cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

يُــــوسُـــفُ الأَثَـــرِي (ደሴ)

أخوكم يوسف الأثري(ደሴ) ከጦሳ ማዶ ደሴ ( ከድጆ ) ለጥያቄና አስተያየት @Yusufebot

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
1 000
Suscriptores
Sin datos24 horas
-77 días
-5130 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Mostrar todo...
🇸🇦أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""🇸🇦

ተውሒድ የሁለት አገር ብርሃን ነው .!!! التوحيد أولا ከሱፍያ ወደ ኢኽዋንያ ፣ ከኢኽዋንያ ወደ ጀምዒያ ፣ ያደረከው ጉዞ ለለውጥህ መነሻ ሊሆንህ ይችላል እንጅ ንፁኋን ሰለፍያን እስከምትይዝ ድረስ ገና አልተለወጥክም.!!! ከዶርህ አጎብዳጅነት አውጥተህ ለድሞክራሲ ደሪህ ካስረከብከው የተማረ የሰለጠነ አስቸጋሪ የሽርክ ሰው የፈጠርክ መሆነህን አትዘንጋ..

https://youtube.com/@Almiarag_tube 👆👆👆👆👆👆👆 እስኪ ወደ ዩቲዩብ ጎራ እንበልና subscribe ⏹ like👍 share አድርጉ
Mostrar todo...
كل ملائكة الرحمن يُصلّون على النّبي ﷺ خزنة الجنة وحمَلة العرش والحفَظة والسيّاحون الذين يتتبعون مجالس الذكر وزوّار البيت المعمور والملَك الموكّل بالوحي وبالقَطر وبالنفخ بالصور .. وغيرهم كثير فلك أن تتصور كم ملَك يصلّون عليه ﷺ ؟ أفلا نوافقهم في الصَّـلاة عليه ﷺ
Mostrar todo...
♦️በጉልበትህ ለምትስቅ ሁሉ መልስ♦️ 🔴 -➖-ሙንሲፍነት➖ለሚጎላቸዉ ➖ ቻናሎችና ለሚለቀቁ ➖-ሹብሀዎች-➖-መልስ በዉዱና በተናፋቂዉ እንድሁም የማንንም ፍትህ የጎደለዉን ንግግር ቦታ የማይሰጠዉ በኡስታዝ አቡ➖ኒብራስ ተገልጿል። ⏺ማብራሪያ ከተሠጠባቸዉ ዉስጥ⏺ 1ኛ➖እነ ጀማል ያሲንን በغላቱል ሙርጅዓ በከራምያ አካሄድ ላይ ነቅዛችኋል ይህ ንግግር ማክፈር አይሆንምን❓ 2ኛ➖የኢርጃዕ ሴፍቲ ታንከር ዉስጥ ገብታችኋል ብሏል ይንንስ ማክፈር አይህንምወይ❓ 3ኛ ➖እኔ ከነዚህ ሰዎች አካሄድ የጠራሁኝ ነኝ ብለሀል❗️ ---- 👉➖ይህ ደግሞ የኢብራሂም ተከታዮች ከካፊሮች እንደጠሩት አይደለምወይ ይህስ ማክፈር አይሆንምን ❓ለሚሉት መልስ ተሰጥቷል በዚች ቻናል በመግባት ይከታተሉ...❗️ -- ➢➢ የየመን መሻይኾችና የኮንትሮ ባንድ ፈትዋ እንድሁም የዘረኞች ውትወታ አያስጥሉህም የዑመር ኮንቦልቻ ጠበቃ ወይፈኑ ኢኽዋን እንደወንፊት እንጠበጥብካለን ... ❗️ ----- 🔴➢ https://t.me/AbuNamuse ----- 🔴➢https://t.me/AbuNamuse/2645 ♦️https://t.me/abuamete_awel
Mostrar todo...
⤴️⤴️⤴️⤴️⤴️ ‏هذا الحق ليس به خفاء فدعني من بنيات الطريق ------ 🔴--➢ ሸይኽ ዩሱፍ አል -ጀዛኢሪ " حفظه الله تعالى" አኑስሁ ሰድድ "النصح السديد " እንደፃፈ ይታወቃል ። በዚህ ኪታብ ከ21 ዓሊም ኢጅማዕ ነቅል አድርጉዋል ። ይህንን ኢጅማዕ ግማሹ ለኩፋረል አስልይ ከፊሉ ደግሞ ኢጅማአል ዓም ነው ነው በማለት ቆራርሶ ኢጅማእ የለም ለማለት የቻለውን ያክል ተንደፋድፏል ፤ ባጭሩ ተጋግጧል። ----- 🔴➢ ሸይኽ ዩሱፍ ወደ ኤዥያ እየተጓዘ ነበር ወንድሞች መልስ ያስፈልገዋል ሲሉት ወድያውኑ የካርቶኑን ህንፃ ገነጣጠለለትና አሳየን እሰሰይ እንድህ ነው። እጅበጅ ሲሆን ያምራል ፤ አዎ ለሹቡሐ ጊዜ አይሰጥም ። ሰባራ ቁመህ ጠብቀኝ ወልውሎ ዘመቻ የገባ እንኳን ተሰብሮ ድሮም ቁመህ ጠብቀኝ ነበር ። ------ 🔴➢➢https://t.me/AbuNamuse تشنيف الأسماع بتثبيت ما نقلناه في مسألة عذر جاهل التوحيد من الإجماع (مناقشة علمية مختصرة) كتبه: أبو حاتم الجزائري فرج الله كربه وكان له في الدارين _ __ 📎رابط قناة شيخنا الفاضل أبي حاتم يوسف الجزائري-حفظه الله-: https://t.me/youssefalgazairi 📎رابط قناة الشيخ أبي حاتم يوسف الجزائري على التيليجرام باللغة الإنجليزية: https://t.me/AbuHaatimEn 📎 🔴--➢ኢጅማእ የለም ሲባሉ የነበረው ደስታ መልሶ ወደ ሐዘን ተለውጧል። ሸይኽ ዩሱፍንም ፈትዋ አስጡበት.. ❗️ ههه 📎 ❀؁❀؀❀؁❀؀❀؁❀
Mostrar todo...
🔴---➢ ስለ ዓሹራ ፆም ጥቅም ነብያዊ አሰራርና ትእዛዝ መሆኑን በተመለከተ ወንድማችሁ አቡ ኒብራስ ይህን ይላችኋል.... ❗️❗️❗️ ------ 🔴➢ በወንድማችሁ አቡ ኒብራስ.... ------ ------- https://t.me/AbuNamuse/2643
Mostrar todo...
👉ግጥም ለጀምዒዬች👈 -----   ------ _:----- ----  🔴👉ወንድማችን አቡ ፋሩቅ ከደጋን ስለ ጀምዕዬች ከ ተሰማሩበት ልመና እንዲወጡ  የመከረበት....   -----  🔴👉አየ ጀምዕዬች ቆይ ውሸቱ ቢቀርባቹህስ በውሸት ዳዕዋ አይረዳ.....‼️ ‼️
Mostrar todo...
من اقوال علامة اليمن الشيخ مقبل رحمه الله قـال العلامة مقبل بن هادي الوادعي – رحمه الله تعالى - : 1- (( ما من حزب إلا وهو ينفق حزبه بالكذب حتى الإسلاميون )). 2- وقال: (( استغلت مدارس تحفيظ القرآن والمعاهد والجمعيات للدعوة إلى الحزبية )). 3- وقال: (( لسنا نتوقع أن يستريح المسلمون من الحزبيات إلا إذا انتشرت سنة رسول الله صلى الله عليه وسلم )). 4- وقال: (( أصحاب الحزبيات جهال مفتونون بالزعامة )). 5- وقال: (( أهل السنة ليسوا دعاة حزبية وليسوا دعاة ثورات وانقلابات وليسوا دعاة فتنة )). 6- وقال: (( مرض الحزبية مرض أعظم من مرض الإيدز )). 7- وقال: (( قاصمة الظهر عند الحزبيين أن تقول لهم نتحاكم إلى العلماء )). 8- وقال: ((الحزبية دعوة إلى الدمار وإلى الجهل وإلى استعباد الناس والتحجر على أفكارهم فهي سجن للأفكار )). 9-وقال: (( ائتني بحزبي صغير أخرج لك منه كذابا كبيرا )). 10-وقال: (( أنا لا أعرف حزبيا لا يكذب )). 11- : (( دعوة الجاهلية تشمل: التعصب الجاهلي ، والتعصب الحزبي ، والتعصب المذهبي )). 12- وقال: (( الحزبيون لا يهمهم أن يضيعوا أوقات أتباعهم )). 13- وقال: (( طعن الحزبيين في علماء السنة تحته مقصد خبيث ، وهو أن يترك الناس العلماء ويرجعوا إليهم )). 14- وقال: (( نحن نحذر من التعاون مع الحزبيين لأنهم يتركونك في منتصف الطريق )). 15- وقال: (( الدخول في الحزبية مشاركة في الطاغوتية )). 16- وقال: (( الحزبيون يضعون عند من يعرفونه من التجار واحدا يدرسه بغض أهل السنة )). 17- وقال: (( الحزبية تقتضي مداهنة الناس )). 18- وقال: (( التحذير من الديمقراطية ومن الجماعات والحزبية الذي نعتقده أنه من أصول الدعوة )). 19- وقال: (( العمل مع الحزبي ذل )). 20- وقال: (( التعليم أنفع لنا من أن نتكلم في الشيعة ومن أن نتكلم في الحزبيين )). 21- وقال: (( الناس يحبون أن يتعلموا إلا الحزبيين والشيعة وجماعة التبليغ )). 22- وقال: (( أركان الحزبية ثلاثة: التلبيس ، والخداع ، والكذب )). 23- وقال: (( كل يوم والسني يزداد علما وبصيرة والحزبي يزداد جهلا ودبورا )). 24- وقال: (( بيعة الإخوان المسلمين بيعة مبتدعة ، وبيعة أصحاب الجمعيات والحزبيات المغلفة بيعة مبتدعة ، وبيعة بعض الجماعات مثل جماعة التبليغ بيعة مبتدعة )). 📚انظر كتاب ( الإمام الألمعي مقبل بن هادي الوادعي ). ✅ اشترك بالتيليجرام ↙️ 🍃🍂🍃🍂🍃🍂🍃🍂🍃 🔵 https://t.me/yusuf_dessie 🍃🍂🍃🍂🍃🍂🍃🍂🍃 🍃🍂🍃🍂🍃🍂🍃🍂🍃 🔵 https://t.me/yusuf_dessie 🍃🍂🍃🍂🍃🍂🍃🍂🍃 ♻️ ساهم في النشر .. ولك الأجر ሊንክ መቀየር አይቻልም
Mostrar todo...
يُــــوسُـــفُ الأَثَـــرِي (ደሴ)

أخوكم يوسف الأثري(ደሴ) ከጦሳ ማዶ ደሴ ( ከድጆ ) ለጥያቄና አስተያየት @Yusufebot

💦        ❄ بسم الله الرحمن الرحيم❄ 🔘 من أقوال أئمة السلفيين 🔘 💦 የሰለፍይ 💦 ኢማሞች 💦 ንግግር 💦 💧💧 ኢብኑ ረጀብ አሏህ ይዘንላቸው እንድህ አለ፦ «ሸበት ያበቀለ ሰው እሱ ልክ መውለዷን እንደምትጠባበቅ ዘጠነኛዋ እንደገባች ሴት ልጅ ነው እንደዚሁ ማሸበት ደረጃ የደረሰ ሰው አስፈሪውን ሞት እንጂ አይጠብቅም።» ለጧኢፉል መአሪፍ (1346) 'قال ابن رجب الحنبلي  رحمه الله: من نزل به الشيب فهو بمنزلة الحامل التي تمت شهور حملها فما تنتظر إلا الولادة . كذلك صاحب الشيب لا ينتظر إلا الموت فقبيح منه الإصرار على الذنب . لطائف المعارف ٣٤٦/١ . 💧ኢብኑ ቁዳማ እንድህ አሉ አሏህ ይዘንለት፦ «አንድ ሰው ሱና ሶላት ቤቱ መስገዱ የተሻለ ነው… ምክናየቱም ሱናን ቤት መስገድ ለኢኽላስ የቀረበ ነው ከይዩልኝ እጅግ የራቀ የሚስጥር ስራ ነው… ሚስጥር ደግሞ የተሻለ ነው።» አል ሙግኒ (1/442) 'قال ابن قدامة رحمه الله:- التطوع في البيت أفضل.. لأن الصلاة في البيت أقرب إلى الإخلاص وأبعد من الرياء وهو من عمل السِّر.. والسِّر أفضل. المغني ٤٤٢/١.. 💧«ወደ ፊት አሻሚ በሆኑ የቁርአን አንቀፆች የሚሞግቷችሁ ሰዎች ይመጣሉ በሱና (በሃዲስ) ያዟቸው የሃዲስ ባለቤቶች የአሏህን ቃል ይበልጥ አዋቂዎች ናቸው።» ታላቁ ሱሃቢይ አቡ ሐፍስ ኡመር አሏህ ይውደድለት። ዳሪሚና ላለካኢ ሱናቸው ላይ ዘግበውታል 'سيأتي ناس يجادلونكم بشبهات القرآن فخذوهم بالسنن فإن أصحاب السنن أعلم بكتاب الله. الفاروق عمر رضي الله عنه أخرجه الدارمي واللالكائي في السنة. 💧አሏህ እንድህ አለ፦ ((ጌታችሁ በናንተ ላይ ሀራም ያደረገባችሁን ኑ ላንብብላችሁ በላቸው እሱም በአሏህ ላይ ምንንም ለታጋሩ ነው)) ሙስሊም ላይ ከኢብኑ መስኡድ ተይዞ እንደተዘገበው፦ «በአሏህ ላይ ምንም ሳያጋራ የሞተ ጀነት ገባ» ኢብኑ ከሲር '‏﴿ قُلْ تَعَالَوْا أَتْلُ مَا حَرَّمَ رَبُّكُمْ عَلَيْكُمْ ۖ أَلَّا تُشْرِكُوا بِهِ شَيْئًا ۖ ﴾ . وفي صحيح مسلم عن ابن مسعود : " من مات لا يشرك بالله شيئا ، دخل الجنة " ابن كثير 💧ኢብኑ ባዝ አሏህ ይዘንላቸው እንድህ አሉ፦ «ዱአ ላይ ችክ ማለትና በአሏህ ላይ መልካም ጥርጣሬን መጠራጠር ተስፋ አለመቁረጥ ለዱአ ተቀባይነት ትልቁ ሰበብ ነው በአንድ ሰው ላይ በዱአው ችክ ማለት ይጠበቅበታል በሃያሉ አሏህም ላይ መልካም ጥርጣሬን ሊኖረው ይገባል ፣ ደግሞም አሏህ ጥበበኛ ሁሉን አዋቂ መሆኑን ይወቅ ፤ ለጥበቡ ዱአን ቶሎ ሊቀበል ይችላል ፤ ለጥበቡ ሊያዘገየውም ይችላል ፤ ለጠያቂ ከጠየቀው የተሻለውን ይሰጣል።» መጅሙኡል ፈታዋ (26/122) '.‏قال الشيخ ابن باز رحمه الله: الإلحاح، وحسن الظن بالله، وعدم اليأس: من أعظم أسباب الإجابة. فعلى المرء أن يلح في الدعاء، ويحسن الظن بالله عز وجل، ويعلم أنه حكيم عليم، قد يعجل الإجابة لحكمة، وقد يؤخرها لحكمة، وقد يعطي السائل خيراً مما سأل. مجموع الفتاوى (26/ 122)‏. 💧ኢማሙ አህመድ እንድህ ተባሉ፦ መልካም ስነምግባር ምንድነው? «ከሰዎች የሚሆነውን ነገር ልትቋቋም ነው አሉ» በይሀቂ ሹአብ ላይ ዘግበውታል (7726) '.‏قيل للإمام أحمد بن حنبل: ما حُسن الخلق؟ قال: (هو أن تحتمل ما يكون من الناس) [رواه البيهقي في الشعب (٧٧٢٦)]‏. 💧ኢብኑል ኡሰይሚን አሏህ ይዘንላቸው እንድህ አሉ፦ «አንተ አሏህን የሆነ ነገር ከጠየከው ያ ነገር ሊገኝበት የሚችለውን ነገር ልታደርገው የማይቀር ነው…» ሸርሁ ሪያድ አሷሊሂን (5/415) 'قال الإمام ابن عثيمين رحمه الله : فلا بد إذا سألت الله شيئاً أن تسعى للأسباب التي يحصل بها، . [شرح رياض الصالحين ٤١٥/٥]‏. 💧ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ አሏህ ይዘንለት እንድህ አሉ፦ «አንድ ባሪያ ድሃ ከጃይ ከመሆን አይወገድም በተውሂድ እንጂ ከተውሂድ ጋር አሏህን ምህረት መጠየቅ ከተጨመረበት ደግሞ ለባሪያ መብቃቃትና ደስታን ያገኛል እሱን ሲቀጣው (ሲያስቸግረው) የነበረው ይወገድለታል» መጅሙኡል ፈታዋ (1/56) 'قال شيخ الإسلام ابن تيمية رحمه الله تعالى: "لا يزول فقر العبد وفاقته إلاَّ *بالتوحيد*، وإذا حصل مع التوحيد *الاستغفار* حصل للعبد غِنَاهُ وسعادته وزال عنه ما يُعذِّبه، ولا حول ولا قوَّة إلاَّ بالله". [مجموع الفتاوى ١/ ٥٦]‏. 💧«ሶላትን ደንቧን ጠብቀህ ከሰገድካት ሪዝቅ ካልገመትክበት ይመጣልሃል» ተፍሲር ኢብኑ ከሲር (5/327) 'إذا أقمت الصلاة أتاك الرزق من حيث لا تحتسب. تفسـير ابن كثير (5/327)‏. 💧ታላቁ አሊም ኢብራሂሚ እንድህ አሉ፦ «ሙሀመድ ﷺ ዲንን ማቆምን ነው ከናንተ የሚፈልገው እንጂ መውሊድ በማቆም (በማውጣት) አይደለም» አል አሳር (4/144) 'قال العلامة الإبراهيمي - رحمه الله -: " إن محمد ﷺ يطالبكم بإقامة الدين ، لا بإقامة المولد ". الآثار(١٤٤/٤). 💧 ከፊል ሰለፎች እንድህ አሉ፦ «ለሰዎች መካሪ ሆነህ ከተቀመጥክ ፣ እወቅ ሰዎች ከላይ ያለውን ተግባርህን ይከታተላሉ ፣ አሏህ ደግሞ ውስጥህን ይከታተልሀል። መዳሪጁ ሳሊኪን (2/66) 'قال بعض السلف : إذا جلست واعظًا للناس ، فاعلم انهم يُراقبون ظاهرك ، والله يُراقب باطنك. مدارج السالكين : ٢/٦٦.‏. ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ t.me/yusuf_dessie 💎💎💎 t.me/yusuf_dessie انشر… 💎💎💎💎 فالدال على الخير كفاعله 💎💎💎💎💎 t.me/yusuf_dessie مجموعة 📚 {يوسف الأثري} https://t.me/yusuf_dessie
Mostrar todo...
🔴👉ዱኒያና ጅህልና በሚል ርዕስ የተደረገ ቆየት ያለ ሙሀደራ 🔴🔊በኡስታዛችን አቡ ኒብራስ حفظه الله 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Al_Miaraj_11
Mostrar todo...