es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete

የአብስራ

የአብስራ

Ir al canal en Telegram

ሰሚት ከንዶሚንየም ሆነው አስጠኚ ከፈለጉ እና የአንድ ሳምንት ነፃ ሙከራን ጨምሮ ለማግኘት በስልክ ቁጥር:- 09-38-58-75-08 ላይ በመደወል ወይም በቴሌግራም @committed12 በመጫን ያገኙኛል። ለተማሪዎች ተጨማሪ ድጋፍ የሚሆን ነፃ የተንቀሳቃሽ ምሰል ማብራሪያዎች እዚህ ተጭናችሁ ታገኛላሁ:- https://youtube.com/@yabserawondewosen?si=M3rU1wnXO8__6RBx

Mostrar más
505
Suscriptores
Sin datos24 horas
+57 días
+530 días
Archivo de publicaciones
አዲስ የሂሳብ ቪድዮ በቅርቡ እንለቃለን 👉አብራችሁን👈 ቆዩ።
አዲስ የሂሳብ ቪድዮ በቅርቡ እንለቃለን 👉አብራችሁን👈 ቆዩ።

❓ "The student ___ won the prize is from Addis." — ምን relative pronoun?
Anonymous voting

❓ "Mount Everest is ___ (high) mountain in the world." — ምን ይሞላሉ?
Anonymous voting

በጂኦሜትሪ እንዳትሸወዱ! (Don’t get tricked in Geometry!) ቪድዮ ለመመልከት፦https://youtu.be/--cA8_JLbOc?si=pjN9i4AnhTCYDd5q ወይም link in bio!
በጂኦሜትሪ እንዳትሸወዱ! (Don’t get tricked in Geometry!) ቪድዮ ለመመልከት፦https://youtu.be/--cA8_JLbOc?si=pjN9i4AnhTCYDd5q ወይም link in bio! 🔗

❓ "Abebe is ___ (tall) than Kebede" and "Abebe is ___ (tall) in the class." — ምን?
Anonymous voting

❓ "She lives ___ Addis Ababa ___ Ethiopia." — ምን prepositions?
Anonymous voting

❓ "___ Monday / ___ 6 AM / ___ July / ___ 2024" — ምን prepositions ይሞላሉ?
Anonymous voting

📌 TODAY'S LESSON: Stative Verbs — -ing አይወስዱም 📖 ትምህርት: Stative verbs ሁኔታን ያሳያሉ — ድርጊት አይደሉም ። ስለዚህ continuous tense ዉስጥ ፈፅሞ አይጠቀሙ ። 🧮 ቀመር: NEVER: is knowing / am loving / are having(possession) | CORRECT: knows / loves / has ✅ ምሳሌ: ❌ She is knowing the answer. ✅ She knows the answer. / ❌ I am loving coffee. ✅ I love coffee. 📝 የቀን ጥያቄ: "I ___ (understand) the lesson now." — stative verb ። ምን ይሞላሉ? (-ing ይሆናል?) 💡 አጭር ማጠቃለያ: Know/believe/understand/love/hate/have(own)/need/want/seem — ፈፅሞ -ing አይወስዱም ። ሁልጊዜ simple form ። ሊደገም የሚችል የስኬት አሰራር! 🎯 ናትናኤል ገብረመልአክ ፣ኤዶም አሸናፊ እና ሌሎችም አኔ አስተምሬያቸው ውጤታቸው የተለወጡ ድንቅ ልጆች ናቸው። የልጅዎም ውጤት እንዲወናጨፍ ይፈልጋሉ? ሰሚት አካባቢ ካሉ የመጀመሪያውን ሳምንት በነፃ አስተምራለሁ። ምንም የሚያጡት ነገር የለም። በ +251938587508 ይደውሉ ወይም @committed12 ላይ ይጻፉልኝ።

📝 ክፍት ቦታዉን ሙሉ: Relative Clauses — who/which/whose/where ሙሉ ትክክለኛ relative pronoun ን ሙሉ: 1. The woman ___ teaches us is very patient. 2. The laptop ___ I use belongs to my sister. 3. That is the hospital ___ I was born. 4. The boy ___ father is a doctor won the prize. 5. I met a girl ___ speaks four languages. 💡 ፍንጭ: who = people (subject) !! which/that = things !! where = place !! whose = possession !! ጉብዝና ቀመር ቢኖረውስ? 🤔 ስኬት ሊደገም የሚችል ቀመር አለው። ናትናኤል፣ ኤዶም እና በርካታ ተማሪዎቻችን ይህንን ቀመር ተጠቅመው ውጤታቸውን አስመስክረዋል። ልጅዎ አዲስ ውጤት እንዲኖረው እኔ አለሁ። ሰሚት አካባቢ ለሆናችሁ የመጀመሪያው ሳምንት አገልግሎት ሙሉ በሙሉ በነፃ ነው! ለመመዝገብ በ +251938587508 ይደውሉ ወይም በቴሌግራም @committed12 ላይ ያነጋግሩኝ።

📹 የቀን ጥያቄ: As if — ምን ቅርፅ? ❓ "He talks as if he ___ (know) everything." — ምን ቅርፅ? A) knows B) known C) knew D) has known 💡 ፍንጭ: as if + present unreal = V2 !! 'knew' = past form = present unreal wish !! ልጅዎ ዛሬ ሲጥር የነገ ስኬቱ ይጠራዋል! 💫 አሁን ያለው ጊዜ ትምህርታዊ ተነሳሽነቱን ለማስነሳት ምቹ ጊዜ ነው። ሰሚት አካባቢ ካሉ 1 ሳምንቱን ሙሉ ሙሉ ያለ ምንም ክፍያ ትምህርቱን ይጀምሩ። ተወዳዳሪም ያድርጉት: በ+251938587508 ወይም @committed12 ያናግሩኝ።

የሚያሳስቷቹ የክፍልፋይ ዙሪያ ጥያቄዎች(questions on ministry that you probably make mistakes on) ቪድዮዉን ለመመልከት፦https://youtu.be/lKYpTmCQdbA?
የሚያሳስቷቹ የክፍልፋይ ዙሪያ ጥያቄዎች(questions on ministry that you probably make mistakes on) ቪድዮዉን ለመመልከት፦https://youtu.be/lKYpTmCQdbA?si=sUB4MMQzk24x3D0u

❓ "There is ___ milk but ___ glasses." — ምን ይሞላሉ?
Anonymous voting

🎤 የቃሉ ጥናት: "Inevitable" ✔️ 🇪🇹 በአማርኛ: የማይቀር / ማምለጥ የማይቻለዉ 📖 ትርጉሙ: Certain to happen; impossible to avoid ✅ ምሳሌ 1: Change is inevitable — nothing stays the same forever. ✅ ምሳሌ 2: If you don't study, failure is inevitable. 💡 ጠቃሚ ምክር: Inevitable → Inevitably (adverb) ። Opposite: avoidable ። 'Death and taxes are inevitable' — ዝነኛ አባባል ፈተናው ቀርቧል ብላችሁ አትደናገጡ — ዝግጅቱ አሁን ይጀምር! 📝 ናትናኤልና ኤዶም ቀደም ሲል ተምረው ፈተናውን በልቀት አልፈዋል። ልጅዎም ይሳካለታል — የ1 ሳምንቱ የሙከራ ትምህርት ነፃ ነው (ሰሚት አካባቢ)። አሁኑኑ: በ+251938587508 ይደዉሉ ወይም @committed12 ይጻፉ።

📌 TODAY'S LESSON: Discourse Markers — ሀሳቦችን አቆራኙ 📖 ትምህርት: Discourse markers ፅሁፎች ቅደም ተከተል ያላቸዉ አንዲሆኑ ያደርጋሉ ። አዲስ ሀሳብ፣ ማጠቃለያ፣ ምሳሌ ሲሰጡ ወዘተ ። 🧮 ቀመር: Addition: furthermore/moreover | Contrast: however/nevertheless | Example: for instance/namely | Result: therefore/consequently ✅ ምሳሌ: She studied hard. Furthermore, she revised every chapter. / However, she didn't pass. / Therefore, she will retake the exam. 📝 የቀን ጥያቄ: "She earned money. ___, she saved none of it." — contrast ምን ይሞላሉ? 💡 አጭር ማጠቃለያ: Furthermore/Moreover=addition ። However/Nevertheless=contrast ። Therefore/Consequently=result ። For instance=ምሳሌ ። የልጅዎን ድብቅ ጉብዝና የሚቀሰቅስ አስተማማኝ የቤት ውስጥ አስጠኚ! 🔥 ከተረጋገጡ የላቁ ውጤቶች እና ከቤተሰብ አስገራሚ ምስክርነቶች ጋር። ሰሚት አካባቢ ለሆናችሁ የመጀመሪያው ሳምንት ሙሉ በሙሉ በነፃ በመሆኑ ምንም አይነት ስጋት የለብዎትም። ለመጀመር በ +251938587508 ይደውሉ አልያም በቴሌግራም @committed12 ላይ ያግኙኝ።

📝 ክፍት ቦታዉን ሙሉ: Gerund vs Infinitive — ሙሉ V-ing ወይስ to + V1 ን ሙሉ: 1. She decided ___ (study) abroad next year. 2. I enjoy ___ (read) English novels. 3. He refused ___ (answer) the question. 4. They avoid ___ (make) the same mistake twice. 5. She pretended ___ (not/hear) the question. 💡 ፍንጭ: decide/refuse/pretend/want/hope → to + V1 !! enjoy/avoid/finish/mind → V-ing !! ለ2019 ፈተና ዝግጁ? — ዛሬ ተዘጋጁ! 📅 ፈተናው ሲደርስ ግራ ከመጋባት ዝግጅቱን ቀደሞ ማድረግ የተሻለ ነው። ሰሚት አካባቢ ካሉ ልጅዎ የመጀመሪያዉን 1 ሳምንት ሙሉ በሙሉ ነፃ ይማር — ከዚያ ስራቺንን ተመልከተው ካልወደዱት የመቀጠል ግዴታ የለበዎተም ። በ+251938587508 ይደዉሉ ወይም @committed12 ላይ ይጻፉልን።

አሰራሩን ለማግኘት፦https://youtu.be/CvA1n26yXSs?si=RIhy8BQe_ZFE5zpo

❓ "There is ___ water" and "There are ___ students." — ምን ይሞላሉ?
Anonymous voting

❓ "She have been waiting for 2 hours." — ስህተቱ የት ነዉ?
Anonymous voting

❓ "The team ___ (play) well today." — plays ወይስ play?
Anonymous voting

❓ "Everyone ___ the exam tomorrow." — ምን ዓይነት verb ይሻላል?
Anonymous voting

የአብስራ - Estadísticas y analítica del canal de Telegram @ywtutorial