Our Side of the Story
Ir al canal en Telegram
"To those who hurt and hunger” Since Oct 14, 2019 Here to help @DebbieTesfaye
Mostrar más1 737
Suscriptores
+124 horas
+137 días
+1630 días
Archivo de publicaciones
Q: I love u.....Do u love me???😔
A: this some tiktok trend I missed out on...or?
Q: Hey,
Do u think love is a skill?
A: Not holistically but yes. It isn’t just some pull or wave of emotions they tell you it is.
Don’t let the bad experiences you’ve had hold you back from experiencing the good moments you deserve.
ሳቁ
ተጫወቱ
ቦርቁ
Make silly jokes, enjoy the company of your friends and the people around you.
ጊዜ ስጧቸው they’ll teach you a lot. It could be a good lesson or a painful one.
We’re social animals ብቸኝነት አያዛልቅም😊
በነገራችን ላይ መልካም ያልሆኑ ሰዎች ገጥመውን ካላስፈላጊ ወዳጅነት ብቸኝነት ይደላ መስሎ ተሰማን እንጂ it’s not even that comfortable. ብዙ የሚጎረብጥ ነገር አለው::
ሌላው
Go and do what you want to do and what makes you happy.
"ሰው ምን ይለኛል?" ደስ ያላቸውን ይበሉ...ወሬ እንደሆን ልማድ ነው::
"ባበላሸውስ?" በደንብ ይበላሽ...ከተበላሸ ወዲህ እና ብዙ ወጣ ገባዎችን ካለፈ በሗላ ያምረበታል...ለጊዜ ጊዜ መስጠትን ልመዱ::
"ብዙ ነገር ያስፈልገኛል and I don’t have the capacity to afford any of it” የቱ ሰው ከትልቅ ተነሳ? Use whatever is in your hands...ምንም ይሁን ምን::
ፈገግ የምታሰኘኝ ምክንያት ደግሞ "ብዙ ችግር ባላሳልፍ ኖሮ እኮ የት እደርስ ነበር...ስለተጎዳሁ ነው እንጂ እንደ ሌላው ሰው ብሆንማ ይሄኔ ስንቱን አሳክቼው ነበር"
ያሳለፋችሁት ህመም እና ችግር ለስንፍናችሁ ምክንያት አይሆንም::
እንደ ሌላው ብሆን የምትሉት ሁሉ አደባባይ አውጥቶ የማያወራው ህመም አለበት::
You’re not special.
በተረፈ እያንቀላፋን እና አየሰነፍን ውጤትን መጠበቅ ቂልነት ነው...ዛሬያችሁን ጠበቅ...ጉብዝናችሁን እንቅ...እሺ?
Do tell, how was it like before the grief?
Before the constant banters and burn outs for validation?
When was the last “I love you” uttered?
The last warm embrace?
When did it start feeling like a lonely cave?
When?
