cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Comparative religion

Chaanaaliin kun kan hundeeffameef namni hundi amantii wal bira qabee qo'achuudhaan kara dhugaa ykn amantii dhugaa akka argatu (qabatu) taasisuudhaaf. kan amantii dhugaa irra jiru akka amantii isaa irratti gadi dhaabbatuu (istiqaamaa) qabaatuu gochuudhaaf.

Mostrar más
El país no está especificadoEl idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
176
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Ergamaan rabbii (ﷺ) akkana jedhe " Tokkon keessan hin amanne haga ani gama isaatti irra jaalatamaa namaa tahuuttii Abbaa isaa caala, ilmaan isaa caala, Nama hundaa caala " (Sahiiha Bukhaarii) Rasuulaa jaalachuun, waan inni itti ajaje tole jedhanii hojjachuu, waan inni dhoorge irraa fagaatuu dha.
Mostrar todo...
❤️ S A W ❤️
BISMILLAAH Onnee ilma namaa Rabbitu garagaggalcha. عَنْ عَبْدِ اللَّهِ بْنِ عَمْرِو بْنِ الْعَاصِ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُمَا يَقُوْلُ: إِنَّهُ سَمِعَ رَسُوْلَ الله ﷺ يَقُوْلُ: "إنَّ قُلُوْبَ بَنِيْ آدمَ كُلَّهَا بَيْنَ إِصْبَعَيْنِ مِنْ أَصَابِعِ الرَّحْمَنِ كَقَلبٍ وَاحِدٍ, يَصْرِفُهُ حَيْثُ يَشَاءُ"، ثُمَّ قَالَ رَسُوْلُ الله ﷺ :اللَّهُمَّ مُصَرِّفَ القُلُوْبِ صَرِّفْ قُلُوْبَنَا عَلَى طَاعَتِكَ" صحيح مسلم Abdullaah ibnu Amri Ibnul-aas رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُمَا Rasuulli ﷺ akkana jedhan jedhe. "Onneen ilmaan Aadam hundi isii, qubbeen Rahmaanirraa quba lama jiddutti jirti. Akka onnee tokkootti, gara fedhe garagaggalcha" Nabiin ﷺ eegasii ni jedhan "yaa ka onnee garagaggalchu onnee keenya qajeelloo kee irratti deebisi" See more...
Mostrar todo...
👉 Share 👍
the beauty of islam😘👇 “ በምድር የአንድን አማኝ ችግር የቀረፈ በፍርዱ ቀን አላህ የርሱን ችግር ይቀርፍለታል፤ በምድር ችግርን (ተቋቁሞ) ያለፈ በፍርዱ ቀን አላህ ከችግሩ ያሳልፈዋል። የሙስሊምን (ገመና) የሸፈነ አላህ በፍርዱ ቀን ከሚያጋጥመው ገመና ይሸፍነዋል፤ ባሪያ ወንድሙን እስከረዳ ድረስ አላህ ባሪያውን ይረዳል፤ . . .” ሰሂህ ሙስሊም (7028)
Mostrar todo...
❤️ይቀላቀሉን✨
የራስህን ህይወት በፍፁም ከማንም ጋር አታወዳድር ። ምክንያቱም የምታገኘው ውጤት ከዛ ሰው የተሻልክ ከሆነ ኩራት ሲሆን....✍ ከዛ ሰው የምታንስ ከሆነ ደግሞ ቅናት ነው ሚሆነው ሁለቱም ውጤቶች መጥፎ ናቸው...✍ ሲለዚህ ወዳጄ ራስህን ከራስህ ጋር ብቻ ነው ማወዳደር ያለብህ እመነኝ ያኔ ሰላምህን ታገኛለህ😉 @alitqaan55 @alitqaan55
Mostrar todo...
አንዴ አንድ ሰው የሆነ ሜሴጅ እያነበበ እያለ "ሱብሃንአላህ" ....አለ ወደታች ተመለከተና "አልሃምዱሊላህ".... አለ ማንበቡን ቀጠለ 🙏 "ላ ኢላሃ ኢለላህ" እንዳለ የሆነ ጥሩ ስሜት ተሰማው እናም "አላሁአክበር" አለ ከዛ "አስተግፊሩላህ" "አስተግፊሩላህ" "አስተግፊሩላህ" 🙏 የሚለውን አስከተለ በስተመጨረሻ የነብዩ ሙሃመድን ስም አነበበና "ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም" አለ 🙏 ይሄን በማድረጉም ከአላህ ትልቅ ሽልማትን ተጎናፀፈ 🙏 ይህ ሰው ማን እንደነበር ታውቃለህ? አንተ/ች ነበርክ Well done ማሻአላህ ●●●●●●●●●●●●● 🙏🙏🙏🙏🙏
Mostrar todo...
🕋 ሰ. ዐ. ወ 🕌
👉ይቀላቀሉን✨
የማለዳ መልዕክት «« ህይወት ሚስጥር ናት። ምን እደሚጠብቅህ ፣ምን እንደሚያጋጥምህ አታውቅም። ሁሉንም ነገር ለመቀበል እራስህን ዝግጁ አድርግ። ደግሞ ሲያጋጥምህ አመስግን፣ ክፉም ሲያጋጥምህ ታጋሽና አመስጋኝ ሁን ። ከችግርም ጋር ምቾት አለና እራስህን አፅናና። ይቺ ምድር የፈተና ቦታ መሆኗን ላፍታም አትዘንጋ። አላህም እንዲህ ይለናል፦📚 كُلُّ نَفْسٍ ذَائِقَةُ الْمَوْتِ ۗ وَنَبْلُوكُم بِالشَّرِّ وَالْخَيْرِ فِتْنَةً ۖ وَإِلَيْنَا تُرْجَعُونَ 📖 አል-አንቢያ: 35 📖 ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት፡፡ ለመፈተንም በክፉም በበጎም እንሞክራችኋለን፡፡ ወደኛም ትመለሳላችሁ፡፡ «አስታውስ! አላህ ከታጋሾች ጋር መሆኑን። አላህን በኸይር ጠርጥረው ኸይር ይሰጥሃል።
Mostrar todo...
👉 Share
ለራስህ ህይወት ሙሉ ሀላፊነት ውሰድ! በአንድ ወይም በሌላ መንገድ ሀላፊነትን መውሰድ የሚኖርብን ቢሆንም አብዛኞቻችን ግን ሀላፊነትን ስንሸሽ እንስተዋላለን። ሁላችንም ስለራሳችን ህይወት ሙሉ ሀላፊዎቹ እኛው መሆናችንን መርሳት የለብንም። ወላጅ፣ የስራ ሀላፊ፣ ማህበረሰቡ ወይም ባህሉ፤ ... ወዘተ.. ማንም ቢሆን እኛ ስለምንገኝበት ሁኔታ ተጠያቂ ሊሆን አይችልም። ያሻንን ጥፋተኛ ልናደርግ እንችል ይሆናል። ሆኖም የሚደርሰውን ነገር በሙሉ መጋፈጥ የሚኖርብን እኛው ነን።
Mostrar todo...
👉ቤተሰብ ይሁኑን 😀
የስኬት መንገድ ለመለወጥ ከፈለክ ሁሉ ነገር እስኪሟላልህ አትጠብቅ ባለው ነገር ጀምር፣ ተንቀሳቀስ፣ ተሯሯጥ፣ በዚህ መሃል ማንነትህን ትገነባለህ፤ የተለያዩ እድሎችም ወደ አንተ ይመጣሉ፤ #ወዳጄ አንድን ነገር ትንሽ ነው ለኔ አይመጥንም ብለህ መተውን አትምረጥ፤ ትላልቅ ነገሮች ትልቅ ከመሆናቸው በፊት ትንሽ ነበሩ። :
Mostrar todo...
😍Join
🌅የማለዳ መልዕክት🌅 ዛሬ ላይ እየሆኑ ያሉትን ነገሮች ተመልክተህ ህይወትህን አትገድባት፤ ህይወት ተቀያያሪ ናት፣ ዛሬ ጥሩ ላይ ስለሆንክ ነገም ትሆናለህ ማለት አይደለም፤ ዛሬ ምቹ ስላልሆነልህ ነገም ያለምቾት ትቀጥላለህ ማለት አይደለም፤ ነገራቶች ይቀያየራሉ በዚህ መሃል ግን ማይቀየር፣ ማይተው፣ ችላ የማይባል የህይወት አላማ ይኑርህ።
Mostrar todo...
❤️ Join ያድርጉ
‍ ከሀዲስ መሀደር ❶ የአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል: "ከእኔ የሰማችሁትን አንዲትም አያት (አንቀፅ) ብትሆን አድርሱ (አስተላልፉ)" 📙📕📒ቡኻሪ ዘግበውታል قَالَ رَسُولُ اللهِ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ:-  بلِّغوا عنِّي ولو آيةً. 📙رواه البخاري. ❷) የአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል:– «ወደ ፍራሺህ መምጣት ስታስብ ለሶላትህ እንደምታደርገው ዉዱእ አድርግ»። 📙📒📕ቡኻሪ ዘግበውታል قال رسول الله صلى الله عليه وسلم:- إذا أتيت إلى فراشك فتوضأ وضوءك للصلاة. 📙رواه البخاري ❸) የአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ:– «አንዳችሁ ከንቅልፉ ሲነቃ እጁን ሶስት ጊዜ እስከሚያጥብ ድረስ ዉሀ የያዘ እቃ ውስጥ አያስገባ፣ እሱ እጁ የት እንዳደረች አያውቅምና። 📙📒📕ሙስሊም ዘግበውታል قال رسول الله صلى الله عليه وسلم:- إذا اسْتَيْقَظَ أحَدُكُمْ مِن نَوْمِهِ، فلا يَغْمِسْ يَدَهُ في الإناءِ حتَّى يَغْسِلَها ثَلاثًا؛ فإنَّه لا يَدْرِي أيْنَ باتَتْ يَدُهُ. 📙رواه مسلم
Mostrar todo...
👍ይቀላቀሉን
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.