cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

መሪጌታ ዩሀኒሥ የባህል ህክምና

የባህል ህክምና

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
2 880
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

✝ሳዶር✝አላዶር✝ዳናት✝አዴራ✝ሮዳስ✝ 📖ለጸሎት እንነሳ📖 ✔️የዓይነ-ጥላ መናፍስቶችን ድል እንንሳ♥ ♣ዓይነ -ጥላ በሳይንሳዊ አባባል የስነልቦና ችግር ይሉታል። #ዓይነ -ጥላ ከልጅነት ጀምሮ እስከ እውቀት ስነ ልቦናዊ፣ማሕበራዊ፣እንዲሁም አካላዊ ችግሮችን መፍጠር የሚችል በአብዛኛው ሰው የሚገኝ በሽታ ነው። # ዓይነ-ጥላ የሚባለው ችግር በተለያዩ ሰዎች ቁራኛ ሁነው ለማሰቃየት የተዘጋጁ ፣ህይወትን የሚያጨልሙ፣ በክፉ መናፍስቶች የሚከሰት በሽታ ነው። #ዓይነ-ጥላ የአጋንንት ሴራ እንዲሁም የክፉ መናፍስት ተንኮል ከሰው ዘንዳ ያላቸው ቅናት እና ተንኮል የሚያንጸባርቁበት እንዲሁም የምያሸማቁቅበት ክስተት ነው። #የዓይነ ጥላ ምልክቶች፦ብዙ ጊዜ አጋንንት በቅናት መንፈስ ሰዎችን በመተናኮል በየትኛውም መንፈሳዊ እንቅስቃሴዎቻችን የዘወትር ፈተናዎች የሆኑት ጥንተ ጠላቶቻችን ውግያቸው እጅግ በረቀቀ ስልታቸው ከሰዎች ዘንዳ በመላመድ የየእለት ተግባራችንን በመላመድ እንዳናስተውላቸው ወጥመዳቸውን በማጥመድ ለብዙ ፈተናዎች ይዳርጉናል። ♣ከዚህም የተነሳ የዓይነ ጥላ መናፍስቶች የሚፈጥሯቸው ችግሮች ከስር በትንሹ አስቀምጫቸዋለሁ። #ትዳር መገርገር/ትዳር መበተን #የበታችነት ስሜት /ጭንቀት #ተስፋ መቁረጥ/ራስን ማጥፋት #ብሶተኛ መሆን/መነጫነጭ #ግለ ወሲብ/ሕልመ ለሊት መከሰት #ብቸኝነት/ዝሙት/ሴሰኝነት #እድል መዘጋጋት/ንብረት መውደም #የወር አበባ ሕመም/ሾተላይ/ጽንስ ማስወረድ #ሆድ መንፋት/ጋዝ መብዛት #ከቤተሰብ አለመስማማት #ማይግሬን/ራስምታት #ፍርሐት/ድንጋጤ/መርበትበት #የስራ ስኬት ማጣት/ብር ማባከን #ቅዠት/ጥርስ ሟፋጨት ጥያቄ? በዓይነ ጥላ የተያዘ ሰው በሳሳይኮሎጂስት፣እና በሳይካትሪስት ባለሙያዎች ይድናል ወይስ አይድንም? ♣ምናልባት በዚህ ችግር ተጠቅታችሁ የተለያዩ መፍትሔዎች የሞከራችሁ እስኪ ተሞክሯችሁን በኮሜንት መስጫ ሳጥን አካፍሉን። 📖ለጸሎት እንነሳ📖 ♥በስመ፡ አብ፡ ወወልድ፡ ቅዱስ፡ ፩ ፡አምላክ፡ ጸሎት፡ በእንተ፡ ዓይነ- ጥላ ፡ወዓይነ- ወርቅ ፡ሰላም፡ ለዓእይንቲከ፡ ለድንግል፡ በኩራ፡ ሳዳር፡ እለ: ርዕያ፡ በትዕግሥት፡ መሥተራትዓተ፡ ሐራ፡ አላዶር፡ ወሞዓቶሙ፡ ለቤተ፡ አይሁድ፡ ማህበራ፡ ዳናት፡ ወትርዕድ፡ እምግርማከ፡ ሶበ፡ ትኔጽር፡ አዴራ፡ አዕይንቲከ፡ ፍሡሐት፡ ሕማማተ፡ መስቀል፡ ፆራ፡ ሮዳስ፡ ክርስቶስ፡ ጻድቅ፡ ወብርሃን፡ ዘበምራቅከ፡ ከሠትከ፡ አዕይንተ፡ ዕውራን፡ ወበቃልከ፡ ይትፌወሱ፡ ዱያን፡ ዛቲ፡ ነፍስ፡ ሕምምት፡ ወጥውቅት፡ ይእቲ፡ ትርከብ፡ ፈውሰ፡ እምገቦከ ፡በከመ፡ ፈትሐ፡ ኤርምያስ፡ እንተ፡ ኮክኅ፡ ክድንት፡ ይእቲ፡ በደመና፡ሰማይ፡ ከማሃ ፡አሕልፋ፡ ወአሰስላ፡ ለሕማመ፡ ዓይነ፡ ጥላ ፡ወዓይነ ፡ወርቅ፡ ወገርጋሪ ፡ዓይነ፡ ቡዳ፡ ወቁመኛ፡ ወተያዥ፡ ሊተ፡ ለእከሌ፡(የራስ ሙሉ ስም) እስመ ፡አልቦ፡ ነገር፡ ዘይሰአኖ፡ ለእግዚአብሔር፡ ወአልቦ ፡ዘይሰአነከ፡ ወኩሉ፡ ይትከሃለከ፡ ትሰፍሕ፡ የማነከ፡ወታጸግብ፡ ለኩሉ፡ እምበረከትከ፡ ኦ እግዚእየ፡ ኢየሱስ፡ ክርስቶስ፡ በዝ፡ ቃለ ፡መለኮትከ፡ ዕቀበኒ ፡ወአድኅነኒ ፡እመከራ ፡ሥጋ፡ ወነፍስ፡ ሊተ፡ ለገብርከ፡ እከሌ፡ (የራስ መጠርያ ሙሉ ስም ይግባ) ✔️ጧት ጧት ሰባት ሰባት ጊዜ በንፁህ ውኃ እየጸለዩ ይጠጡ። ከቻሉ ማታ ማታም እየጸለዩ ይተኙ መልካም ራእይ ያያሉ። ✔️ትልቅ ጸሎት ነው አበው ይመስክሩ በምትፈልጉት አባት አስመርምሩ ፈውስ ታገኙበታልችሁ ልዩ የፈጣሪ ቅንዋተ መስቀልን እያስተዛዘለ የሚሄድ ጸሎት ነው። ✔️ሼር እናድርግ ሃሳብም እንስጥበት በዚህ ችግር ያልተጎዳ ቤት ከቶም አይኖርምና ለጸሎት እንትጋ በጸሎት የሃገራችን ሰላም እናስጠብቅ:: #ሻሎም ነኝ። ✝️ የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ። ☎️0979187642 የቻናሉ ሊንክ https://t.me/joinchat/ZhE7AkNHY-5mZmI0
Mostrar todo...
መሪጌታ ዩሀኒሥ የባህል ህክምና

የባህል ህክምና

#ጤና ይስጥልኝ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች የኢትዮጵያ ልጆች እንዴት ቆያችሁ #ዛሬ ለዛር መንፈስና ለዓይነ ጥላ ማራቂያ የሚያገለግል ጸሎት ላካፍላችሁ ወደድኩ #ዛር መንፈስና ዓይነጥላ ምንድነው ? #የዛር መንፈስ እና ዓይነጥላ ከትውልድ ትውልድ በደም ይወርዳል #ተጽኖአቸውስ ምንድነው ? #ትዳር ይገረግራል (ይዘጋል ) #ትዳር ያፈርሳል (ያናጋል ) #ቤተሰብን ያስጠላል #ከቤተሰብ ያርቃል #በሰው ዘንድ እንዲጠሉ ያደርጋል #ህይወትን ባዶ ያደርጋል #ተስፋ ያስቆርጣል #ብር ይገረግራል ( ይበትናል) #ከማሕፀን ላይ ተቀምጦ ልጅ እንዳይወለድ ይዘጋል (ያመክናል) #የተረገዘውን በወር አበባ መልክ ያስወርዳል #የተረገዘውን አጥንት ሆኖ በማህፀን እዲኖር ያደርጋል #የማህፀን ካንሰር ይፈጥራል የመቀመጫ ኪንታሮት ያመጣል #የማህፀን ኢንፌክሽን ያመጣል #የወር አበባ ያዛባል (ይዘጋል ) #የወገብ ሕመም ይፈጥራል #የራስ ሕመም (ማይግሪን )ያመጣል #ክፉ ጠረን ያመጣል #መጥፎ የአፍ ጠረን ይፈጥራል #ከባድ ላብ ይፈጥራል #ቁርጥማት ያመጣል #እግር ሰብስቦ ይይዛል #ሕልመ ሌሊት ያመጣል #ስንፈተ ወሲብ ብልት መልፈስፈስ (ተሎ መጨረስ )ያመጣል #ትዳር ማስጠላት #ለፍቅር አጋር ቦታ አለመስጠት #ሱሰኛ ማድረግ (በሱስ መጥመድ) #ቤት ማስጠላት ውጭ ማምሸት #ስራ ሲይዙ ሲአነቡ ማዛጋት መደበት #ሆድ መጮህ መገላበጥ መንፋት ገ ጋዝ መብዛት #ከስራ ያስወጣል ስራ ያስጠላል #የበታችነት ስሜት መሰማት #ሀገር ለሀገር ማዞር #የምግብ ፍላጎት መዝጋት #ማክሳት (ማቅጨጭ) ማጨናነቅ ( ማጨናነቅ ) #ሌሊት ማቃዠት ፣ማጮህ ፣በሕልም ማስጨነቅ ጥርስ ማንቀራጨጭ በሕልም መሽናት #ጥቁር ውሻ ፣ድመት ፣በሬ ፣ አንበሳ ፣ነብር ፣ጥቁር ሰው መስሎ ሲያሰቃይ ማደር #ስኳር ፣ግፊት፣አስም ፣ኩላሊት ማምጣት ወዘተ #የመሳሰሉትን ችግሮች በሰዎች ላይ ሲፈጥር እና ሲከስት ይኖራል በዚህ ሁሉ ችግር ለምትሰቃዩ ወገኖቸ ይደርስ ዘንድ ወሳኝ የሆነ #ማእሰሮሙ ለአጋንንት የተሰኘ ጸሎት ከዚህ በታች አስቀመጥኩላችሁ ። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 # በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ አሜን # ጸሎት በእንተ ማዕሰሮሙ ለአጋንንት ሰማያዊውን ወምድራዊያን ፣ አየራውያን ፣ ወእመቃውያን ፣ ምሥራቃውያን ወምዕራባውያን ፣ ሰሜናውያን ወደቡባውያን አአመን በሠለስቱ አካላት ወበአሐዱ መለኮት አብ እሳት ወልድ እሳት መንፈስ ቅዱስ እሳት አሐዱ ውአቱ እሳተ ሕይወት ቃለ እግዚአብሔር ይመትር ነደ እሳት ተሰደድ አንተ ባሪያ ፣ ዛር ወቡዳ ፣ ርኩስ ወጥቁር ፣ ዐይነ ጥላ ወዓይነ ወርቅ ወልሳነ ስብእ ፣ ወኩልክሙ መናፍስት ርኩሳን ወስብእ መሠሪያን እራሐቁ እምላዕለ ሥጋዬ ወነፍስዬ ሊተ ለገብርከ እገሌ___________ ለእድ እዳር ለአድናሪፍ ገሪፍ ተገረፍ በሰይፈ ሚካኤል ወገብርኤል ፣ ተቀሰፍ በረምሐ ጊዮርጊስ ፣ ተረገዝ በሥልጣነ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፣ ተወገዝ በሥልጣነ አሥርቱ ወክልኤቱ ሐዋርየት ፣ በሥልጣነ ጴጥሮስ ወጳውሎስ ፣ በሥልጣነ አሥርቱ ወስምንቱ ርቱዐነ ሃይማኖት ፣ ከመ አርዮስ ወስባልዮስ ከሐዲ መቃ ንጉሥ አጋንንት ይነቅህ ዶርሆ ጋኔንን ይነብር በአየር ወርእየ በኲሉ ይቀትል በዐይነ መዓት ፣ ኢትኩኑ ውጋት ፣ ምታት ፣ ፍልጸት ወቁርጸት ፣ ወመጋኛ ወጉሥምት ለእመ ተዛልፍክሙ ወተአደውክሙ ባርያ ወልጌዎን መናፍስት ወርኵሳን ሰብእ መሰሪያን ወባሪያ ፀሊማን እለ ትስክዩ ነፍስ ወተስህቡ ውስተ አንቀጸ ደይን በአምስቱ ምዕት እልፍ ስናስለ እሳት በአምስቱ ምዕት እልፍ መዋጥሐ እሳት በአምስቱ ምዕት እልፍ መዋቅረ እሳት በአምስቱ ምዕት እልፍ መሀፒለ እሳት በአምስቱ ምዕት እልፍ ሰጎንጥረ እሳት በአምስቱ ምዕት እልፍ ቀለምጺጸ እሳት በከመ አሰሮ ወሰቅሎ ፣ አርህቆ ወአሰስሎ ፣ አውደቆ ወአውረዶ ውስተ ምድረ ፍዳ ለብርያል ከማሁ ተአሰሩ ወተሰቀሉ ፣ ረሐቁ ወሰስሉ ደቁ ውረዱ ውስተ ምድረ ፍዳ አንተሙ አጋንንት ርኩሳን ከመ ኢትቀረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋዩ ለገብርከ እገሌ/ለዓመትከ/ እገሊት ____________ ኦ እግዝእትየ ማርያም ዕቀበኒ በኃራ ወልድኪ ልቡሳነ ብርሃን ከመ ኢየቅረቡ ኅቤየ ሠራዊተ መስቴማ ጽልሙታን አንሰ እገሌ_______________ገደፍኩ ነፍስየ ወሥጋየ ውስተ እደኪ ወእትማኀፀን ብኪ ከመ ታድኅነኒ በዝ ዓለም እምደ ሰብእ እኩያን ወበዘይመጽእ ዓለም እምደ ሰይጣን ስፍሒ እዴኪ ወባርክኒ ለገብርከኪ/ለዓመትኪ/ ____________ በረከተ ዚአኪ ወፀጋ ወልድኪ የሀሉ ምስለ ገብርኪ /አመትኪ/ ስብሐት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ለዓለም ዓለም አሜን ለይኩን ለይኩን !! ይህ ጸሎት ከላይ ለተዘረዘሩት ችግሮች መዋጊና ማስወገጃነት ያገለግላል ገቢር ፩ ,ይህን ጸሎት ቢቻል ፯ ወይም ፫ ጊዜ ጥዋት ፀልዮ መውጣት ፪, ማታም እንዲሁ ጸልዮ መተኛት ፫ ,በእለት ውሀ ጥዋት ፯ ጊዜ ጸልዮ መጠመቅ ፬ ,በልሙጥ ወረቀት በቀይ ቀለም ጽፎ በአንገት (በኪስ )መያዝ ነው!!!!!! ይህ ጸሎት የተፈተነ የአባቶቻችን ጥበብ ነው በማክበርና በፈሪሃ እግዚአብሔር ይዘው ይጠቀሙበት ጥበብ ታላቋን ታከብራለች 0979187642 በስራ ሰዓት ይደውሉ ሐሳብ አስተያየት ካላችሁ ☑ አድራሻ በ ቸና ሚካኤል ከቤተክርስቲያኑ ወደ ላይ ዮ ጋራዥ አጠገብ እንገኛለን።
Mostrar todo...
#ሰላም #ፍቅር #ጤና ለእምየ ኢትዮጵያ ይሁን። እንዲሁም ፈጣሪ ልዑል እግዚአብሔር በሀገራችን እና በመላው ዓለም ለተጋረጠው የወረርሺኝ መቅሰፍት እንደበደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነቱ ያንሳልን አሜን። በጸሎት በስግደት በንስሃ ወደፈጣሪያችን የምንቀርብበት ዘመን ነውና! ዛሬ ነገ ሳንል በተቻለን መጠን በየ እምነታችን ወደ ፈጣሪያችን እናልቅስ። #የህልመ ሌሊት መከላከያ ህልመ ሌሊት ማለት ሰቶች እና ወንዶች ላይ የሚከሰት በሴት ዛር እንዲሁም በወንድ ዛር አማካኝነት የሚከሰት የህልም ጾታዊ ርክብ ነው። #ህልመ ሌሊት አንድ ሴት አልያም አንድን ወንድ በህልሙ የሚመኘውን ሰው፡ ጒደኛ፡ ወንድም፡የፍቅር አጋር፡ እንዲሁም መልከመልካም ሰው በመመሰል በህልም የሚገናኝ መንፈስ ነው። #ህልመ ሌሊት የተለያዩ የስነ ልቦና ተጽዕኖ እና የተለያዩ የወሲብ ጥላቻ እንዲሁም የወሲብ ድክመት በመፍጠር ለተለያዩ የትዳር ቀውሶች የሚዳርግ ችግር ነው። #ህልመ ሌሊት የሚከሰተው በብዛት በቤተሰብ የሚመለክ የባዕድ አምልኮ የዛር መንፈስ ከነበረ አዘውትሮ ችግሩ ይከሰታል። እንዲሁም ከፈጣሪያችን በምንርቅበት ሰዓት ሊጠጋን ይችላል። ትዳር ይገረግራል፡ዕድል ያሰናክላል፡በሰዎች ዘንድ መጠላት ያስከትላል፡መካንነት ያስከትላል። #ህልመ ሌሊት በብዛት የሚከሰትባቸው ወንዶች እና ሴቶች ብዙዎቹ በግለ ወሲብ ሱስ የተጠመዱ ናቸው። #ህልመ ሌሊት በሚከሰትበት ሰዓት ሁሉም በፈቃድ የሚያደርገው ክንውን ሳይሆን መንፈሱ አልያም መንፈሷ በህልም አስገድደው የሚደፈሩበት አጋጣሚም ይኖራል። #ህልመ ሌሊት የሚከሰተው በብዛት ወደ እምነት ቦታ ወደ ጸበል ቦታ ልንሄድ በምናስብበት ሰዓት ካህናትን ሳይቀር የሚፈትን ክፉ የዛር መንፈስ ነው። #ህልመ ሌሊትን ለማስወገድ ጠንካራ ጸሎት ማድረግ፡ ረዘም ያለ ስግደት ፡ጸበል ቦታ እና ወደ እምነት ቦታችሁ በመሔድ መፍሔውን መሻት። በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ ጸሎት በእንተ ማዕሠሩ ለጋኔን ወማዕሠሮሙ ለአጋንንት አዊን ፡ጋዴን፡አዮስ፡ሜሎስ ፡ኢራኤል፡ግራኤል፡በተናዊ፡ቀተናዊ፡አዮን፡ኢራን፡ራፎን:ራኮን:አውካኤል:ብርሱባሔል፡በስመ እግዚአብሄር ፡ማዕሠሩ፡ለጋኔን፡አስማተ እግዚአብሔር ፡በእሉ ቃላቲከ አድኅነኒ ለገብርከ (ለአመትከ) እከሌ! ዓለማዊ ስም እንዲሁም የክርስትና ስም ለገብርከ ብለው ለሴት ለአመትከ ብለው ለሴት ያስገቡ። ከስር በምስል ከላይ በጽሑፍ ያሰፈርኩት የእግዚአብሔር ህቡዕ ስሞችን ማታ ማታ ፯ ጊዜ ጸልየው መተኛት የዛር መንፈሱ ይገስጸዋል።ይርቃልም። ሁለተኛም ይህ ጸሎት በቀይ ብዕር (እስክርቢቶ) በመጻፍ ትራሳችሁ ላይ አልያም ኪሳችሁ እንዲሁም ለህጻናት ከጋኔን መከላከያ አንገታቸው ላይ ብያስሩላቸው የዛር መናፍስት እና አጋንንት በእግዚአብሔር ቃል ይገሰጻሉ። #ሻሎም ነኝ!!! ለበለጠ መረጃ 0979187642 ብለው በስራ ሰዓት ይደውሉ። #ጤና ለእምየ ኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ እና ለዓለሙ ህዝብ ይብዛ!!! የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳል። 0979187642 መልእክት የምቀበልበት ስልኬ ቴሌግራም ቻናሌ https://t.me/joinchat/ZhE7AkNHY-5mZmI0
Mostrar todo...
መሪጌታ ዩሀኒሥ የባህል ህክምና

የባህል ህክምና

ማለዳ ከንቅልፍ ሢነቁ የሚዳመጥ መዝሙረ
Mostrar todo...
24:03
Video unavailable
33.23 MB
✝ሳዶር✝አላዶር✝ዳናት✝አዴራ✝ሮዳስ✝ 📖ለጸሎት እንነሳ📖 ✔️የዓይነ-ጥላ መናፍስቶችን ድል እንንሳ♥ ♣ዓይነ -ጥላ በሳይንሳዊ አባባል የስነልቦና ችግር ይሉታል። #ዓይነ -ጥላ ከልጅነት ጀምሮ እስከ እውቀት ስነ ልቦናዊ፣ማሕበራዊ፣እንዲሁም አካላዊ ችግሮችን መፍጠር የሚችል በአብዛኛው ሰው የሚገኝ በሽታ ነው። # ዓይነ-ጥላ የሚባለው ችግር በተለያዩ ሰዎች ቁራኛ ሁነው ለማሰቃየት የተዘጋጁ ፣ህይወትን የሚያጨልሙ፣ በክፉ መናፍስቶች የሚከሰት በሽታ ነው። #ዓይነ-ጥላ የአጋንንት ሴራ እንዲሁም የክፉ መናፍስት ተንኮል ከሰው ዘንዳ ያላቸው ቅናት እና ተንኮል የሚያንጸባርቁበት እንዲሁም የምያሸማቁቅበት ክስተት ነው። #የዓይነ ጥላ ምልክቶች፦ብዙ ጊዜ አጋንንት በቅናት መንፈስ ሰዎችን በመተናኮል በየትኛውም መንፈሳዊ እንቅስቃሴዎቻችን የዘወትር ፈተናዎች የሆኑት ጥንተ ጠላቶቻችን ውግያቸው እጅግ በረቀቀ ስልታቸው ከሰዎች ዘንዳ በመላመድ የየእለት ተግባራችንን በመላመድ እንዳናስተውላቸው ወጥመዳቸውን በማጥመድ ለብዙ ፈተናዎች ይዳርጉናል። ♣ከዚህም የተነሳ የዓይነ ጥላ መናፍስቶች የሚፈጥሯቸው ችግሮች ከስር በትንሹ አስቀምጫቸዋለሁ። #ትዳር መገርገር/ትዳር መበተን #የበታችነት ስሜት /ጭንቀት #ተስፋ መቁረጥ/ራስን ማጥፋት #ብሶተኛ መሆን/መነጫነጭ #ግለ ወሲብ/ሕልመ ለሊት መከሰት #ብቸኝነት/ዝሙት/ሴሰኝነት #እድል መዘጋጋት/ንብረት መውደም #የወር አበባ ሕመም/ሾተላይ/ጽንስ ማስወረድ #ሆድ መንፋት/ጋዝ መብዛት #ከቤተሰብ አለመስማማት #ማይግሬን/ራስምታት #ፍርሐት/ድንጋጤ/መርበትበት #የስራ ስኬት ማጣት/ብር ማባከን #ቅዠት/ጥርስ ሟፋጨት ጥያቄ? በዓይነ ጥላ የተያዘ ሰው በሳሳይኮሎጂስት፣እና በሳይካትሪስት ባለሙያዎች ይድናል ወይስ አይድንም? ♣ምናልባት በዚህ ችግር ተጠቅታችሁ የተለያዩ መፍትሔዎች የሞከራችሁ እስኪ ተሞክሯችሁን በኮሜንት መስጫ ሳጥን አካፍሉን። 📖ለጸሎት እንነሳ📖 ♥በስመ፡ አብ፡ ወወልድ፡ ቅዱስ፡ ፩ ፡አምላክ፡ ጸሎት፡ በእንተ፡ ዓይነ- ጥላ ፡ወዓይነ- ወርቅ ፡ሰላም፡ ለዓእይንቲከ፡ ለድንግል፡ በኩራ፡ ሳዳር፡ እለ: ርዕያ፡ በትዕግሥት፡ መሥተራትዓተ፡ ሐራ፡ አላዶር፡ ወሞዓቶሙ፡ ለቤተ፡ አይሁድ፡ ማህበራ፡ ዳናት፡ ወትርዕድ፡ እምግርማከ፡ ሶበ፡ ትኔጽር፡ አዴራ፡ አዕይንቲከ፡ ፍሡሐት፡ ሕማማተ፡ መስቀል፡ ፆራ፡ ሮዳስ፡ ክርስቶስ፡ ጻድቅ፡ ወብርሃን፡ ዘበምራቅከ፡ ከሠትከ፡ አዕይንተ፡ ዕውራን፡ ወበቃልከ፡ ይትፌወሱ፡ ዱያን፡ ዛቲ፡ ነፍስ፡ ሕምምት፡ ወጥውቅት፡ ይእቲ፡ ትርከብ፡ ፈውሰ፡ እምገቦከ ፡በከመ፡ ፈትሐ፡ ኤርምያስ፡ እንተ፡ ኮክኅ፡ ክድንት፡ ይእቲ፡ በደመና፡ሰማይ፡ ከማሃ ፡አሕልፋ፡ ወአሰስላ፡ ለሕማመ፡ ዓይነ፡ ጥላ ፡ወዓይነ ፡ወርቅ፡ ወገርጋሪ ፡ዓይነ፡ ቡዳ፡ ወቁመኛ፡ ወተያዥ፡ ሊተ፡ ለእከሌ፡(የራስ ሙሉ ስም) እስመ ፡አልቦ፡ ነገር፡ ዘይሰአኖ፡ ለእግዚአብሔር፡ ወአልቦ ፡ዘይሰአነከ፡ ወኩሉ፡ ይትከሃለከ፡ ትሰፍሕ፡ የማነከ፡ወታጸግብ፡ ለኩሉ፡ እምበረከትከ፡ ኦ እግዚእየ፡ ኢየሱስ፡ ክርስቶስ፡ በዝ፡ ቃለ ፡መለኮትከ፡ ዕቀበኒ ፡ወአድኅነኒ ፡እመከራ ፡ሥጋ፡ ወነፍስ፡ ሊተ፡ ለገብርከ፡ እከሌ፡ (የራስ መጠርያ ሙሉ ስም ይግባ) ✔️ጧት ጧት ሰባት ሰባት ጊዜ በንፁህ ውኃ እየጸለዩ ይጠጡ። ከቻሉ ማታ ማታም እየጸለዩ ይተኙ መልካም ራእይ ያያሉ። ✔️ትልቅ ጸሎት ነው አበው ይመስክሩ በምትፈልጉት አባት አስመርምሩ ፈውስ ታገኙበታልችሁ ልዩ የፈጣሪ ቅንዋተ መስቀልን እያስተዛዘለ የሚሄድ ጸሎት ነው። ✔️ሼር እናድርግ ሃሳብም እንስጥበት በዚህ ችግር ያልተጎዳ ቤት ከቶም አይኖርምና ለጸሎት እንትጋ በጸሎት የሃገራችን ሰላም እናስጠብቅ:: #ሻሎም ነኝ። ✝️ የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ። ☎️0979187642 የቻናሉ ሊንክ https://t.me/joinchat/ZhE7AkNHY-5mZmI0
Mostrar todo...
መሪጌታ ዩሀኒሥ የባህል ህክምና

የባህል ህክምና

❤️❤️❤️❤️ # ሠላም ለሀገራችን ይሁን.✍✍✍✍✍ 🌿💚💛❤️🌿 🍀🍀 🍀🍀 በቀጣይ እንደፍላጎታችሁ የሚከተሉትን የምናጋራ ይሆናል ለመፍትሔ ሀብት ወምስሀበ ንዋይ ለትምህርት አብነት ለመሰውር ለመፍትሔ እስኪት ለአንደርቢ ወህልመ ደብድብ ለአቃቤ ርዕስ ለግርማሞገስ ለዓይነ ጥላ ለሰላቢ ለታሰረ ሰው ለጥይት ለዱላ መፍዝዝ ለመድፍነ ጸር ለመፍትሔ ስራይ ዕፀ ደብዳቤ እንዲሁም ለተለያዩ ጉዳዮች ያናግሩን ያለሀሰት ሳይቆረጥ ሳይጨመር በተመጣጣኝ ዋጋ እናጋራለን ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላቸን ጋር ይሁን 💚💛❤ ለማንኛውም አይነት ጥያቄ ካለዎት በሜሴጅ ያናግሩን ፍጣን መልስ እንስጣለን ሼር ላይክ ፎሎው በማድረግ ፔጁን ያጠናክሩ የቴሌግራም ግሩፓችንን ይቀላቀሉ👇 https://t.me/joinchat/ZhE7AkNHY-5mZmI0 ስ/ቁ 📱0979187642 ባህላዊ መድኃኒት እጸ ደብዳቤ ወመፍትሔ ስራይ
Mostrar todo...
መሪጌታ ዩሀኒሥ የባህል ህክምና

የባህል ህክምና

♥አሰርኩሽ❤️ ♥ሰላም ለሃገሪትነ ኢትዮጵያ! ♥ፍቅር ለሕዝበ ኢትዮጵያ! ♥ጥዒና ለሕዝበ ለሕዝበ ኢትዮጵያ ! #ዛሬ ስለ አንዲት መልካም ዕጽ ዘርፈ ብዙ ጥቅም የማጋራችሁ ይሆናል። #ጾሙን፣በዓሉን ፣ሕማማቱን፣ ምክንያት በማድረግ ረዘም ላለ ጊዜ በመጥፋቴ እጅጉን ይቅርታ። 🌿አሰርኩሽ/ተበተብኩሽ🌿 #ለሰላቢ መከላከያ #ለእብድ ውሻ ንክሻ #ለእባብ ንክሻ #ለመንስኤ እስኪት(ድክመተ ወሲብ) #ለጨብጥ #ለከብት እርባታ #ለሁሉም ቁስል #ለግርማ ሞገስ #ለደም ፍታት #ለሰው መውድድ እና የመሳሰሉት በርካታ ጥቅሞች የምትውል ድንቅ ዕጽ ናት። 🌿አሰርኩሽ በምስሉ ላይ እንደምትታየው ሐረግ መሳይ አንድ ዘለላ ቅርንጫፍ ላይ 5 ቅጠል ያላት ሴቴ እና ወንዴ በመባል የምትጠራው ከዛፍ ላይ እየተንጠለጠለች ዕጽ ናት። አሰርኩሽ ቆላማ እና ወይና ደጋማ አከባቢ በብዛት ከቁጥቋጦ የማትጠፋ ዕጽ ናት። ~እጽዋትነትዋ ትንሽ ሥሯ የመርዛማነት ባህሪ ያላት ሲሆን በማር ስትወሰድ እጅግ በጣም በትንሹ እንዲሆን ይመከራል። ♦ዕጽ የሐዩ ወዕጽ ይቀትል!🔸 ዕጽ ያድናል ይገድላልም!እኛ ደግሞ ዕጽ ለተለያየ በሽታ ለማዳኛነት እንድንጠቀምበት በተሰጠን መሰረት የዕጽዋት ባህሪ፣ ዓይነት፣መልክ፣መጠን፣በመለየት የተለያዩ ፈውሶችን እንዲሰጡ ይሆናሉ። ♦እንዲሁም የዕጽዋት ኃይል ፈጣሪ በሰጣቸው የማዳን ፀጋ ከተለያዩ የአጋንንት ሴራ እንደመፍትሔ ሁነው ያገለግላሉ። ይህንን ስላችሁ አዳኙ ኢየሱስ ብቻ ነው የሚል ሰው አይጠፋም። እውነት ነው።ገናናው ልዑል እግዚአብሔር ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝ ነው። ♦ግን ደግሞ አንድ ሰው ታሞ ወደ ዘመናዊ ሕክምና ሲሄድ ከተለያዩ ንጥረ ነገሮች፣ ከተለያዩ እጽዋቶች ፣ከተለያዩ የእንስሳት ቅሪቶች፣ ከተለያዩ መአድኖች፣የተዘጋጀው ክኒን፣በመርፌ የሚሰጡ መድኃኒቶች፣የሚቀቡ መድኃኒቶች፣ወዘተ አንጠቀምም ይህ የኢየሱስ አይደለም አንጠቀምም እንደማትሉ ሁሉ። ♦ይህንንም ድንቅ የአባቶቻችን ተፈጥሮን ያመረተችው ተፈጥሮአዊ ከሆኑት ዕጽዎቶች የሚዘጋጅ የመድኃኒቶች ሁሉ መጀመርያ ዘመናዊ መድኃኒቶችን ጠፍጥፎ ወደ ከፍታ ያደረሰ የአባቶች እውቀት ነውና! ልብ ብለን እናጢነው!!! ♥ወደ ጉዳዬ ስገባ የአሰርኩሽ ገቢር እንደሚከተለው አጠር አድርጌ አቀርብላችሁ ዘንድ ሻትኩኝ!!! #🌿የአሰርኩሽ /ተበተብኩሽ አቆራረጥ እና ገቢሮችዋ!🌿 ~በቅድምያ ዕጽዋን ከመቁረጥዎት በፊት ንፁህ ለመሆን ይሞክሩ ከዛ በመቀጠል ጧት ፀሐይ ከመውጣትዋ በፊት ዕጽዋ ወዳለችበት ቦታ በመሄድ የዕጽዋት ማንገሻ ጸሎት ሰባት ጊዜ በላይዋ ላይ በመጸለይ በወይራ አንካሴ ቆፍረው በቀንድ ካራ ለመቁረጥ ሲዘጋጁ ዓለምን በፈጠረ አምላካችንን ስም እየገዘቱ የተባለችውን ዓይነት ፈውስ ትሰጥ ዘንድ በቢላዋ በመቁረጥ ለተባለው ዓይነት ሙያ ማዋል ነው። . #ዕፀ አንግስ አልያም የእጽዋት ማንገሻ ከዚህ በፊት ስለላኩላችሁ ወርዳችሁ ፈልጉት። ♥የአሰርኩሽ/ተበተብኩሽ ገቢሮች!♥️ 🔸ለሰላቢ መመለሻ፦ #ሰላቢ ማለት የተለያዩ ክፉ መናፍስቶች በሰው የተላኩ በዓይነ ጥላ፣በዛር መልኩም ቤታችን የገቡ አጋንንቶች የሚሰሩት ክፉ ስራ ነው። ስራቸውም፦ወጥ ማበላሸት፣ለእንጀራ የተቦካ ሊጥ ማበላሸት፣እንጀራ መሻገት፣የእህል በረከት ማጣት፣የብራችን በረከት ማጣት፣እንስሳቶች ምርታቸው መቀነስ፣እንደ ወተት...ወዘተ ናቸው። #የአሰርኩሽ ስር ከሚበላሽ እቃ፣ ከሚጠፋው እቃ ፣ከቡኃ እቃ፣ከብር ማስቀማጫ ሳጥን።ወዘተ...በቀይ ሀር አስረው ያስቀምጡ አልያም ይሰሩበት።አያስነካም የተበላሸውም ይስተካከላል። 🔸ለዕብድ ውሻ ንክሻ ማዳኛ፦ #ያበደ ውሻ የነከሰህ እንደሆነ የአሰርኩሽ ተበተብኩሽ ስር በተባለው መሰረት በመቆፈር በ ትንሿ ጣት ለክተህ አድቅቀህ ፈጭተህ በማንኛውም ሰዓት በግማሽ ሌትር የላም ወተት ጋር በማቀላቀል ይጠጡ። 🔸ለእባብ ንክሻ፦ #ለማንኛውም እባብ ንክሻ መከላከያ ገና ዕጿ ስትቆርጥ ዕጽ አንግስን ጸልየህ ከጨረስክ በኃላ ዕቀብኒ እም ሕምዘ ከይሲ (ለእከሌ) በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አወገዝኩኪ ብለህ ቁረጥ።በጣትህ ዓጽቅ ከትበህ በአንገትህ እሰር እንዘ ትሐውር ኃበ ሐቅል! 🔸ለድከመተ ወሲብ(ለመንስኤ እስኪት)፦ #የብልቱ ሴሎች በመድኃኒት፣ በስኳር፣ በግፊት፣በመዳከም ብልት አለመነሳት ችግር ለፈጠረበት ሰው የሚሆን። ~የአሰርኩሽ ሥር፤የወንዴ ቃጫ ሥር፣ ሁለቱም ከሰባት ከሰባት ቦታ በወይራ ዛብያ ቆፍረህ ሥሩን በንጽህና ቀጥቅጠህ ሁለቱም አንድ ላይ ቀላቅለህ በ አንድ ማሰሮ ውስጥ ከ ግማሽ ኪሎ ጥሬ ምሥር ጋር በደንብ ቀቅለህ መረቁን ጧት ጧት ለ 3 ቀን ያክል መጠጣት ነው። የእጽዋቱ መጠን ከሁለቱም 6 የሾርባ ማንኪያ ይጠቀሙ። 🔸ለግርማ ሞገስ፤ለሰው ፍቅር፦ #የአሰርኩሽ ሥር ከዚህ በፊት በላኩላችሁ የደላሹት ገቢር አቆራረጥ መሰረት በመቁረጥ ለሚሹት ሁሉ መፍትሔ ትሆን ዘንድ በፈጣሪ ስም አወግዘህ ነቀህ በጣትህ ዓጽቅ ለክተህ በዓረብ ቆዳ በመከተብ ከኪስ ወይም ከአንገትህ ሥር አንጠልጥል። ይህንኑ ገቢር ለንግድም ይሆናል። ጠጅ ለሚነግድ ሰው ከመሸታው እቃ ስር በሰምዕ ጠቅልለህ ቅበር።አልሸጥ ብሎ የገረገረው እንዲሸጥ ይሆናል። #የደላሹት ገቢር ከዚህ ቀደም ስለላኩላችሁ ወደታች ወረድ ብለው ለማየት ሞክሩ። 🔸ላም እና ጥጃዋ አልዋደድ ቢሉ፦ #ላሚቱ ጥጃዋን ብትጠላ የአሰርኩሽ ሥር በአምሳያ ላም ቅቤ ለውሰህ ጥጃዋን እና ላሟን ቀባ እጅጉን ይዋደዳሉ። 🔸የጨብጥ መፍትሔ፦ #የአሠርኩሽ ሥር፤የመቅመቆ ሥር፤የዘረጭ ፍሬ እነዚህ በትንሿ የሻይ ማንኪያ አንድ አንድ ከሶስቱም በመለካት በንፁህ ማር በመለወስ ጧት በባዶ ሆድ ለሶስት ቀን መዋጥ ነው። መሻርያው፦የገብስ ጠላ ጠጣ ወይም የደሮ ወጥ ብላ ትድናለህ። 🔸ለደም ፍታት(የወር አበባ ለሚበዛባቸው) #የአሰርኩሽ ሥር ለ 3 ቀናት ያክል በመቀነት አድርጋ ወገቧን አስራ ትሰንብት ድጋሚ አይመለስባትም። ትድኅን! 🔸ለከብት እርባታ፦ #የአሠርኩሽ ሥር ምሰህ አምጥተህ በትክል ድንጋይ ቀጥቅጠህ በዕለት ውኃ በጥብጠህ የከብቶቹ በረት በማለዳ ለ 3 ቀን እርጭ ከብቶቹንም በአሞሌ ጨው ቀላቅለህ በትንሹ አስልሳቸው። 🔸ለማንኛውም አሰፈሪ ቁስል፦ #የአሰርኩሽ ሥር ቆፍረህ አድርቀህ ደቁሰህ ከቁስሉ ላይ እስኪድን ድረስ መነስነስ ነው። ፍቱን ነው። 🔸ለዓይነጥላ ለፍርሃት፤በፈተና ጊዜ ለሚጃጁ፦ #የአሠርኩሽ ሥር፤የሐረግ ሬሳ ሥር፤የቀበርቾ ሥር ለየብቻ አድርቀው እኩል በማቀላቀል ማታ ማታ ሊተኙ ሲሉ አንድ አንድ የሾርባ ማንኪያ በመለካት ተሸፋፍነው ለ 7 ቀን ይታጠኑ። 📌ይህ ድንቅ የአሰርኩሽ ጥበብ ከድንቅ አባቶቻችን ከትውልድ ወደ ትውልድ ሲዋረድ ቆይቶ እኛ ዘንድ ደረሰ እኔ ደግሞ ወደ ብዙኃን ሕዝብ ይደርስ ዘንድ በእንዲህ መልኩ ከተብኩት። ድንቅ ነው። 📌ይህንን ዓይነት እውቀት ለማግኘት ሊቃውንቶች ያውቁታል ምን ያህል ደጅ እንደሚጸናበት፤ ምን ያህል ውጣ ውረድ እንዳለው፤ምን ያህል ዋጋ እንደሚከፈልበት። የአሁኑ ዘመን ትውልድ ግን ዕድለኛ ነው ባይ ነኝ። ምክንያቱም በየቤቱ ሁኖ ብዙ ጥበብ ይቀስም ዘንድ ምቹ ነውና። 📌በየሊቃውንቱ፤ በየአከባቢው፤ ብዙ የአስርኩሽ ገቢር ይኖራል። መልካም እና ቅን እሳቤ ያለው ሰው ያለ እንደሆነ በኮሜንት ሥር ተጨማሪ ጥቅሞቿ ለብዙኃኑ ሕዝብ ማካፈል ይችላል።
Mostrar todo...
❤️ሰላም ❤️ጤና ❤️ፍቅር በያላችሁበት ተመኝን ለሀገራችን ሰላሙን ያምጣልን ዛሬ #ሕልመ ሌሊት #ሴት ዓይነ ጥላ #ወንድ ዓይነ ጥላ #ሴት ዛር #ወንድ ዛር እናያለን 👉 ከዝሙት አጋንንት እና ከዝንየት በተጨማሪ በሕልመ ሌሊት የሚፈትነን ክፉ አጋንንት የትኛው ነው? ፩. ሴት ዓይነ ጥላ ሴት ዓይነ ጥላ ያለችበት ወንድ በሕልመ ሌሊት መከራውን ነው የምታበላው፡፡ ዓይነ ጥላዋ ስለምትቀናና ስለምትወደው ሌሊት እየመጣች በተኛበት ትገናኘዋለች፡፡ እጅግ የሚያጸይፈው ደግሞ ሴት ዓይነ ጥላ ወንድን የምትፈትነው #በእናቱ #በእህቱ #በአክስቱ #በዘመዱ #በሥራ ባልደረባው #በሚያውቃት እና በማያውቃት ሴት እየተመሰለች በሕልመ ሌሊት ትመታዋላች፡፡ አንዳንዱ ላይ ባስ ስትል #በእንስሳት እየተመሰለች ትፈትነዋለች፡፡ 👉 ብዙ ወንዶች ሌሊት በተኙበት ከሴት ጋር ገሃድ የሚመስል ግንኙነት ሲፈጽሙ ቀለል ስለሚያደርጉት፤ ባስ ካለም ፈተና እንጂ ሴት ዓይነ ጥላ መሆንዋን አያውቁም፡፡ ዓይነ ጥላዋ ወንድን በሴት አምሳል እየመጣች ሁሌ የምትፈትነው ከሆነ የችግሩ ሰለባ የሆነው ሰው #በመንፈሳዊ ሕይወቱ ታዝለዋለች #ጸሎት ታስተወዋለች #ከቤተ ክርስትያን #ከጸበልታስቀረዋለች #በሆነው ባልሆነው ዘሩን በማፍሰስ ዘሩን ደካማ ታደግበታለች፡፡ #የመውለድ እድሉን ታጠብበታለች #ሲብስም ልጅ እንዳይወልድ ታደርገዋለች #ለመካንነት ትዳርገዋለች፡፡ ፪. ወንድ ዓይነ ጥላ 👉 ወንድ ዓይነ ጥላ ያለባቸው ወይም የሚያንዣብብባቸው ሴቶች በሕልመ ሌሊት ይመታሉ፡፡ የሴቶች ከወንዶች የሚለየውና የሚከፋው ዓይነ ጥላው እንደ ባል አድርጓቸው እጮኛና ትዳር እንዳይዙ ከማድረጉ ባሻገር ሌሊት እየመጣ በሚገናኛቸው ወቅት ዓይነ ጥላዊ መርዙን በማህጸናቸው ውስጥ በማስቀመጥ እንደ ጽንስ ሆኖ ሊቀመጥ መቻሉ ነው፡፡ በዚህም ሴቶቹ እጮኛ አይዙም፣ትዳር አይመሠርቱም ምናልባት ትዳር ቢይዙም ትዳራቸውን በተለያየ ምክንያት መበጥበጡ እንዳለ ሆኖ ማህጸናቸውን በመዝጋት ለልጅ አልባነት ሊዳርጋቸው ይችላል፡፡ 👉 ማህፀናቸውና አፍረታቸው ላይ በመቀመጥም የሩካቤ ፍላጎታቸውን በመግደል፣የሴትነት ስሜታቸውን በማጓደል ደመ ቀዝቃዛ ያደርጋቸዋል፡፡ 👉 ወንድ ዓይነ ጥላው ልክ ወንዶቹን እንደሚፈትነው ሁሉ ሴቶቹንም፦ #በአባታቸው #በወንድማቸው #በአጎታቸው #በቅርብ ዘመዳቸው #በሚያውቁትና በማያውቁት ሰው እየተመሰለ ይገናኛቸዋል፡፡ ዓይነ ጥላውም ይህንን ልምድ ያደርገውና ሴቶቹን የሌሊት መጠቀሚያው ያደርጋቸዋል፡፡ 👉 ዓይነ ጥላው አንዳንዶቹን ገና ብቅ ሳይሉ፣ምኑንም ሳይለዩ ከሕፃንነታቸው ጀምሮ ይገናኛቸዋል፡፡ ሌሎቹን ደግሞ ለአቅመ ሄዋን ሲደርሱ መገናኘት ይጀምራል፡፡ ሲብስበት ካገቡ በኃላ ባል እያላቸው እየመጣ ይገናኛቸዋል፡፡ አላፍር ሲል ደግሞ እድሜ ሲገፋ፣ስሜት ሲጠፋ እየመጣ ይገናኛቸዋል፡፡ በዚህም ለሕልመ ሌሊት ይዳርጋቸዋል፡፡ ፫. ሴት ዛር 👉 ሴት ዛር ያለችበት ወንድ ልክ እንደ ዓይነ ጥላው ሁሉ ሌሊት እየመጣች ወንዱን ትገናኘዋለች፡፡ ሴት ዛር ከዓይነ ጥላ የሚያከፋት ምንም ሴት ዛር ብትሆን ቀኒታ ስለሆነች ጾታ አትመርጥም፡፡ 👉 ወንዱን ለሕልመ ሌሊት እና ለሩካቤ ሥጋ ስንፈት ትዳርጋለች፡፡ ሴቶችን ደግሞ ሌሊት እየመጣች በመደበት፦ #ከባላቸው ጋር ሩካቤ እንዳይፈጽሙ #በባላቸው ዘንድ እንዳይወደዱ እንዲጠሉ #ለሩካቤ ሥጋ መስእብ እንዳይኖራቸው ታደርጋለች፡፡ 👉 ዓይነ ጥላ በተለይ ሴት ዛር ያለችበት ወንድ መንፈሷ የሕልመ ሌሊት ሰለባ ከማድረጓም ባሻገር አካላዊ እና ስሜታዊ ጉዳት ታደርስበታለች፡፡ ይህም ወንዱ እስኪቱ/ብልቱ/ ለግንኙነት ዝግጁ እንዳይሆንና እስኪቱ እየተሸበሸበ ወደ ፍሬው ማህደር እንዲገባ ታደርጋለች፡፡ በቀላሉ እስኪቱን ታመነምናለች፡፡ ፬. ወንድ ዛር 👉 ወንድ ዛር ያለባት ሴት ልክ እንደ ወንድ ዓይነ ጥላ ሁሉ ሴቷን ሌሊት እየመጣ ይገናኛታል፡፡ አንድ ሴት ሌሊት እየመጣ የሚገናኛት ወንድ ዓይነ ጥላ ይሁን ሴት ዓይነ ጥላ በምን ትለያለች ካልን ወንድ ዛር ከሆነ ሁሉም በሕልሟ ያለ ፈቃድዋ በግድ እያስገደደ እያስፈራራ ነው የሚገናኛት፡፡ የማታውቀው ኃይለኛ ወንድ በግድ ሲገናኛት ታያለች፡፡ 👉 የወንድ ዛር ከዓይነ ጥላው የሚከፋው ሴቷን እንደ ሕጋዊ ባል አድርጎ ማስቀመጥ፣አብሯት ሌሊት በሕልሟ በመማገጥ መኖር ነው ዓላማው፡፡ 👉ወንድ ዛር ያለባቸው ሴቶች #እጮኛ አይዙም #ትዳር አይመሠርቱም #ትዳር ቢይዙም ዛሩ ማሕፀናቸው ላይ ቁጭ ብሎ ልጅ እንዳይወልዱ ያደርጋል #ቢያረግዙም ጽንሱን በደም በመምታት ሊያስወርድ ይችላል፡፡ #እንዲሁም ዛሩ አፍረታቸው ላይ በመቀመጥ፣ስሜት ቀስቃሽ ገላቸው ላይ በመቆናጠጥ ስሜት አልባ ያደርጋቸዋል፡፡ #ሩካቤ ሥጋ ቢፈጽሙም ምንም ስሜት እና ደስታ የላቸውም፡፡ 👉 ውድ የጥበብ ቤተሰቦች በአንድም በሌላ ከዝሙት አጋንንት ሌላ #ሴት ዓይነ ጥላ #ወንድ ዓይነ ጥላ #ሴት ዛር #ወንድ ዛር ካለብን የሕልመ ሌሊት ሰለባ ነው የምንሆነው፡፡ እነዚህ አጋንንት በሥጋዊም በመንፈሳዊም ሕይወታችን የሚያደርሱብን የሕይወት መቃወስ እንዳለ ሆኖ ለሕልመ ሌሊት ይዳርጉናል፡፡ 👉 ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ሕልመ ሌሊት (ዝንየት) በተደጋጋሚ ሲፈትነን እግዚአብሔር እንደተወን ቤተ-ክርስትያን እንዳንገባ፣ እንዳልተፈቀደልን መቁጠር የለብንም፡፡ ይልቁን ፈተና እንደሆነ አውቀን አጋንንቱን ልንዋጋ ይገባናል፡፡ ሱባኤ ስንገባ ወንድ ሴት ሳይል በሕልመ ሌሊት ምናልባት የሚፈትነን አጋንንት ስለሚኖር እረሳችንን ለፈተና ዝግጁ አድርገን ልንጀምር እንጂ በአጋንንት ፈተና ልንደናበር አይገባል፡፡ የሕልመ ሌሊት መፍትሔ ምንድን ነው? ፩. ጸሎት 👉 ሕልመ ሌሊት የሚያስቸግረን ከሆነ ማታ የእለት ውዳሴ ማርያም ከበረታን ከመዝሙር ዘጠና ጋር ጸልየን መተኛት፡፡ እመቤታችንን የዝንየት አጋንንቱን እንድታስርልን እንድታርቅልን መማጸን፡፡ ያኔ በሌሊት በተቃራኒ ጾታ እየተመሰለ የሚፈትነን የሕልመ ሌሊት አጋንንት (ዝንየት) ሲርቀን በሰላም መኖር እንጀምራለን፡፡ ብርቱ ጸሎት እንኳን ከሕልመ ሌሊት ከገሃነመ እሳት ይታደገናልና በርትተን እንጸልይ፡፡ ማታ ማታ ውዳሴ ማርያም፣አርጋኖን የቻልነውን ያህል ብንጸልይ የእመቤታችን ጥበቃ እናገኛለን፡፡ ፪. ሕልመ ሌሊት እንደመታን ተመልሶ አለመተኛት ብዙዎቻችን ሕልመ ሌሊት ሲመታን ተስፋ በመቁረጥ ተመልሰን በዛው እንተኛለን፡፡ ይሄ ድርጊታችን አጋንንቱን ከማስደሰቱም በላይ ለነገ የልብ ልብ ይሰጠዋል፡፡ እኛ በሕልመ ሌሊት ምክንያት ጸሎቱን ትተን ‹‹ጠዋት ታጥቤ እጸልያለሁ›› በሚል ስንፍና ከተኛን አጋንንቱ እየደጋገመ እየመታን ሕልመ ሌሊቱን ጸሎት ለማስታጎያ ያደርግብናል፡፡ ስለዚህ ሕልመ ሌሊት እንደ መታን ፈጥነን በመነሳት ከቻልን ሰውነታችንን መታጠብ ካልቻልን አንቀጸ ሥጋችንን በመታጣብ ጸሎታችንን መጸለይ፡፡ ፫. ማታ ውኃ አብዝቶ አለመጠጣት ሕልመ ሌሊትን ለማስታገስ አንዱ መፍትሔ ማታ ውኃ አብዝቶ አለመጠጣት ነው፡፡ ፬. መስገድ ሕልመ ሌሊት አዘውትሮ የሚፈታተነን ከሆነ ስግድት ላይ መበርታት፡፡
Mostrar todo...
#ጤና ይስጥልኝ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች የኢትዮጵያ ልጆች እንዴት ቆያችሁ #ዛሬ ለዛር መንፈስና ለዓይነ ጥላ ማራቂያ የሚያገለግል ጸሎት ላካፍላችሁ ወደድኩ #ዛር መንፈስና ዓይነጥላ ምንድነው ? #የዛር መንፈስ እና ዓይነጥላ ከትውልድ ትውልድ በደም ይወርዳል #ተጽኖአቸውስ ምንድነው ? #ትዳር ይገረግራል (ይዘጋል ) #ትዳር ያፈርሳል (ያናጋል ) #ቤተሰብን ያስጠላል #ከቤተሰብ ያርቃል #በሰው ዘንድ እንዲጠሉ ያደርጋል #ህይወትን ባዶ ያደርጋል #ተስፋ ያስቆርጣል #ብር ይገረግራል ( ይበትናል) #ከማሕፀን ላይ ተቀምጦ ልጅ እንዳይወለድ ይዘጋል (ያመክናል) #የተረገዘውን በወር አበባ መልክ ያስወርዳል #የተረገዘውን አጥንት ሆኖ በማህፀን እዲኖር ያደርጋል #የማህፀን ካንሰር ይፈጥራል የመቀመጫ ኪንታሮት ያመጣል #የማህፀን ኢንፌክሽን ያመጣል #የወር አበባ ያዛባል (ይዘጋል ) #የወገብ ሕመም ይፈጥራል #የራስ ሕመም (ማይግሪን )ያመጣል #ክፉ ጠረን ያመጣል #መጥፎ የአፍ ጠረን ይፈጥራል #ከባድ ላብ ይፈጥራል #ቁርጥማት ያመጣል #እግር ሰብስቦ ይይዛል #ሕልመ ሌሊት ያመጣል #ስንፈተ ወሲብ ብልት መልፈስፈስ (ተሎ መጨረስ )ያመጣል #ትዳር ማስጠላት #ለፍቅር አጋር ቦታ አለመስጠት #ሱሰኛ ማድረግ (በሱስ መጥመድ) #ቤት ማስጠላት ውጭ ማምሸት #ስራ ሲይዙ ሲአነቡ ማዛጋት መደበት #ሆድ መጮህ መገላበጥ መንፋት ገ ጋዝ መብዛት #ከስራ ያስወጣል ስራ ያስጠላል #የበታችነት ስሜት መሰማት #ሀገር ለሀገር ማዞር #የምግብ ፍላጎት መዝጋት #ማክሳት (ማቅጨጭ) ማጨናነቅ ( ማጨናነቅ ) #ሌሊት ማቃዠት ፣ማጮህ ፣በሕልም ማስጨነቅ ጥርስ ማንቀራጨጭ በሕልም መሽናት #ጥቁር ውሻ ፣ድመት ፣በሬ ፣ አንበሳ ፣ነብር ፣ጥቁር ሰው መስሎ ሲያሰቃይ ማደር #ስኳር ፣ግፊት፣አስም ፣ኩላሊት ማምጣት ወዘተ #የመሳሰሉትን ችግሮች በሰዎች ላይ ሲፈጥር እና ሲከስት ይኖራል በዚህ ሁሉ ችግር ለምትሰቃዩ ወገኖቸ ይደርስ ዘንድ ወሳኝ የሆነ #ማእሰሮሙ ለአጋንንት የተሰኘ ጸሎት ከዚህ በታች አስቀመጥኩላችሁ ። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 # በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፩ አምላክ አሜን # ጸሎት በእንተ ማዕሰሮሙ ለአጋንንት ሰማያዊውን ወምድራዊያን ፣ አየራውያን ፣ ወእመቃውያን ፣ ምሥራቃውያን ወምዕራባውያን ፣ ሰሜናውያን ወደቡባውያን አአመን በሠለስቱ አካላት ወበአሐዱ መለኮት አብ እሳት ወልድ እሳት መንፈስ ቅዱስ እሳት አሐዱ ውአቱ እሳተ ሕይወት ቃለ እግዚአብሔር ይመትር ነደ እሳት ተሰደድ አንተ ባሪያ ፣ ዛር ወቡዳ ፣ ርኩስ ወጥቁር ፣ ዐይነ ጥላ ወዓይነ ወርቅ ወልሳነ ስብእ ፣ ወኩልክሙ መናፍስት ርኩሳን ወስብእ መሠሪያን እራሐቁ እምላዕለ ሥጋዬ ወነፍስዬ ሊተ ለገብርከ እገሌ___ ለእድ ዳር ለአድናሪፍ ገሪፍ ተገረፍ በሰይፈ ሚካኤል ወገብርኤል ፣ ተቀሰፍ በረምሐ ጊዮርጊስ ፣ ተረገዝ በሥልጣነ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ፣ ተወገዝ በሥልጣነ አሥርቱ ወክልኤቱ ሐዋርየት ፣ በሥልጣነ ጴጥሮስ ወጳውሎስ ፣ በሥልጣነ አሥርቱ ወስምንቱ ርቱዐነ ሃይማኖት ፣ ከመ አርዮስ ወስባልዮስ ከሐዲ መቃ ንጉሥ አጋንንት ይነቅህ ዶርሆ ጋኔንን ይነብር በአየር ወርእየ በኲሉ ይቀትል በዐይነ መዓት ፣ ኢትኩኑ ውጋት ፣ ምታት ፣ ፍልጸት ወቁርጸት ፣ ወመጋኛ ወጉሥምት ለእመ ተዛልፍክሙ ወተአደውክሙ ባርያ ወልጌዎን መናፍስት ወርኵሳን ሰብእ መሰሪያን ወባሪያ ፀሊማን እለ ትስክዩ ነፍስ ወተስህቡ ውስተ አንቀጸ ደይን በአምስቱ ምዕት እልፍ ስናስለ እሳት በአምስቱ ምዕት እልፍ መዋጥሐ እሳት በአምስቱ ምዕት እልፍ መዋቅረ እሳት በአምስቱ ምዕት እልፍ መሀፒለ እሳት በአምስቱ ምዕት እልፍ ሰጎንጥረ እሳት በአምስቱ ምዕት እልፍ ቀለምጺጸ እሳት በከመ አሰሮ ወሰቅሎ ፣ አርህቆ ወአሰስሎ ፣ አውደቆ ወአውረዶ ውስተ ምድረ ፍዳ ለብርያል ከማሁ ተአሰሩ ወተሰቀሉ ፣ ረሐቁ ወሰስሉ ደቁ ውረዱ ውስተ ምድረ ፍዳ አንተሙ አጋንንት ርኩሳን ከመ ኢትቀረቡ ኀበ ነፍስየ ወሥጋዩ ለገብርከ እገሌ/ለዓመትከ/ እገሊት ____ ኦ እግዝእትየ ማርያም ዕቀበኒ ኃራ ወልድኪ ቡሳነ ብርሃን ከመ ኢየቅረቡ ኅቤየ ሠራዊተ መስቴማ ጽልሙታን አንሰ እገሌ___ገደፍኩ ነፍስየ ወሥጋየ ውስተ እደኪ ወእትማኀፀን ብኪ ከመ ድኅነኒ በዝ ለም እምደ ሰእ እኩያን ወበዘይመጽእ ዓለም እምደ ሰይጣን ስፍሒ እዴኪ ወባርክኒ ለገብርከኪ/ለዓመትኪ/ ____ በረከተ ዚአኪ ወፀጋ ወልድኪ የሀሉ ምስለ ገብርኪ /አመትኪ/ ስብሐት ለአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ለዓለም ዓለም አሜን ይኩን ለይኩን !! ይህ ጸሎት ከላይ ለተዘረዘሩት ችግሮች መዋጊና ማስወገጃነት ያገለግላል ገቢር ፩ ,ይህን ጸሎት ቢቻል ፯ ወይም ፫ ጊዜ ጥዋት ፀልዮ መውጣት ፪, ማታም እንዲሁ ጸልዮ መተኛት ፫ ,በእለት ውሀ ጥዋት ፯ ጊዜ ጸልዮ መጠመቅ ፬ ,በልሙጥ ወረቀት በቀይ ቀለም ጽፎ በአንገት (በኪስ )መያዝ ነው!!!!!! ይህ ጸሎት የተፈተነ የአባቶቻችን ጥበብ ነው በማክበርና በፈሪሃ እግዚአብሔር ይዘው ይጠቀሙበት ጥበብ ታላቋን ታከብ በስራ ሰዓት ይደውሉ ሐሳብ አስተያየት ካላችሁ ☑ አድራሻ በ ቸና
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.