cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ኢትዮ ወሲብ አገናኝ

1000% ሚስጥራዊነቱ የተጠበቀ 👍 ለበለጠ መረጃ @ordinary_lif_e

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
96
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

1.40 MB
😂 1
3.90 MB
😂 3
3.82 MB
👍 2
-- አብረን ዝም እንበል --- ከሰው መንጋ እንገንጠል ለአንድ አፍታ እንኳ እንገለል በእፎይታ ጥላ እንጠለል ዝም ብለን አብረን ዝም እንበል ምነው አዋሽ ማዶ ቆቃ የሸለቆ ግርጌ ሸሽተን የቆቃን ሰቆቃ ሰምተን ሲቃውን ሲሰብቀው አይተን ሰቀቀኑን ተወያይተን የምሽት ጀንበር ቢውጠን ውሃ አንደ ዱታ ሲተምም በድን ሸለቆ ሲናገር ሰማያዊ ፈረስ ተጭኖ ከአጥናፍ አጥናፍ ሲንደረደር ሲያስጉተመትም ሲያስገመግም በአይነ ህሊና ለመመስከር ሳንጨነቅ ሳንገደብ ለማንም ምንም ሳናዋይ ሳንናገር ሳንጋገር ካይንሽ ከልብሽ ከልቤ አዋሽ ማዶ አብረን እንብራር አዋሽ ማዶ አብረን እንውረድ አጉል ነው ብለን ሳንፈርድ ድንቅም ነው ሳንል ሳንወድ ዝም ብለን አብረን ብንወርድ ከሰው መንጋ ተለይተን ከጠረኑ ተነጥለን ከጉምጉምታው ተገንጥለን ከኳኳታው ብንከለል ከላንቃው ከድምፁ ሸሽተን በእፎይታ ጥላ እንጠለል በቆይታ በፀጥታ ዝም ብለን አብረን ዝም እንበል መቼም አይሆንም ካልሽ ቅሪ ግድ የለም አትገደሪ ልቦናሽ በመተረልሽ ባሳደረብሽ እደሪ ተስፋ መቀነን ነው መቼም የሰው ልብ አይችለው የለም ብቻ ዳግመኛ ሞት ሳንሞት አዲስ ቀን ሳይጨልምብን ድፍን ደመና ሳይቋጥር ክረምት ውጅት ሳይወርድብን ኮከባችንን ሳንጠራ ሳንቆጥርባት ሳትቆጥርብን ሞራችንን ሳናስነብብ ሳናሳያት ሳታይብን ጨረቃን መስክሪ ሳንል ሳናውቅባት ሳታውቅብን አዋሽ ማዶ ቆቃ በረን እባክሽ ጀንበር ትጥለቅብን ውሃ እንደ ዱታ ሲተምም በድን ሸለቆ ሲናገር በሰማይ ፈረስ ተጭኖ ከአጥናፍ አጥናፍ ሲንደረደር ሲያስጉተመትም ሲያስገመግም በአይነ ህሊና ለመመስከር ሳንጨነቅ ሳንገደብ ለማንም ምንም ሳናዋይ ሳንናገር ሳንጋገር ካይንሽ ከልብሽ ከልቤ አዋሽ ማዶ አብረን እንብረር ከሰው ኳኳታ እንነጠል ላንድ አፍታ እንኳ እንገለል በእፎይታ ጥላ እንጠለል ዝም ብለን አብረን ዝም እንበል ሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን
Mostrar todo...
👍 3
🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟 #ፍቅር_ፈራን "ፈራን" ፍቅርን ፈራን መቀራረብ ፈራን እንዳልተዛመድን እንዳልተዋለድን ፈርተን መዋደድን ጉርብትናን ናድን እኛነትን ትተን እኔነትን ለመድን...። "ፈራን" ፍቅርን ፈራን ጥላቻን ሰራን ብቸኝነት ጠራን በጋራ ቤታችን አጥር ድንበር ሰራን "ናቅን" በልዩነት ደምቀን ያልኖርን ያህል አንድም ቀን እልህ ተናነቅን "ናቅን" መቻቻልን ናቅን ለፀብ አሟሟቅን ለአመፅ ስንነሳ ለሰላም ወደቅን አገር ስትቃጠል ከዳር ሆነን ሞቅን "ጠላን" መወያየት ጠላን መነጋገር ጠላን መደማመጥ ጠፍቶ መነቋቆር በዝቶ መናናቅ በርክቶ መመካከርን ስንረሳ መከባበርን ስንረሳ እጃችን በወንድማችን ላይ ዱላ አነሳ የቃየል ምቀኝነት በልባችን ላይ ነግሳ "ራቅን" የተስፋ ሻማችን ተለኩሶ ወጋገኑ መታየት ሲጀምር አድማሱን ጥሶ እኛ ግን ራቅን ብሩህ ነገን ራቅን ዛሬን ተጣበቅን ትላንትን ናፈቅን:: ✍ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን @ordinarylif_e
Mostrar todo...
❤️
👍 3
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
Beki Tattoo Dm አድራሻ ደብረ ማርቆስ አዲሱ የገበያ ማእከከል ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 245 ማንኛውንም አይነት የን ቅሳት ስራ እንሰራለን ለበለጠ መረጃ 0913188048 ይደውሉ @Beki_Tattoo https://t.me/bekitattoodm
Mostrar todo...
Beki Tattoo Dm

አድራሻ ደብረ ማርቆስ አዲሱ የገበያ ማእከከል ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 245 ማንኛውንም አይነት የን ቅሳት ስራ እንሰራለን ለበለጠ መረጃ 0913188048 ይደውሉ @Beki_Tattoo

Mostrar todo...
😂 1
❤️ 1
👍
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.