cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

YC ENTERTAINMENT

Only #uniqe #life -challenge* #Tik tok -challenge👀 #fashion #video -pic ♥♥ 😊Just - join😍 Owner-yonatan

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
138
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Fernando Torres turns 37 today 🇪🇸 For 10 days in 2013, he was the holder of the World Cup, European Championships, Champions League and Europa League 🏆🏆🏆🏆
Mostrar todo...
Eight goals in his last six games for Karim Benzema 😤
Mostrar todo...
Mostrar todo...
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

የ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ብር ልናንበሸብሽዎት በ ቴሌግራም መጥተናል። ይህ bot ቁጭ ብለው ገንዘብ የሚያፍሱበት ነው። በዚህ ቦት 1 ሰዉ ሲጋብዙ 1 ብር ያገኛሉ አሁኑኑ ይቀላቀሉን።

ሌስተር ሲቲ ከ ሊቨርፑል እውነታዎች #ሌስተር_ሲቲ 🔵|| ሌስተር ሲቲ ካለፉት አራት ጨዋታዎች ማሸነፍ የቻሉት 1 ግዜ ብቻ ሲሆን 4 ነጥብ ብቻ ነው ማግኘት የቻሉት። 🔵|| ቀበሮዎቹ በዚህ የውድድር አመት በሜዳቸው 5 የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ተሸንፏል። ይህ ማለት ባለፈው አመት ሙሉ የውድድር አመት ከተሸነፉት በአንድ ብልጫ አለው። 🔵|| ሌስተር በዚህ የውድድር አመት በሜዳቸው 16 ነጥብ ብቻ ነው ማግኘት የቻሉት። 🔵|| ሌስተር ዛሬ ጎል የማይቆጠርባቸው ከሆነ ለ3 ተከታታይ ጎል ሳይቆጠርባቸው ሲወጡ ከሕዳር 2019(4 ግዜ) በኋላ ለመጀመርያ ግዜ ይሆናል። 🔵|| ሌስተር ሲቲ በዚህ የውድድር አመት 10 ፔናሊቲ በማግኘት ቀዳሚ ሲሆን 8 ወደ ጎል መቀየር ችለዋል። 🔵|| ጀምስ ማዲሰን በሜዳው ባለፉት 6 የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ላይ በ6 ጎል ላይ ተሳትፎ ማድረግ ችለዋል። 4 ጎል ሲያስቆጥር 2 ጎል የሚሆን ኳስ አመቻችቶ አቀብለዋል። #ሊቨርፑል 🔴|| ቀዮቹ በ2021 በሁሉም ውድድር ከ9 ጨዋታ በ5 ጨዋታ ተሸንፈዋል። በ3 ጨዋታ ሲያሸንፉ በ1 ጨዋታ አቻ ወጥተዋል። 🔴|| ሊቨርፑል በየርገን ክሎፕ የአሰልጣኝነት ግዜ በተከታታይ ለመጀመርያ ግዜ ባለፈው ሳምንት ተሸንፈዋል። ዛሬ የሚሸነፉ ከሆነ ከ2014 የብሬንዳን ሮጀርስ ሊቨርፑል ለመጀመርያ ግዜ በ3 ተከታታይ የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ሁኖ ይመዘገባል። 🔴|| ቀዮቹ ካለፉት 17 ከሜዳቸው ውጪ ያደረጓቸው የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች በ6ቱ ብቻ ነው ማሸነፍ የቻሉት። 🔴|| ሊቨርፑል ካለፉት 9 የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች 8 ጎል ብቻ ነው ማስቆጠር የቻሉት። 🔴|| የክሎፕ ቡድን በሊጉ ከፍተኛ ሰባት ፍፁም ቅጣቶችን(ፔናሊቲ) አስተናግዷል፡፡ @liverpool4321 @liverpool4321
Mostrar todo...
ክሪስቲያኖ ሮናልዶ ኢንስታግራም ፣ በፌስቡክ ፣ ትዊተር በእነዚህ ማህበራዊ ሚዲያዋች ግማሽ ቢሊዮን ተከታይ ያለው የመጀመሪያው ሰው ሆኗል። ➡️ ኢንስታግራም 261.4 ሚሊዮን ተከታይ ➡️ ፌስቡክ 147.9 ሚሊዮን ተከታይ ➡️ ትዊተር 90.9 ሚሊዮን ተከታይ አለው። SHARE" @ETHIO_JUVENTUS
Mostrar todo...
🇮🇹 22ተኛ ሳምንት የጣሊያን ሴሪኣ ጫወታ ምሽት 2:00 ⏰ ናፖሊ vs ጁቬንቱስ 🏟 Stadio Diego Armando Maradona SHARE" @ETHIO_JUVENTUS
Mostrar todo...
በኮፓ ኢታሊያ የፍፃሜ ጨዋታ ጁቬንቱስ እና አታላንታ ለመጀመሪያ ጊዜ ይገናኛሉ! ጁቬንቱስ እና አታላንታ በሳን ሲሮ የኮፓ ኢታሊያ 2020/21 ፍፃሜውን ጫወታ ይጫወታሉ፡፡ ጁቬንቱስ የኮፓ ኢታሊያ የፍፃሜ ጫወታ ለሃያኛ ጊዜ እና አታላንታ ደግሞ ለአምስተኛ ጊዜ ይጫወታሉ፡፡ ጁቬ 13 ዋንጫዋችን በመውሰድ ሪከርድ የያዘ ሲሆን አታላንታ ብቸኛው የኮፓ ኢታሊያ ያሸነፈው በ 1962/63 የውድድር ዘመን ነበር፡፡ SHARE" @ETHIO_JUVENTUS
Mostrar todo...
Cristiano Ronaldo has now passed 500 million followers across his Instagram, Facebook and Twitter accounts 📱 He’s the first person to reach that mark on social media 💯
Mostrar todo...
Premier League Player of the Month: Ilkay Gundogan Premier League Manager of the Month: Pep Guardiola Man City on fire right now 🔥
Mostrar todo...
A decent start for Thomas Tuchel at Chelsea 👀 5 games 4 wins 1 draw
Mostrar todo...
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.