es
Feedback
Target Tutorial Educational consultancy

Target Tutorial Educational consultancy

Ir al canal en Telegram

አርቆ ማሰብ የሚችል፣ ጠያቂ፣ ጤናማና ባለፀጋ የሆነ ትውልድ እንገነባለን፡፡ ይህ ደግሞ እውን የሚሆነው ትውልዱ ጥራት ያለው ትምህርት ሲያገኝ ብቻ ነው፡፡ የምንሰጣቸዉ አገልግሎቶች 1, Best academics content 2, Educational content 3, Personal development content ጥራት ያለው ትምህርት የእድገት መሰረት ነው ! @DavidNiguse 0910032575

Mostrar más
1 527
Suscriptores
Sin datos24 horas
-17 días
-1430 días
Archivo de publicaciones
❇️ ትናንሽ ነገሮች ናቸው ልዩነትን የሚፈጥሩት አስገራሚ ነገር በአንድ ጊዜ ማድረግ ባትችል እንኳን ትንንሽ ነገሮችን በአስገራሚ መልኩ ስራቸው። 🔴👆👆ይህን ምክር ቀን በቀን ተግባራዊ ማድረግህን እንዳትረሳ !!! ከተወሰነ ጊዜ በዃላ ህይወትክ ላይ የሚፈጥረውን ልዩነት አይተክ እራስክን ታመሰግናለክ:: @TargettutorialE ጥራት ያለው ትምህርት የእድገት መሰረት ነው !!!

❇️ ከውድቀትክ ተማር !!! መሳሳትና መውደቅ ያለነው:: በመሳሳትና በመውደቅ ውስጥ ብዙ ነገር ትማራለክ። ስለዚ ልሳሳት እችላለሁ ፣ ላይሳካ ይችላል እያልክ ከመሞከር ወደዃላ አትበል።
❇️ ከውድቀትክ ተማር !!! መሳሳትና መውደቅ ያለነው:: በመሳሳትና በመውደቅ ውስጥ ብዙ ነገር ትማራለክ። ስለዚ ልሳሳት እችላለሁ ፣ ላይሳካ ይችላል እያልክ ከመሞከር ወደዃላ አትበል።

🔴 ፈተና ሲገጥምክ ይህን አስታውስ !!! 💪 ፈተና ጠንካራና ሀላፊነት የሚሰማው ሰው ያደርግሀል ⚠️ ፈተና የሌለው ህይወት ማለት ስኬት አልባ ህይወት ማለት ነው 📝🚀 ተስፋ አትቁረጥ እቅዶችክ ላይ ማስተካክያ እያረክ ጉዞህን ቀጥል @TargettutorialE ጥራት ያለው ትምህርት የእድገት መሰላል ነው !

❇️ አሸናፊ ነክ !!! ወደዚ ምድር የመጣከው ለማሸነፍ ነው:: አሸናፊ ለመሆን ግን 📝 እቅድ ሊኖርህ ይገባል ⏰ ዝግጁ መሆን አለብክ 📆 በታሰበው ስአት እንደምታሸንፍ ተስፋ ማረግ አለብክ @TargettutorialE ጥራት ያለው ትምህርት የእድገት መሰላል ነው !

❇️ አሸናፊ ነክ !!! ወደዚ ምድር የመጣከው ለማሸነፍ ነው:: አሸናፊ ለመሆን ግን 📝 እቅድ ሊኖርህ ይገባል ⏰ ዝግጁ መሆን አለብክ 📆 በታሰበው ስአት እንደምታሸንፍ ተስፋ ማረግ አለብክ @TargettutorialE ጥራት ያለው ትምህርት የእድገት መሰላል ነው !

🔴 ተማሪ ከሆንክ/ሽ ይህን አስታውስ/ሽ ! መምህር በር ነው የሚከፍትላቹ ወደውስጥ መግባት ግን የናንተ ፋንታ ነው :: @TargettutorialE ጥራት ያለው ትምህርት የእድገት መሰላል ነው !

Introduction to Calculus, Derivative, Integration, Rate of Change #Grade_12_Mathematics_Unit-2
Introduction to Calculus, Derivative, Integration, Rate of Change #Grade_12_Mathematics_Unit-2

ሰላም ተማሪዎች እንዴት ናቹ ዛሬ ማክሰኞ 11 ስዓት ስለ Potential Energy እንማማር - የተፈጥሮን ድብቁን ሀይል አብረን እንቃኝ ሙሉ ቪዲዮ Target Tutorial YouTube channel
ሰላም ተማሪዎች እንዴት ናቹ ዛሬ ማክሰኞ 11 ስዓት ስለ Potential Energy እንማማር - የተፈጥሮን ድብቁን ሀይል አብረን እንቃኝ ሙሉ ቪዲዮ Target Tutorial YouTube channel ላይ ማግኘት ትችላላቹ

ሰላም ተማሪዎች እንዴት ናቹ በሚቀጥለው ሳምንት Grade 12 Mathematics unit 2 እንጀምራለን፡፡ እንድሰራላቹ የምትፈልጉትን ርእስ ኮሜንት ላይ እስቀምጡልኝ Next week we will start Grade 12 Mathematics unit 2, so let me know in the comment section the topic that is challenging for you. And I will make tutorial video on it.

የ12ኛ ክፍል ፈተና/Grade 12 Maths Unit 1 Sum of Arithmetic Sequence Matric Questions with Ans.
የ12ኛ ክፍል ፈተና/Grade 12 Maths Unit 1 Sum of Arithmetic Sequence Matric Questions with Ans.

ሰላም ተማሪዎች እንዴት ናቹ ስለ Sum of Arithmetic sequence የሰራሁትን ሙሉ ቪዲዮ Target Tutorial YouTube ቻናል ላይ ማግኘት ትችላላቹ።
ሰላም ተማሪዎች እንዴት ናቹ ስለ Sum of Arithmetic sequence የሰራሁትን ሙሉ ቪዲዮ Target Tutorial YouTube ቻናል ላይ ማግኘት ትችላላቹ።

ሰላም ተማሪዎች እንዴት ናቹ ዛሬ ማታ 12 ሰዓት ላይ ሙሉ ቪዲዮ Target Tutorial YouTube ቻናል ላይ ማግኘት ትችላላቹ።
ሰላም ተማሪዎች እንዴት ናቹ ዛሬ ማታ 12 ሰዓት ላይ ሙሉ ቪዲዮ Target Tutorial YouTube ቻናል ላይ ማግኘት ትችላላቹ።

ሰላም ተማሪዎች... ዛሬ ቅዳሜ ከቀኑ 6 ሰዓት ሙሉ ቲቶሪያል ቪዲዮ Target Tutorial YouTube ቻናል ላይ ማግኘት ትችላላቹ።
ሰላም ተማሪዎች... ዛሬ ቅዳሜ ከቀኑ 6 ሰዓት ሙሉ ቲቶሪያል ቪዲዮ Target Tutorial YouTube ቻናል ላይ ማግኘት ትችላላቹ።