cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

The Home of all የሁሉም ቤት

Well come to the home of all in this channel all things about human being life post every day * Motivate for free * learn for free * earn more for free Buy ads: https://telega.io/c/+LiBy-b_3bjIyMjk0 ══════❁✿❁═════════

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
15 628
Suscriptores
-9324 horas
-3897 días
-24330 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

#እመጣልሻለው! ወርቅ ስትይ ወርቅ ጨርቅ ስትይ ጨርቅ አንባር ስትይ አንባር አልቦም ስትይ አልቦ ምን ያላኩት አለ ምንድን ቅራቅንቦ ላክ ያልሽኝን ሁሉ ስልክ ጃጅቻለሁ አሁንም ና ስትይ ቦርቄልሻለው ደሞ አንቺ ብለሽኝ እንዴት እቀራለሁ ይዘህ ና ያልሽኝን ሁሉን ሸምቻለው ታማኝ ሰው ካገኘው እልክልሻለው ደሞ አንቺ ብለሽ ኝ እንዴት እቀራለው አንድ ቀን አንድ ቀን ካልሽኝ ነገር ተርፎ መሳፈርያ ሳገኝ እኔም እመጣለሁ። 🎴ኑረዲን ኢሳ.🎴
Mostrar todo...
👍 9
ሀምስተር ስንት ደረስክ? ስትለው ምነው ሀምስተር እንደሚል የተኛ ሰው አለ😍 በቅርቡ ብዙ ብር ይታፈስበታል ተብሎ ከትንሽ እስከአዋቂ እየሰራ ይገኛል እኔ አልሰማሁም የሚል ካለ ይሄው በዚህ ታች👇 ያለው ሊንክ ጀምሩ👇👇 https://t.me/hAmster_kombat_bot/start?startapp=kentId1702616794
Mostrar todo...
👍 5💯 2
😂Eat me for you...  ይብላኝ ላንቺ 😒Not knowing stiming ለማያውቅሽ ታጠኚ 🤣You eat my intestine አንጀቴን በላሽው 😶Lion come old flies playing አንበሳ ሲያረጅ የዝንብ መጫወቻ ይሆናል 🗣ተርጓሚ እናንተ ምሉት 😂😂😂😅
Mostrar todo...
😁 7👍 2🤣 2
ዳቦ እስኪቆረስ ነው ሚያስጠብቀው ከተቆረሰ ለሁሉም በተራ መድረሱ አይቀርም ሲል ሰማውት 🤔😇🤝
Mostrar todo...
👌 6😁 3
አሁን በተደረገ ጥናት መሠረት 554,258,442,255 ይሄን ቁጥር በስንፍና ምክንያት ሳታነቡት ታልፋላቹ 😎 ............ ቁጥሩን ያነበበ.....👍             ያላነበበ.....😁
Mostrar todo...
🤣 37👍 36 4
አባት:- ልጄ ልድርክ ነው ልጅ:- -እምቢ አልፈልግም አባት:--:እምድርህ እኮ የቢልጌትን ልጅን ነው ልጅ :- እንደሱ ከሆነ እሺ ዳረኝ:: አባትየው ወደ ቢልጌት ሂዶ አባት:- ልጄ ከልጅህ ጋ እንዲጋቡ እፈልጋለው ቢልጌት:-- እረ ለመሆኑ ልጅህ የት ነው እሚሰራው? አባት:-- ልጄ እሚሰራው የአለም ባንክ ውስጥ ነው:! ቢልጌት:--እንደሱ ከሆነ እሺ ይጋቡ:: አባትየው ወደ አለም ባንክ ሂዶ አባት:--ልጄን እዚ እንድትቀጥሩት እፈልጋለው የአለም ባንክ:--እምቢ አንቀጥርም:: አባት:---ልጄ እኮ በቅርቡ የ ቢልጌትን ልጅ ያገባል የአለም ባንክ:--እንደሱ ከሆነ እሺ እንቀጥረዋለን::
Mostrar todo...
👍 27
መቼም ዘንድሮ tap tap airdrop የሚባሉ ነገሮች መስማት የተለመደ ነው ግን ጥያቄ የፈጠረባችሁ እንዲሁም ስለ ኤርድሮፕ ማወቅ የምትፈልጉ 👇 ይህን ነክታችሁ ጀምሩት👇👇👇👇👇                @airdropp_avenue                 @airdropp_avenue
Mostrar todo...
AIRDROP ምንድነው ? airdrop በክሪፕቶ ከረንሲ አለም የተለያዩ አዲስ ቶክኖች ወይም ኮይኖች ወደ ክሪፕቶ ከረንሲ ለመቀላቀል የራሳቸውን ፕሮጀክት ሲያዘጋጁ ገበያውን ከመቀላቀላቸው በፊት ለተጠቃሚዎች በነፃ የሚሰጡበት መንገድ airdrop ይባላል ። airdrop ከዚህ ባለፈ ሌላኛው አላማው ተጠቃሚዎችን ማብዛት እንዲሁም ነባር የክሪፕቶከረንሲ ነባር ተጠቃሚዎችን ለመሸለም አዲስ ተጠቃሚዎችን ለማምጣት ይጠቀሙበታል ። airdrop ምን ጥቅም አለው ? airdrop 90% የሚሆኑት free project ናቸው ይህም የተለያዩ ነፃ ቶክኖችን ለማግኘት ፣ በክሪፕቶከረንሲ ላይ ያለንን እውቀት ለማዳበር ወዘተ ጥቅሞች አሉት ። airdrop ያለምንም ወጪ የተለያዩ taskዎችን በመስራት የተዘጋጀውን የ coin airdrop መጠቀም እንችላለን airdrop የመሳካት እድሉ 50/50 በመሆኑ ወጪ የማይጠይቁ የ airdrop projectዎችን መሞከር አይከፋም ። airdrop ለመጠቀም ምን ያስፈልጋል ? See more... ሙሉዉን ለማምበብ
Mostrar todo...
Airdrop Avenue

AIRDROP ምንድነው ? airdrop በክሪፕቶ ከረንሲ አለም የተለያዩ አዲስ ቶክኖች ወይም ኮይኖች ወደ ክሪፕቶ ከረንሲ ለመቀላቀል የራሳቸውን ፕሮጀክት ሲያዘጋጁ ገበያውን ከመቀላቀላቸው በፊት ለተጠቃሚዎች በነፃ የሚሰጡበት መንገድ airdrop ይባላል ። airdrop ከዚህ ባለፈ ሌላኛው አላማው ተጠቃሚዎችን ማብዛት እንዲሁም ነባር የክሪፕቶከረንሲ ነባር ተጠቃሚዎችን ለመሸለም አዲስ ተጠቃሚዎችን ለማምጣት ይጠቀሙበታል ። airdrop ምን ጥቅም አለው ? airdrop 90% የሚሆኑት free project ናቸው ይህም የተለያዩ ነፃ ቶክኖችን ለማግኘት ፣ በክሪፕቶከረንሲ ላይ ያለንን እውቀት ለማዳበር ወዘተ ጥቅሞች አሉት ። airdrop ያለምንም ወጪ የተለያዩ taskዎችን በመስራት የተዘጋጀውን የ coin airdrop መጠቀም እንችላለን airdrop የመሳካት እድሉ 50/50 በመሆኑ ወጪ የማይጠይቁ የ airdrop projectዎችን መሞከር አይከፋም ። airdrop ለመጠቀም ምን ያስፈልጋል ? airdrop ለመጠቀም የተለያዩ የ airdrop project Join ማድረግ ያስፈልጋል በተጨማሪም በ airdrop ላይ የተወሰነ እውቀት ሊኖረን ይገባል  ስለተዘጋጀው የ airdrop የተለያዩ የሶሻል ሚዲያ ገፆችን በማየት መረጃዎችን መሰብሰብ አስፈላጊ ነገር ነው For more👇 Join us➨ @airdropp_avenue Join us➨ @airdropp_avenue

👍 2
መቼም ዘንድሮ tap tap airdrop የሚባሉ ነገሮች መስማት የተለመደ ነው ግን ጥያቄ የፈጠረባችሁ እንዲሁም ስለ ኤርድሮፕ ማወቅ የምትፈልጉ 👇 ይህን ነክታችሁ ጀምሩት👇👇👇👇👇 @airdropp_avenue @airdropp_avenue
Mostrar todo...
💯 1
✅ክርስቲያኖ ሮናልዶ የሚፈልጋት እውነተኛዋ ሴት እስካሁን አልተገኘችም ። .... ፖርቹጋላዊው ዝነኛው የእግር ኳስ ኮከብ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ፡ ከጥቂት አመታት በፊት ፡ ከፒርስ ሞርጋን ጋር አድርጎት በነበረው ኢንተርቪው ፡ በልጅነት እድሜው ፡ ከልምምድ መልስ ከስታዲየም ሲወጡ ስለሚርባቸው ፡ ስታዲየሙ አካባቢ ወደሚገኝ የማክዶናልድ መደብር እየሄዱ ፡ የተራረፈ እና ሳይሸጥ የዋለ በርገር እየጠየቁ ይመገቡ እንደነበርና በዚህ አዘውትረው እየሄዱ በርገር ከሚጠይቁበት የማክዶናልድ መደብር ሶስት ሴቶች እንደነበሩ ፡ ከነሱም መሀከል አንዷ ኤድና እንደምትባል ተናግሮ ፡ ቢያገኛት ፡ በዛ በድህነት ወቅት ላደረገችለት መልካም ነገር ዛሬ በተራው አግኝቶ ሊያመሰግናትና ፡ ውለታዋን ሊከፍል እንደሚፈልግ ፡ ይህ ኢንተርቪውም ያችን መልካም ሴት ለማግኘት እንደሚረዳው ተናገረ ። ....... ይህ ኢንተርቪው ከተላለፈ በኋላም በፖርቹጋል በሚገኘው ማክዶናልድ ውስጥ ትሰራ የነበረች Paula luca የምትባል ሴት ፡ ሮናልዶ  የሚፈልጋት ሴት እሷ እንደሆነች ። ተናገረች ። ፖርቹጋል ውስጥ የሚገኝ አንድ ራዲዮ ይህችን ሴት አግኝቶ አናገራት ።  ይህ ወሬ ብዙም ሳይቆይ ከሴትየዋ ምስል ጋር በሶሻል ሚዲያ ተሰራጨ ፡ ሮናልዶ ይህን እንደሰማ ግን ያቺ እሱ የሚፈልጋት ሴት ይህች እንዳልሆነች ትክክለኛዋን ሴት አግኝቶ ለማመስገን አሁንም እንደሚፈልግ ተናገረ ። ..... ይህ ከሆነ አመታት ተቆጥረዋል ። ክርስቲያኖ ሮናልዶ ፡ በልጅነት ዘመኑ ላደረገችለት መልካም ነገር ሁሉ አግኝቶ አመሰግናለሁ ሊላት ፡ ውለታዋንም በብዙ እጥፍ ሊከፍላት የሚፈልገው ያቺ ሴት ግን አሁንም አልተገኘችም ። ....... ፍለጋው አልቆመም ፡ ሮናልዶ ውለታውን ሳይረሳ ሊያመሰግናት የሚፈልጋት ሴት አሁንም ትፈለጋለች ። .... ይህ የሮናልዶ ተግባር ለሌላውም ትልቅ ትምህርት ሆንዋል ። ከአመታት በፊት መልካም ያደረጉልንን ሰወች ፈልጎ ለማመስገን መለመድ ያለበት ተግባር ነው ። አስመስክሯል ......
Mostrar todo...
🥰 14👍 4 1👏 1