cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

EAGLE LIFE

ጠቅላላ እውቀት፣መንፈሳዊ፣የስነ ልቦና ምክር፣ድንቃ ድንቅ ዜና፣አስገራሚ ታሪኮች፣አስቂኝ ምስሎች እና ወቅታዊ ጉዳዮች የሚያገኙበት የቴልግራም ቻናል #ሁሌ ተመራጭ :አስተማሪ:አዝናኝ # https://t.me/joinchat/AAAAAFKTGPWAz69QUWvikA አስታያየት እና ጥያቄ ካለዎት https://t.me/Samimfn

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
189
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Repost from N/a
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
👩‍🦰 አዲስ ብራንድ ጫማ ለሴቶች 👧 ማረክ፦ አዲዳስ 🫵 35 ቁጥር 💵 2600 ብር 🚚 ያሉበት እናመጣለን ☎️ 0920 30 49 91
Mostrar todo...
[ሚስቴ ሞተች] አንዱ ባለታሪክ እንዲህ ይላል:- ከባለቤቴ ጋር በትንሽ ነገር ላይ ተከራከርን አለመግባባቱ እየተካረረ ሲሄድ “አንቺ እዚህ ቤት ውስጥ ከኔ ጋር ኖረሽም ሆነ ሳትኖሪ ምንም የሚፈጠር ነገር የለም አንዲት ሰራተኛ ባመጣ አንቺ ከምትሰሪው በበለጠ አሳምራ ሁሉንም ነገር መስራት ትችላለች” አልኳት። እንባ ባቀረሩ አይኖችዋ አየት አድርጋኝ ወደ ሳሎን ቤት አመራች እኔም ወደ መኝታ ክፍሌ አምርቼ ተኛሁ:: በንጋታው ባለቤቴ ሞታ ተገኘች የቀብር ስነስርአቱ ከተፈጸመ በኋላ ከሚያስተዛዝኑኝ ሰዎች ጋር ሆነን ወደ ቤት ተመለስን ለተወሰኑ ቀናት ሰዎች ከጎኔ ስላልጠፉ ምንም አልመሰለኝም ነበር። ከቀን ወደ ቀን የሚያስተዛዝነኝ ሰው እየተመናመነ ሲመጣ ብቸኝነት ተሰማኝ ቤቱ የሚውጠኝ መሰለኝ እንደ ምንም ብዬ አልጋዬ ላይ ጋደም አልኩ። ባለቤቴ ትተኛበት የነበረውን ቦታ ባዶ ሆኖ ሳገኘው ለመጀመሪያ ጊዜ የሀዘን ስሜት ተሰማኝ ከእንቅልፌ ስነቃ የስራ ሰአት ረፍዷል። ለምን እንዳልቀሰቀሰችኝ ልቆጣት ዞር ስል ለካ ከእንግዲህ ላትመለስ ጥላኝ ሄዳለች ከተጋባን ጀምሮ ቁርስ ደርሷል እንዳይረፍድብህ እያለች ለስራ የምትቀሰቅሰኝ እሷ ነበረች። ቁርስ ሳልበላ ወደ ስራ ቦታዬ አመራሁ ቀኑ በዝግታ እያለፈ ቢሆንም የሆነ ነገር ቅር እንዳለኝ ይታወቀኛል ምን ይሆን? ስል አሰብኩ። የባለቤቴ የስልክ ጥሪ ነው። ሁሌም ስራዬ ላይ ሆኜ ትደውልልኝ ነበር። “ውዴ እንዴት እንደናፈከኝ ልነግርህ አልችልም ደግሞ እንዳትቆይ በጊዜ እንድትገባ! ” ትለኛለች እንዲህ ስትለኝ ልትቆጣጠረኝ ፈልጋ እየመሰለኝ እናደድባት ነበር። ዛሬ ግን ድምጿ ናፈቀኝ። ሰአቱ ደርሶ ወደ ቤቴ ተመለስኩ ያኔ በር ላይ ቆማ በፈገግታ ትቀበለኝ ነበር በሰላም ነው እንዲህ ያመሸኸው? እያለች በፍቅር አይን አይኔን ታየው ነበር። ዛሬ ግን ያ ነገር የለም ብቸኝነቱና ጭለማው ያስፈራሉ ኦ አምላኬ!!! ለካ እስከዛሬ በዚህ በሚያስፈራ በዝምታ የተዋጠ ቤት ውስጥ ብቻዋን ሆና ነበር የምትጠብቀኝ የኔን ፍላጎት እንጂ የሷን አንድም ቀን ከግምት ውስጥ አስገብቼ አላውቅም አሳዘነችኝ። ያኔ ነው ማሰብ የነበረብህ እንጂ ጊዜው ካለፈ በኋላ ማዘን ምን ይጠቅማል ? ስል ራሴን ወቀስኩ አምላኬ በድያታለሁ ይቅር በለኝ! በዚህ ሁኔታ ላይ እያለሁ ክፉኛ ታመምኩ ከአጠገቤ ሆና የምታበረታታኝ በእጆችዋ እያሻሸች ፍቅርን የምትለግሰኝ፣ የምታጽናናኝ፣ የምታስታምመኝ እሷ ነበረች። ዛሬ ግን የለችም! እንዴት ይከብዳል! ይህችን መልካም ሴት በከፍተኛ ሁኔታ ስበድላት መኖሬ ከነከነኝ እራሴን ጠላሁ ስቅስቅ ብዬ እያለቀስኩ እያለ ድንገት "የኔ ውድ ረፍዷል ተነስ" የሚል ድምጽ ከእንቅልፌ አነቃኝ። ለካስ ይህ ሁሉ ጉድ የሚታየኝ በህልሜ ነበር በድንጋጤ ተውጬ አጠገቤ ሆና በፍቅር አይን አይኔን የምታየኝን ባለቤቴን እቅፍ አደረግኳት ፈጣሪ ይመስገን ውድዋ ባለቤቴ በሕይወት አለችልኝ ከዚህ ቀደም ለበደልኳት ሁሉ ይቅርታ ታደርግልኝ ዘንድ ተማጸንኳት። ከእንግዲህ ላላስከፋት ለራሴ ቃል ገባሁ። ፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠ ነገሮች ካለፉ በኋላ ከመጸጸት አሁኑኑ ከአንተ የሚጠበቀውን ነገር ለማድረግ ጥረት አድርግ። የሰው ልጅ በተፈጥሮው ሙሉ አይደለም። የተወሰኑ ድክመቶች ይኖሩበታል ያንን ድክመቱን እንደማጥቂያ መሳሪያ እየተጠቀምክ ይበልጥ አታቁስለው። በተለይ የሕይወት አጋርህ በሆነችው ባለቤትህ ላይ ልቧን የሚሰብሩ ቃላትን ከመጠቀም ተቆጠብ። #ሼር #ማድረግ #አይርሱ
Mostrar todo...
ንዴትን ማብረድ ለብዙ ሰው መድኃኒት የሆነ ሞክር #Share it አንዳንድ ሰዎች ምንም የሚያበሳጭና የሚያስቆጣ ነገር ሳይኖር በትንሹ ይናደዳሉ ወይም ይቆጣሉ፡፡ ንዴት በመጠኑ ሲሆን የጤናማ ባህርይ መገለጫ ነው ነገር ግን መጠኑን ሲያልፍ ግንኙነትን ከማበላሸት ባሻገር ጤናንና አእምሮአዊ ሰላምን ይነሳል፡፡ ንዴትን በፍጹም ማስወገድ ባይቻልም ማስታገስና ማብረድ ይቻላል፡፡ ታዲያ ንዴትን እንዴት ማብረድ ይቻላል? እነሆ! 1.ከመናገር በፊት ማሰብ፡-በቶሎ የሚናደዱ ሰዎች አብዛኛውን ጊዜ አንድ ነገር ከመናገራቸው በፊት ጥንቃቄ አያደርጉም፡፡ በሚናገሩት ነገር ሰዎችን ያስቀይሙና “ምነው አፌን በቆረጠው!” ብለው ይጸጸታሉ፡፡ 2.ስሜትን አረጋግቶ እራስን መግለጽ፡- ሳያስቡ መናገር ጸጸትን እንደሚያመጣ ሁሉ የተናደዱበትን ምክንያት ስሜትን አብርዶ አለማስረዳትና አለመናገር በእራሱ ሌላ ንዴት ስለሚፈጥር እራስን መግለጽ ያስፈልጋል፡፡ 3.መተንፈስ፡- በቀላሉ የሚናደዱ ሰዎች የንዴት ስሜት በሚሰማቸው ሰዓት አንድ እጃቸውን ደረታቸው ላይ አድርገው ቢያንስ ሶስቴ ዓየር በረጅሙ በአፍንጫቸው መሳብና በአፋቸው ማስወጣት ስሜታቸውን ለማረጋጋት ትልቅ ጠቀሜታ አለው፡፡ 4.ንዴትን ከሚቀሰቅሱ አካባቢዎች መራቅ፡- ንዴትን በቀላሉ መቆጣጠር አስቸጋሪ ከሆነ የንዴት ስሜት በሚፈጠርበት ወቅት አካባቢውን ለቆ መሄድ፡፡ ከቻልክ አካባቢህን ቀይር አካባቢህን መቀየር ካልቻልክ እራስህን ቀይር እንደሚባለው፡፡ 5.መፍትሄ መፈለግ፡-የሚያበሳጨኝና የሚያናድደኝ ነገር ምንድን ነው ብሎ ከማሰብ ይልቅ ንዴቴን እንዴት መቆጣጠርና ማብረድ እችላለሁ ብሎ በራስ መፍትሄ ማፈላለግ፡፡ 6.ለራስ እውቅና መስጠት፡- ንዴትን በውስጥ አምቆ ያልተናደዱ ከመምሰል ለአእምሮ ሰላምና እርፍት ለመስጠት እንዲያስችል “አዎ እኔ ተናዳጅ ሰው ነኝ ቢሆንም እራሴን መቀየር እችላለሁ“ ብሎ ለራስ ዕውቅና መስጠት፡፡ 7.ቂም አለመያዝ፡- ሰዎች የፈለጉትን የሚያናድድ ነገር በእኛ ላይ ቢያደርጉ ይቅር የሚል አእምሮ ካለንና ቂም የማንይዝ ከሆነ ንዴታችን በቀላሉ መቆጣጠር እንችላለን፡፡ 8.እውነታውን ለማወቅ መጣር፡- ስሜትን በንዴት ለመግለጽ ከመሞከር ይልቅረጋ ብሎ ስለሁኔታው ማጤንና የሰከነ ውይይት ለማድረግ መሞከር፡፡ 9.ትዕግስትን መለማመድ፡-የመጨረሻዋን የንዴት ጣሪያ ላለመንካት ትዕግስተኛ መሆን፡፡ ይህንን ለማድረግ ዘውትር ትዕግስተኝነትን መለማመድ፡፡ 10.የሌሎች ዕርዳታን መሻት፡- አንዳንድ ጊዜ ለዘመናት አብሮ የቆየን ንዴት በእራስ መንገድ ብቻ ለማብረድ መሞከር አስቸጋሪ ሊሆን ስለሚችል ሌሎች ሊያግዙን የሚችሉ ሰዎችን ዕርዳታ መጠየቅ ትልቅ ብልሃት ነው፡፡
Mostrar todo...
Photo unavailable
  አድራሻ - ጀሞ 1 ሳባ ህንፃ  2ኛ ፎቅ ✡️  ቢሮ ቁጥር 202          👉  ለበለጠ መረጃ ☎️ስልክ                📱09 80 49 29 09                📱09 82 10 16 67 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ https://t.me/joinchat/0j-4Xuawez5mYWM0    ስራ ለሚፈልጉ እና ስራ መቀየር ለሚፈልጉ ወዳጆቻችሁ ሼር ያድርጉ !!
Mostrar todo...
Photo unavailable
የጸጋ ወንጌል የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት ቤት የርቀት ትምህርት ምዝገባ ጀመረ ለበለጠ መረጃ 0920 30 49 91
Mostrar todo...
Repost from N/a
❇️ አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ❇️     ማክሰኞ|◼️ቀን 2/9/2014    HUNDAF AGENCY  ( ሁንዳፍ ኤጃንሲ) ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ 🔴 የስራ መደብ፦ኤዲተር ✅የት/ደረጃ: 12 + ✅#ፆታ: # ሴት ✅የስራ ልምድ: # 1 አመት ✅ብዛት : 2 👌ደሞዝ:-4500 + ብር 🖥 የስራ ቦታ :- ጀሞ እና ፒያሳ 🔴 የስራ መደብ:# ሞተረኛ ✅የት/ደረጃ:# አይጠይቅም ✅#ፆታ: # ወንድ ✅የስራ ልምድ: # 1 አመት ✅ብዛት : 3 ✅የስራ ቦታ: ጀሞ፣ፉሪ እና ሚካኤል 👌ደሞዝ:-4000 ብር 🔴 የስራ መደብ:# ሽያጭ ✅የት/ደረጃ:# 10 ክፍል ✅#ፆታ: # ሴት ✅የስራ ልምድ: አይጠይቅም ✅ብዛት : 2 ✅የስራ ቦታ: አ.አ 👌ደሞዝ:-2500 ብር 🔴የስራ መደብ:# ወይቴር /መስተንግዶ 🍔🍕 ለ ፒዛ ቤት ✅የት/ደረጃ:# 10 ክፍል ✅#ፆታ: # ሴት /ወንድ ✅የስራ ልምድ: ያለው ✅ብዛት : 2 ✅የስራ ቦታ: አ.አ 👌ደሞዝ:-2200 ብር 🔴የስራ መደብ:# የሴቶች የውበት ሳሎን ✅የት/ደረጃ:# አይጠይቅም ✅#ፆታ: # ወንድ ✅የስራ ልምድ: 2 አመት ✅ብዛት : 3 ✅የስራ ቦታ: ሐና ማሪያም 👌ደሞዝ:-4000 ብር አድራሻ - ጀሞ 1 ሳባ ህንፃ  2ኛ ፎቅ ✡️  ቢሮ ቁጥር 202          👉  ለበለጠ መረጃ ☎️ስልክ                📱09 20 30 49 91                📱09 82 10 16 67 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ https://t.me/joinchat/0j-4Xuawez5mYWM0 ስራ ለሚፈልጉ እና ስራ መቀየር ለሚፈልጉ ወዳጆቻችሁ ሼር ያድርጉ !!
Mostrar todo...
Repost from N/a
❇️ አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ❇️     አርብ |◼️ቀን 7/8/2014    HUNDAF AGENCY  ( ሁንዳፍ ኤጃንሲ) ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ 🔴 የስራ መደብ፦ግራፊክስ ዲዛይኔር ✅የት/ደረጃ: 12 + ✅#ፆታ: # ሴት ✅የስራ ልምድ: # 1 አመት ✅ብዛት : 2 👌ደሞዝ:-4500 + ብር 🖥 የስራ ቦታ :- ጀሞ እና ፒያሳ 🔴 የስራ መደብ:# ጸሐፊ ✅የት/ደረጃ:# 12 ክፍል + ✅#ፆታ: # ሴት ✅የስራ ልምድ: # 1 አመት ✅ብዛት : 3 ✅የስራ ቦታ: ጀሞ፣ፉሪ እና ሚካኤል 👌ደሞዝ:-4000 ብር 🔴 የስራ መደብ:# ሽያጭ ✅የት/ደረጃ:# 10 ክፍል ✅#ፆታ: # ሴት ✅የስራ ልምድ: አይጠይቅም ✅ብዛት : 2 ✅የስራ ቦታ: አ.አ 👌ደሞዝ:-2500 ብር 🔴የስራ መደብ:# ወይቴር /መስተንግዶ 🍔🍕 ለ ፒዛ ቤት ✅የት/ደረጃ:# 10 ክፍል ✅#ፆታ: # ሴት ✅የስራ ልምድ: አይጠይቅም ✅ብዛት : 2 ✅የስራ ቦታ: አ.አ 👌ደሞዝ:-2200 ብር 🔴የስራ መደብ:# አትክልትና ፍራፍሬ ቤት ሰራተኛ ✅የት/ደረጃ:# 10 ክፍል ✅#ፆታ: # ወንድ ✅የስራ ልምድ: አይጠይቅም ✅ብዛት : 3 ✅የስራ ቦታ: አ.አ 👌ደሞዝ:-3000 ብር 🔴የስራ መደብ:# ጥበቃ ✅የት/ደረጃ:# 10 ክፍል ✅#ፆታ: # ወንድ ✅የስራ ልምድ: አይጠይቅም ✅ብዛት : 2 ✅የስራ ቦታ: አ.አ 👌ደሞዝ:-በስምምነት ብር አድራሻ - ጀሞ 1 ሳባ ህንፃ  2ኛ ፎቅ ✡️  ቢሮ ቁጥር 202          👉  ለበለጠ መረጃ ☎️ስልክ                📱09 20 30 49 91                📱09 82 10 16 67 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ https://t.me/joinchat/0j-4Xuawez5mYWM0 ስራ ለሚፈልጉ እና ስራ መቀየር ለሚፈልጉ ወዳጆቻችሁ ሼር ያድርጉ !!
Mostrar todo...
Yerom Thrift👗🧥👚🩱🥿🧣👡👠👟👙🩳🧦🥾👛👜👓🧳🎒 ➡️ ገንዝቦን ቆጥበው brand እና ቆንጆ ታይላንድ ልብሶችን ይሸምጡ. ➡️ የ አውሮፓ ስታንዳርድ የሆኑ quality የማይደገሙ ልብሶች በ ታላቅ ቅናሽ ➡️ #0921662829 ወይም #0930444852 ➡️ አድራሻ - ጀሞ 1gha በር ሳባ ህንፃ 1st ፎቅ ቁጥር 110 ➡️ inbox @betydimpl ➡️ ከ ነፃ delivery ጋ https://t.me/betykas
Mostrar todo...
Yerom Thrift👗🧥👚🩱🥿🧣👡👠👟👙🩳🧦🥾👛👜👓🧳🎒

➡️ ገንዝቦን ቆጥበው brand እና ቆንጆ ታይላንድ ልብሶችን ይሸምጡ. ➡️ የ አውሮፓ ስታንዳርድ የሆኑ quality የማይደገሙ ልብሶች በ ታላቅ ቅናሽ ➡️ #0921662829 ወይም #0930444852 ➡️ አድራሻ - ጀሞ 1gha በር ሳባ ህንፃ 1st ፎቅ ቁጥር 110 ➡️ inbox @betydimpl ➡️ ከ ነፃ delivery ጋ

እባካችሁ! • የምታወሩት መልካም ነገር ከሌላችሁ፣ እባካችሁ ቢያንስ ክፉ ነገር ከማውራት ዝም በሉ! • የመለገስ ፍላጎቱ ከሌላችሁ፣ እባካችሁ ቢያንስ የሰውን አትውሰዱ! • የምትገነቡት ነገር ከሌላችሁ፣ እባካችሁ ቢያንስ ሰዎች የገነቡትን አታፍርሱ! • የምትጀምሩት አዲስ ነገር ከሌላችሁ፣ እባካችሁ ቢያንስ ሰዎች የጀመሩትን ነገር አታደናቅፉ! • የምታደንቁት ሰው ከሌላችሁ፣ እባካችሁ ቢያንስ ሰዎችን አታንቋሹ! • ከሰዎች ጋር ለአንድ ዓላማ የመተባበር ፍላጎቱ ከሌላችሁ፣ እባካችሁ ቢያንስ የሰዎችን አንድነት አታውኩ! ፈጣሪ የሰላም ሰው ያድርገን! https://t.me/Dreyob https://m.youtube.com/user/naeleyob623 https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/
Mostrar todo...
Dr. Eyob Mamo

Life skill development! You can contact me @DrEyobmamo

Repost from N/a
❇️ አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ❇️     🔻ሰኞ |◼️ቀን 2/7/2014    HUNDAF AGENCY  ( ሁንዳፍ ኤጃንሲ) ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ 🔴 የስራ መደብ:#ጸሐፊ ✅የት/ደረጃ:# 12 ✅#ፆታ: # ሴት ✅የስራ ልምድ: # ያላት ✅ብዛት : 1 ✅የስራ ቦታ :-ጀሞ 🤑 ደሞዝ :-3000 ብር ✡️ አድራሻ - ጀሞ 1 ሳባ ህንፃ  2ኛ ፎቅ ✡️  ቢሮ ቁጥር 202          👉  ለበለጠ መረጃ ☎️ስልክ                📱09 20 30 49 91                📱09 09 84 07 47 ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ https://t.me/joinchat/0j-4Xuawez5mYWM0
Mostrar todo...