cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

ኢትዮጲያና ኢትዮጲያዊነት ከኢትዮጲያዊ ወጎች ጋር

ስለ ሐገራችን ታሪክ ማንነት እና የአባቶቻችንን አርበኝነት አንዘክራለን በኩራት ኢትዮጲያዊነትን ከጫፍ እሰከ ጫፍ እናስተጋባለን ለማንኛውም ሀሳብና አስተያየት @enkyopaz 💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️ የከፍታሽ ልኬት ቅድስና ሲሆን ውቢቷ ሀገሬ ትንሳኤሽ ቅርብ ነው ህዝብሽ ያወድሳል በልልታ ዝማሬ 💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️

Mostrar más
Etiopía8 628Amárico7 894La categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
480
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

ዘመናዊ አፓርትመንት በዊንጌት ባለ 3 እና ባለ 2 መኝታ ባለ 2 መኝታ :- ባለ 81, ባለ 99 እና ባለ 117 ካሬ ባለ 3 መኝታ :- 136 ካሬ ☞ ሁሉም ክፍሎች በቂ የተፈጥሮ ብርሀን የሚያገኙ ☞ አስተማማኝ ጄነረተር ያለው ☞ የውሃ ችግር የሚቀርፍ የከርሰ ምድር ውሃ ያለው ☞ ሰፊ መተላለፊያ ኮሪደር ያለው ☞ ለሰርግ ,ለልደት እንዲሁም ለልዮ ልዮ ዝግጅቶች የሚውል ሰገነት ❖ ለመኖሪያ ካሰቡት እንደልቦት የሚንፈላሰሱበት ካሻዎትም አትራፊ የሚሆኑበት ሁነኛ የኢንቨስትመንት አማራጭ ☎️ 0945053394
Mostrar todo...
All hallo even የተዘቀዘቀ መስቀል በባፎሚት ስዕል ከተዛዘብን ቆየን መድረሻው የጠፋበት የመሠለው ማህበረሰባችንም በውስጡ ጊዜ አገኘን ብለው ልብስ ላይ መስቀል አሰርተው ሲዘቀዝቁ...... ቅል ባገሩ ጋን ይሰብራል ሆነና ተረቱ ሀበሻ በጣ ም ምጡቅ ነው ሌለ ጊዜ በሰፊው እመለስበታለሁ ለዛሬ ግን የ halloween ትርጉም እንደወረደ ጀባ ልበላችሁ
Mostrar todo...
Mostrar todo...
Ethio real estate ለሽያጭ የቀረበ ጥንቅቅ ብሎ የተሰራ ቤት ሰሚት አካባቢ

#ethio_real_estate #ethio_house #ethio_broker #ethio_house_broke #ደላላ #ኢትዮ_ደላላ

Mostrar todo...
Malefiya_Brokers

Real estate app in Ethiopia to find houses for sale and guest house, furnished apartment rentals

የደመራ ዓመት መስቀል የከበረው ትናንት መስሏቸው ያዩ ተገረሙ ክብሩ አስደንቋቸው ትናንትና አይደለም የበራው ደመራ ዘንድሮ ዓመት ፈጀ የመስቀሉ ሥራ ስንት አይሁድ ተነሥተው መስቀሉን ቀበሩ? ስንትስ እሌኒዎች ሊያወጡት ቆፈሩ? ጅጅጋ ሲዳማ ውጡ ተናገሩ ቤተ ክርስቲያን ልክ እንደ ደመራ በእሳት ተለኩሳ ደምቃ ስታበራ ካህናት ምእመናን እንደ ችቦ ነድደው ስንቴ አከበሩት ለመስቀሉ ታርደው? ስንት ጊዜ አፏጨ ዲያቢሎስ ተቆጣ ስንት ሟርት ተሰማ ስንት ቁጣ መጣ? በዕጣን ያልተገኘ ጌታ ያልሞተበት ቅርፁ መስቀል ሆኖ መዳን የሌለበት የወንበዴው መስቀል መስቀሉ መስሏቸው ስንቶች ትተው ሔዱ ከእሌኒ እናታቸው? ዓለም የዳነበት መስቀሉን ጨብጦ ስለዘር የሚሰብክ እጅግ ተመስጦ የተቃጠለውን መቅደስዋን እያየ "ራስሽን አድኝ" ሲል ሲስቅ የታየ ዘንድሮ አይደለም ወይ አይሁዱ የለየ? ዘንድሮ ከበረ ለአንድ ዓመት ደመራ በማያቆም ጥቃት በማያቆም ሴራ ቅድስት ተዋሕዶ በጭንቅ ተወጥራ አባቶችዋን ከፊት እንደ ጦር ሰድራ በልጆችዋ ጩኸት በገና ደርድራ በሰማዕታትዋ ደም ተረጭታና ርሳ በየአደባባዩ ምሕላን አድርሳ በፓትርያርክዋ ዓይን በምሬት አልቅሳ እንደ ራሔል ለአምላክ ዕንባዋን አፍስሳ ለመስቀሉ ቀን ግን ነጭ ልብስዋን ለብሳ እንደ ቆስጠንጢኖስ በድል ልትነሣ አምላክዋን ከፍ አድርጋ ኀዘንዋን ልትረሳ ተስፋ ያደረገችው በመስቀል ታድሳ ዘንድሮ ነው በዓል ዘንድሮ ደመራ በዚህ ዓመት ተገኘን ከመስቀሉ ሥፍራ!! ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ መስከረም 17 2012 ዓ.ም.
Mostrar todo...
ጊዜ ሲለዋወጥ በተሰጠው ጸጋ ወቅቶችን ከፋፍሎ ክረምትና በጋ አዲስ ዘመን መጣ አሮጌው አለፈ እምነትና ፍቅር እንደተዛነፈ ያለፈውን ሽሮ ሲተካ ባዲሱ በኛ መታደስ ነው የጊዜ መንገሱ ያኔ ድሮ እያሱ ፈጣሪውን አምኖ ሲለይ ከፈርኦን ፮(6) ወር ጠብቆ ሲያውጅ ነጻነቱን እኛም ባዲስ ኪዳን አብነት አርገን አማኑኤል ተወልዶ ሲያፈሰው ደሙን ነጻነታችን ነው መቤዠታችን እናም በሀበሻ ፋሲካን ፈስከን ፮(6) ወር ተጉዘን የነጻነት ቀን ነው መስከረም ፩(1) ቀን #ዘኪሩቤል_እምነገደ_አዳም 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Mostrar todo...
በእግዚአብሔር መንገድ ያለ ሰው ነጻነቱን በይቅርታ በፍቅር በአንድነት አዲስ አመት ብሎ ያከብራል። ዳሩ ግን ዘመኑ የምህረት ነውና አዲስ ዘመን ሳይሆን አዲስ ሰው እንድንሆን የአለማት ፈጣሪ የኢትዮጲያ አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ዘመኑን ዋጅቷልና እኛም እርሱን አብነት አርገን ከዘመነ ማርቆስስ ወደ ዘመነ ሉቃስ እንድንዋጅ መልካም ፍቃዱ ሆነልን። "የእግዚአብሔር ፈቃድ እርሱም በጎና ደስ የሚያሰኝ ፍጹምም የሆነው ነገር #ምን_እንደ_ሆነ ፈትናችሁ ታውቁ ዘንድ በልባችሁ መታደስ #ተለወጡ እንጂ #ይህን_ዓለም_አትምሰሉ።" ሁሉ ለበጎ እንደሚሆን እናምናለንና የሰላም የፍቅር የአንድነት የኢትዮጲያዊነት እና የእውነት ዘመን እንዲሆንልን በኢትዮጲያ ከፍታዎችና በሁሉ ቅዱሳን ወዳጆቿ ፍጹም ፍቅራቸው መልካም ዘመንን ተመኘሁ። ዘኪሩቤል እምነገደ አዳም 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ t.me/realhabeshawi
Mostrar todo...
ኢትዮጲያና ኢትዮጲያዊነት ከኢትዮጲያዊ ወጎች ጋር

ስለ ሐገራችን ታሪክ ማንነት እና የአባቶቻችንን አርበኝነት አንዘክራለን በኩራት ኢትዮጲያዊነትን ከጫፍ እሰከ ጫፍ እናስተጋባለን ለማንኛውም ሀሳብና አስተያየት @enkyopaz 💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️ የከፍታሽ ልኬት ቅድስና ሲሆን ውቢቷ ሀገሬ ትንሳኤሽ ቅርብ ነው ህዝብሽ ያወድሳል በልልታ ዝማሬ 💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️

ክቡር ዶ/ር አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን ከደቂቃዎች በፊት የለቀቀውን 'ናዕት' የተሰኘውን ሃገራዊ ዜማ "መታሰቢያነቱ ላለፉት አራት አመታት በተለያዩ የሃገራችን ክፍሎች አላግባብ በግፍ ለተገደሉ ፣ አካላቸው ለጎደለ እና ከመኖሪያ ቀያቸው ለተፈናቀሉ ንፁሃን ዜጎች በሙሉ ይሁን"ሲል ገልፆል 💚💛❤️🙏 #ናዕት Teddy Afro
Mostrar todo...