያዚያ 29/ 2014) • ቪኒሲየስ (ሚያዚያ 30/ 2024)⚡️ 📊 እንዲሁም ቪኒ ጁኒየር በዚህ ዓመት ሪያል ማድሪድ ያደረጋቸው ትልቅ ጨዋታዎች ላይ ያለው ቁጥራዊ መረጃ ይህን ይመስላል፦ • ከባርሴሎና ጋር 5 ጎሎች ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ። • ከማንቸስተር ሲቲ ጋር 3 ጎሎች ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ። • ከባየር ሙኒክ ጋር ሁለት ጎሎች ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ፤ የመልስ ጨዋታ ይቀራል። @ETHIO_REAL_MADRID_14 @ETHIO_REAL_MADRID_14
4730Loading...
ተማሪ ነህ/ነሽ
Mostrar todo...
👍 1
አዎ ነኝ
አይደለሁም
01:01
Video unavailableShow in Telegram
ከ15 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! 10+10×0+10=???
Mostrar todo...
A. 10
C. 100
B. 50
D.0
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
ምን አይነት ፕሮፋይል የሚሆኑ ይፈልጋሉ 📷 👇👇👇👇👇
Mostrar todo...
Sad pp 😔
Happy pp 😀
Funny pp 😂
Love pp 😍
All in One 🤩
አልናስር ከ አል ካሌጅ ጎልልልልልልልልልልልልልልለ ሮናልዶ ሀትሪክክክክ
Mostrar todo...
😁 11 4🔥 2
🔥 ሀትሪክ 🔥
Photo unavailableShow in Telegram
ጎልልልልልልልልል ክርስትያኖኖኖኖኖ ሮናልዶ በሳውዲ ሊግ ላይ ተገልብጦ ያስቆጠራትን ድንቅ ጎል ይመልከቱ 👇👇 https://t.me/Manchester_Unitedfansz
Mostrar todo...
👍 3 1
✅ ጎሉን ለማየት ✅
Photo unavailableShow in Telegram
ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ
Mostrar todo...
👍 2
A. 1983
B.1997
C.1998
D.1999
Photo unavailableShow in Telegram
🚨| አርዳ ጉለር ከካዲዝ ጋር በምናደርገዉ ጨዋታ ቋሚ ሆኖ እንደሚጀመር ይጠበቃል ሲል Relevo ዘግቧል።🔥 @ETHIO_REAL_MADRID_14 @ETHIO_REAL_MADRID_14
Mostrar todo...
🔥 45👍 6 3🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
ፍራን ጋርሽያ በIG ገፁ ላይ..💪 @ETHIO_REAL_MADRID_14 @ETHIO_REAL_MADRID_14
Mostrar todo...
👍 49
Photo unavailableShow in Telegram
ጎልልልልልልልልል ክርስትያኖኖኖኖኖ ሮናልዶ በሳውዲ ሊግ ላይ ተገልብጦ ያስቆጠራትን ድንቅ ጎል ይመልከቱ 👇👇 https://t.me/addlist/xwC6zuWnFB01YWE8
Mostrar todo...
😁 7👍 6🤪 1
ጎሉን ለማየት
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
☑️Do you want animation🎉 wallpapers ❓
Mostrar todo...
👍 Yes
👊 Join