cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ሊቨርፑል በ ኢትዮጵያ [መርሲሳይዶቹ]

በኢትዮጵያ የሊቨርፑል ደጋፊዎች ቻናል ➜ ዜናዎችን በፍጥነት ➜ ሁሉንም ጨዋታዋች በቀጥታ በፅሁፍ እና በቪዲዮ ➜ ሰፊ ትንታኔዎችን አናቀርባለን ቻናሉን SHARE በማድረግ ለሁሉም ሊቨርፑል ደጋፊዎች ተደራሽ አድርጉ Buy ads: https://telega.io/c/ETHIO_LIVERPOOL_1 Dm for paid promotion ፡ @Hryakose & @Thevisito

Mostrar más
Advertising posts
9 313Suscriptores
-3424 hours
+817 days
+58530 days

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Who score የ35ኛ ሳምንት የኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ምርጥ 11 ይፋ ሲያደርጉ ከክለባችን ሮቦ ተካቷል። @ETHIO_LIVERPOOL_1892 @ETHIO_LIVERPOOL_1892
Mostrar todo...
👍 7
.🔴 Arne Slot ልክ እንደ ፔፕ ጋርዲዮላ አስደናቂ አጨዋወት የሚከተል ነው በጫዎታ ቁጥጥር እና በጫዎታ የበላይነት ላይ የተመሰረተ ተለዋዋጭ የ4-2-3-1 አጨዋወት መከተሉ ወደ ሊቨርፑል ሲመጣ ደሞ ለዚህ አጨዋወት ምሰሶ የሆኑ እንደነ ኢንዶ ማካሊስተር ያሉ ተጫዋቾች መኖራቸው እሱ ለሚፈልጉ አጨዋወት ተጨማሪ አቅም ይሆናሉ ተብሎ ይገመታል💪 Arne Slot በተፈጥሮው የተለየ ፍልስፍና ያለው አሰልጣኝ እንደሆነ ይነገርለታል ቡድኑ አስጨንቆ መጫወትን እና የኳስ ቁጥጥር የበላይነት ይዞ መጫወት የሚፈልግ አይነት ተጋጣሚን ትንፋሽ ማሳጣት/ፋታ የማይሰጥ አጨዋወት የሚከተል አሰልጣኝ ነው ለዚህም የክሎፕ 4-3-3 አጨዋወትን ይከተላል ነገር ግን በሱ ቡድን ላይ አጨዋወቱ ከክሎፕ በላይ ጫና የመፍጠር አቅም ያለው አጨዋወትን ይከተላል🔥 🔴እንግዲህ በቀጣይ አመት ሊቨርፑልን የሚያሰለጥነው አሰልጣኝ የጋርድዮላን እና የክሎፕን አጨዋወት የያዘ አስደናቂ አሰልጣኝ ነው ✅ @ETHIO_LIVERPOOL_1892 @ETHIO_LIVERPOOL_1892
Mostrar todo...
👍 45🤔 4😁 1😍 1
ዳርዊን ኑኔዝ ለሊቨርፑል በ£73 ሚ ከፈረመ በኋላ:- 90🎽 ጨዋታ 50⚽️🅰 የጎል ተሳትፎ @ETHIO_LIVERPOOL_1892 @ETHIO_LIVERPOOL_1892
Mostrar todo...
👍 32 3
ሊቨርፑል በዚህ ሲዝን በፕሪምየር ሊጉ 11 ክሊንሽት ብቻ ነው ማስመዝገብ የቻልነው። 🇧🇷 አሊሰን ቤከር (9) 🇮🇪 ኬሚን ኬህለር(2)
Mostrar todo...
👍 16👏 2 1
በዚህ ሲዝን በፕሪሚየር ሊጉ ኦሊ ዋትኪንስ(31) እና ኮል ፓልመር)29) ብቻ ናቸው  ከ ሞ ሳላህ(26) በላይ የጎል ተሳትፎ ማድረግ የቻሉት። King 👑
Mostrar todo...
17👍 4😁 3🍌 3😢 2😍 1
Repost from N/a
💎በቤቲንግ ብር እየተበላችሁ የምትገኙ በሙሉ ያለምንም ክፍያ በነጻ የተረጋገጡ ጨዋታዎችን የምታገኙበትን ቻናል ይዘን መጥተናል ማየት ማመን ነው🏆👇
Mostrar todo...
JOIN 🤑
Repost from N/a
🇬🇧😀ከእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የማን ደጋፊ ኖት😀 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿
Mostrar todo...
👍 1
🔹ማን ሲቲ🔹
🔴አርሰናል🔴
⚪️ቶተነሀም⚪️
🔵ቼልሲ🔵
🔴ሊቨርፑል🔴
🔺ማን ዩናይትድ🔺
⚫️የሌላ⚪️
Repost from N/a
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ በቤቲንግ ብር እየተበላችሁ የምትገኙ በሙሉ ያለምንም ክፍያ በነጻ የተረጋገጡ ጨዋታዎችን የምታገኙበትን ቻናል ይዘን መጥተናል ማየት ማመን ነው🏆👇
Mostrar todo...
JOIN 🤑
ጎልልልልልልልልል አቡኪኪኪኪ አቡበከር ናስር ለሰንዳውንስ ከመሃል ሜዳ ጀምሮ ሸንሽኖ ያስቆጠራትን ጎል ይመልከቱ 👇👇 https://t.me/addlist/17z-JmLyi2U4ZGY0
Mostrar todo...
👍 2
GOOOOAL✅
❤ ️የተወለዱበትን ወር ቶሎ ይምረጡ እና በ Zodiac ሳይንስ ስለራስዎ በደንብ ይወቁ😍😍😍 የፍቅር ሁኔታዎንም ይጠቁማል 👏 100% ትክክል የሆነ
Mostrar todo...
❤️መስከረም❤️
🩷ጥቅምት🩷
🧡ህዳር🧡
💛ታህሳስ💛
💚ጥር💚
🩵የካቲት🩵
💙ሚያዝያ💙
💜ግንቦት💜
🖤ሰኔ🖤
🩶ሀምሌ🩶
🤎ነሀሴ🤎
🤍ጷጉሜ🤍