cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

المَنهجُ السَّلفي لــيس لـه بَديل

عقيدتنا : كتاب وسنة بفهم سلف الأمة - همنا إرضاء ربنا

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
2 447
Suscriptores
-124 horas
-57 días
-3030 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ግን ሰለፊዮችን ሙብተዲዕ እንደማለት ከባድ ድፍረት ታውቃላቹ❓ 👉  እኔ የድፍረት  ጥግ ብየዋለሁ ::
Mostrar todo...
00:22
Video unavailable
سَيَأتِي الله بِالبِشَائِرِ
Mostrar todo...
1.44 MB
#ኢብሊስ ሰውን ከሞት አተረፈ?    አንድ ሰው ኢብሊስን ደጋግሞ ይሳደብ ነበር አሉ:: ከእለታት በአንዱ ቀን ከሆነ ግድግዳ አጠገብ በጥልቅ ተኝቶ "ተነስ! ተነስ! በቶሎ ተነስ! ግድግዳው ሊወድቅብህ ነው:: ሊገድልህ ነው::" አለው:: ሰውዬው ከእንቅልፍ ነቅቶ እንደቆመ ግድግዳው ወደቀ:: "አላህ ኸይር ይመንዳህ:: ህይዎቴን አተረፍክልኝ:: ግን ማነህ?" አለው:: ኢብሊስ ነኝ ሲለውም "ይህ ፈፅሞ አይሆንም:: ኢብሊስ ሰውን ሊያተርፍ ወይም መልካም ስራን ሊሰራ አይቻለውም::" አለ:: ኢብሊስም "መልካም ሰራ ያለህ ማን ነው? ከግድግዳው ስር ሳለህ ግድግዳው ወድቆ ሞተህ ቢሆን ኖሮኮ ሸሂድ ሆነህ ከጀነት ትገባ ነበር:: ይሄንን ደግሞ እኔ ፈፅሞ አልፈቅድም:: በምድር እስካለሁ ድረስ የሰው ልጆችን ህይዎታቸውንም እያተረፍኩ ቢሆን ከጀነት መንገድ አርቃለሁ::" አለው:: ~የሰውም ሆነ የጂን ሰይጣናት መልካም ያደረጉልን ቢመስለንም ሁሌም ቢሆን ስራቸው ከጀነት መንገድ ለማራቅ ነው:: እባብ ለመደ ተብሎ ከኪስ አይከተትም ይባልስ የል?
Mostrar todo...
ሞት ፣ ጀነት ፣ እሳት… ዘርና ብሄር አይመርጡም! ~.me/SHORTMESSGES
Mostrar todo...
• 🎧) ተጋበዙ አኸዋት🎧) 💡መልካም ምሺት💎
Mostrar todo...
file_527723.mp4_m2vbot_242523109.opus2.78 KB
#ከመተኛት በፊት ሰረቱል ካፊሩን  መቅራት ያለዉ ቱርፋት! ሸይኽ አብዱ ረዛቅ ቢን ዓብዲል ሙህሲን አል-በድር
Mostrar todo...
file_527870.mp4_m2vbot_242523499.opus0.67 KB
የሀሳቤ ዉጥን ማርፍያ ነሽ አንች፣ ማን አለሽ ያለኔ ማን አለኝ ያላንች፣ ያላንች አይሆንልኝ ያለኔ አይሆንልሽ፣ ጊዜዉ እንዳመቸዉ  ቢያዉለኝ ቢያዉልሸ፣ አንችም አለሁ በይኝ እኔም አለሁልሽ፣   (*(ኡሚ)***)   t.me/SHORTMESSGES
Mostrar todo...
قَالَ إِنَّمَا أَشْكُو بَثِّي وَحُزْنِي إِلَى اللَّهِ
Mostrar todo...
file_527600.mp4_m2vbot_242522782.opus1.25 KB
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.