cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

Technology&Dish Info™

ስለ ቴክኖሎጂ አዳዲስ መረጃ የሚያገኙበት ቻናል🎬💻📱📲 እና በየቀኑ አዳዲስ የሳተላይት ዲሽ መረጃዎችን በፅሁፍና📡🖥 የተለያዩ HD Decodr, Computer &Mobile Software ያገኛሉ📀💾 ☞ @Infotic #Bot👉 @Infotic1Bot #Group👉 @Infotic_group #Other_Chanal @MoveWallpapers

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
316
Suscriptores
Sin datos24 horas
-17 días
-530 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

የ 12ኛ ክፍል ተፈታኞች ነገ ከጠዋቱ 12 ሰአት ጀምሮ ዉጤታችሁን ማየት ትችላላችሁ ውጤታችሁን የምትመለከቱበት አማራጮች 👇👇 በዌብ ሳይት 👉 https://eaes.edu.et/ በአጭር የጽሑፍ መልዕክት 👉 6284 በቴሌግራም 👉 https://t.me/eaesbot @Infotic @Infotic
Mostrar todo...
EAES 🇪🇹 Result bot

EAES: Educational Assessment and Examination Service Official Bot. Use this bot to check your Result.

✅Chat gpt በ አፕ መጠቀም ከፈለጋችሁ ይሄኛው ከሌሎች የተሻለ ነው ። Modded by JUDANNAH 🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethioapps1👨‍💻
Mostrar todo...
👍 3👏 1
#Update እንዳታደርጉት‼️ ⚠️በዋይፋይ መጠቀም አትችሉም። ⚠️በሳፋሪኮም ኢንተርኔት መጠቀም አይቻልም። ⚠️መጠቀም ምትችሉት ሲም ካርዱ ያለበት ቀፎ ላይ ብቻ ነው።                    🦋#Share🦋 👩‍💻 @ethio_techs 👨‍💻 @ethio_techs 👩‍💻
Mostrar todo...
👍 2
🌼መ🌼 🌾ል🌾 🍃ካ🍃 🍂ም🍂 🌾🌾 አዲስ 🌾🌾 💥አ💥 🌻መ🌻 🎊ት🎊     💚የሰላም💚 💛💛የፍቅር💛💛 ❤❤የደስታ❤❤️ የጦርነት ድምፅ እና ዜና የማንሰማበት፣ የአንድነት ዓመት ይሁንልን !! 🙏 እንኳን አደረሳችሁ 🙏 ✨🎆2🌷0🌷1🌷6🎇🎆
Mostrar todo...
🎉 2👍 1
👀🔥ዛሬ Telegram 10 አመት ሞላው። ዛሬ በ 10 ዓመቱን በማስመልከት Story  ፕሪሚየም ላልሆኑ ተጠቃሚዎች ዛሬ ተለቋል!! መተግበሪያውን ከPlay Store ወይም ከAppstore Update በማድረግ Story መጠቀም ትችላላችሁ! 🔥 የቴሌግራም Stories Update ለ iOS and Android ተጠቃሚዎች ብቻ ነው የተሰራው! 🎙 | @Infotic @Infotic
Mostrar todo...
Telgram ወደነበረበት ተመልሶል ያለ VPN እየሰራ አይደለም😒 በዚህ Proxy connect መጠቀም ትችላላችሁ https://t.me/proxy?server=russia-dd.proxy.digitalresistance.dog&port=443&secret=ddd41d8cd98f00b204e9800998ecf8427e @Infotic @Infotic
Mostrar todo...
ይህ ቻናል የመቀዛቀዙ ምክንያት በዋናነት የቻናሉ አባላት ሞራል ማነስ እና ተሳትፎ አለመኖር የእኔን ስለማውቀው ነገር መፆፍና ማገኛቸዉን ሼር የማድረግ ሞራል በጣም ገሎታል! አሁን ምንም ስሜት የለኝም ስለምንም ነገር የመፖሰት!😔😔
Mostrar todo...
ውድ ደንበኞቻችን የ2015 ዓ.ም በጀት ዓመት እቅዳችንን በስኬት እንድናጠናቅቅ ስላበቃን አብሮነታችሁ ከልብ እያመሰገንን ለአንድ ሳምንት የሚቆይ የ1 ጂቢ ዳታ፣ 25 ደቂቃ ጥሪ እና 50 መልዕክት እንዲሁም በቴሌብር ሱፐርአፕ http://onelink.to/fpgu4m ተጨማሪ ተመሳሳይ ስጦታ ማበርከታችንን በደስታ እንገልጻለን! #አብሮነት በላቀ አገልግሎት #ዲጂታል ኢትዮጵያን እውን በማድረግ ላይ
Mostrar todo...
Upcoming feature for Telegram
Mostrar todo...