cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Henok Tarekegn /Enoch/

Publicaciones publicitarias
385
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
-430 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Photo unavailableShow in Telegram
ፍቅር ብዙ ኀጢአትን ይሸፍናልና ከሁሉ በላይ እርስ በርሳችሁ ከልብ ተዋደዱ፤ 1 ጴጥሮስ 4:8 ፍቅሬ በክርስቶስ ኢየሱስ ከሁላችሁ ጋር ነው። አሜን። ከስር ያለዉን link በመንካት የ telegram Channel JOIN መድረግ ትችላላችሁ። አመሰግናለሁ ሰላም ሁኑልኝ ! 💫 https://t.me/HenaTare 💫 https://t.me/HenaTare
Mostrar todo...
4
“ እግዚአብሔርን መፍራት ባስተማረው በዘካርያስ ዘመን እግዚአብሔርን ፈለገ፤ እግዚአብሔርን በፈለገ መጠንም አምላክ ነገሮችን አከናወነለት። ” 2 ዜና 26፥5 (አ. መ.ት) የተወደዳችሁ ሆይ ! እግዚአብሔርን መፈለግና በእርሱ ብቻ መታመን እንዴት ያለ ድንቅ በረከት ነው !? በወርሃ ጥር፤ በዚህ ተባረኩ ! እወዳችኋለሁ‼️
Mostrar todo...
9👍 2👏 2
“በጌታ ፊት ብቻ ያይደለ ነገር ግን በሰው ፊት ደግሞ መልካም የሆነውን እናስባለንና።” — 2ኛ ቆሮ 8፥21 መልካም ቀን ይሁንላችሁ‼️
Mostrar todo...
7
Photo unavailableShow in Telegram
ሠላም፣ ጸጋና ምህረት ይብዛላችሁ ! ዛሬ ከአንድ ጽሁፍ ያገኘሁትን እናም በግል ልምምዴ ላይ ተግብሬዉ እጅጉን የተጠቀምኩበት ምክር እንካችሁ ልበል፤ መልካም ንባብ ይሁንላችሁ። አንድ እውነታ ጋር የመድረሻው ትክክለኛው፣ አቋራጩና ፈጣኑ መንገድ ትክክለኛውን ጥያቄ መጠየቅ ነው፡፡ ከዛሬ በመጀመር ቢያንስ በወር አንድ ጊዜ ራሳችሁን ልትጠይቁ የሚገባችሁ ወሳኝ ነገሮች . . . 1️⃣ በፍጹም እንደማያስኬደኝ የገባኝና ማቋረጥ ያለብኝ ተግባር ምንድን ነው ?! 2️⃣ በፍጹም ማቆም ሳይገባኝ ያቆምኩትና እንደገና መጀመር ያለብኝ ተግባር ምንድን ነው ?! 3️⃣ በፍጹም እንደማያዛልቀኝ የተረዳሁትና ማቆም ያለብኝ ግንኙነት የትኛው ነው ?! 4️⃣ በፍጹም ላቋርጠው ሳይገባኝ በስሜታዊነት ያቋረጥኩትና እንደገና በይቅርታ ማስተካከል ያለብኝ ግንኙነት የትኛው ነው !? 5️⃣ በፍጹም ትኩረቴን ልጥልበት የማይገባኝና የትኩረት ለውጥ ላደርግበት የሚገባኝ አእምሮዬን የተቆጣጠረው ሃሳብ ምንድን ነው ?! ዛሬ ማታ እነዚህን ጥያቄዎች በመጠየቅ መልስን ሳታገኙ ወደ መኝታችሁ ላለመሄድ ሞክሩ፡፡ ጥያቄዎቻችሁ ሰፋ ካሉና ጊዜን ከጠየቁ የተወሰኑትን ከመለሳችሁ በኋላ ከራሳችሁ ጋር ለነገ ቀጠሮን በማድረግ ነገ ቀጥሉት፡፡ ከላይ የተጠቀሱትንና መሰል ጥያቄዎችን መጠየቅና እውነታው ጋር መድረስ የመጀመሪያው የቆራጥነት እርምጃ ሲሆን፣ ከዚያ አለፍ ያለው ቆራጥነት ደግሞ የደረስንበትን እውነታ ለመቀበልና ለውጥን ለማምጣት የመወሰን ቆራጥነት ነው፡፡ መልካም አዳር !! ፍቅሬ በክርስቶስ ኢየሱስ ከሁላችሁ ጋር ነው። አሜን። ከስር ያለዉን link በመንካት የ telegram Channel JOIN መድረግ ትችላላችሁ። አመሰግናለሁ ! 💫 https://t.me/HenaTare 💫 https://t.me/HenaTare
Mostrar todo...
👍 3 2
ፍቅሬ በክርስቶስ ኢየሱስ ከሁላችሁ ጋር ነው። አሜን። ከስር ያለዉን link በመንካት የ telegram Channel JOIN መድረግ ትችላላችሁ። አመሰግናለሁ ሰላም ሁኑልኝ ! 💫 https://t.me/HenaTare 💫 https://t.me/HenaTare
Mostrar todo...
ዝናህ_የገነነው_ዘማሪዎች_መሰረት_ጽጌ_እና_እንዳልካቸው_ወልደኪዳን.mp32.57 MB
5
Photo unavailableShow in Telegram
#_ክርስትና_ባለብዙ_አማልክት_አይደለም !! አንድ #_ጌታ አንድ #_ሃይማኖት አንዲት #_ጥምቀት፤ ከሁሉ በላይ የሚሆን በሁሉም የሚሠራ በሁሉም የሚኖር አንድ አምላክ የሁሉም አባት አለ። — ኤፌሶን 4፥5-6 የክርስትና እምነት አንድ አምላክ በሦስት አካልነት እንደተገለጠ ያምናል። ነገር ግን በሥላሴነት የተገለጠ #_አንድ አምላክ እንጂ ሦስት አማልክት የሉንም፤ ስለዚህም ክርስትና ባለብዙ አማልክት እንዳልሆነ ግልጽ ሊሆን ይገባል። መቼም ብዙ አማልክትና ብዙ ጌቶች አሉ፤ ነገር ግን በሰማይ ሆነ በምድርም ሆነ አማልክት የተባሉ ምንም ቢኖሩ፥  ለእኛስ ነገር ሁሉ ከእርሱ የሆነ እኛም ለእርሱ የሆንን አንድ አምላክ አብ አለን፥ ነገር ሁሉም በእርሱ በኩል የሆነ እኛም በእርሱ በኩል የሆንን አንድ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አለን። የመጀመሪያው የሐዋርያው ጳውሎስ መልዕክት ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕራፍ 8 ከቁጥር 5-6 ፍቅሬ በክርስቶስ ኢየሱስ ከሁላችሁ ጋር ነው። አሜን። ከስር ያለዉን link በመንካት የ telegram Channel JOIN መድረግ ትችላላችሁ። አመሰግናለሁ ሰላም ሁኑልኝ ! 💫 https://t.me/HenaTare 💫 https://t.me/HenaTare
Mostrar todo...
👍 7
" ስለዚህ ከሚመጣው ሁሉ እንድ ታመልጡና በሰው ልጅ ፊት መቆም እንድትችሉ ሁል ጊዜ ተግታችሁ ጸልዩ " ሉቃስ 21:36
Mostrar todo...
13🙏 3
Photo unavailableShow in Telegram
በግል የምንገባው ንስሓ፤ የግል ጠባያችንን መለወጥ፤ የግል ምስክርነታችን፤ የጌታን መመለስ ሊያፋጥን ይችላል። ትኩረት ወደራስ ‼️ መልካም ምሽት ! 💫 https://t.me/HenaTare 💫 https://t.me/HenaTare
Mostrar todo...
6🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
እግዚአብሔር ለአማኝ የሚሰጠው ምድራዊ በረከት በዋነኝነት የስራ ማስኬጃ (የመንግስቱን ስራ ማስኬጃ) እንጂ አማኙን ማስደሰቻ አይደለም! "መንግስትህ ትምጣ" ብለን ስንፀልይ "መንግስቴ ትቅር" እያልንም ነው። ይልቁንስ የእግዚአብሔርን #_መንግሥት #_ፈልጉ፤ ይህም ሁሉ #_በተጨማሪ ይሰጣችኋል። ሉቃስ 12:31 (አ.መ.ት) በመንግስቱና በፅድቁ ላይ እናተኩር ! ለበረከት ሁኑልኝ !! ፍቅሬ በክርስቶስ ኢየሱስ ከሁላችሁ ጋር ነው። አሜን። ከስር ያለዉን link በመንካት የ telegram Channel JOIN መድረግ ትችላላችሁ። አመሰግናለሁ ሰላም ሁኑልኝ ! 💫 https://t.me/HenaTare 💫 https://t.me/HenaTare
Mostrar todo...
3
Photo unavailableShow in Telegram
#_ሰበር ፦ የቢሊ ግራሃም የልጅ ልጅ ዊል ግራሃም የመስቀል ጦርነት እያደረገ ነው እና በቡዳፔስት፣ ሃንጋሪ ውስጥ በመቶዎች የሚቆጠሩ ወጣቶች ወደ ክርስቶስ እየመጡ ነው። #_ተስፋ #_መነቃቃት። #_BREAKING ፦ Billy Graham’s Grandson, Will Graham, is doing crusades and Hundreds and Hundreds of young people in Budapest, Hungary are coming to Christ. #Hope #Revival
Mostrar todo...