cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

The Home of all የሁሉም ቤት

Well come to the home of all in this channel all things about human being life post every day * Motivate for free * learn for free * earn more for free Buy ads: https://telega.io/c/+LiBy-b_3bjIyMjk0 ══════❁✿❁═════════

Mostrar más
Publicaciones publicitarias
14 495
Suscriptores
-5424 horas
-2347 días
-1 17530 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

Repost from Airdrop Avenue
ቴሌግራማችሁ ከተከፈተ ስንት ዓመት አድርጓል? እሄንን ነገር ምንም ምንም ሳትጠይቁኝ ሁላችሁም ጀምሩት| TRUST ME. እግረ መንገዳችሁን ቴሌግራማችሁ ምን ያክል እንደቆየ( ስንት አመቱ እንደሆነ ማየት ትችላላችሁ!) ስትጀምሩ ብዙ አመት ለቆየ ብዙ Point ይሰጠዋል ለመጀመር👇 https://t.me/dogshouse_bot/join?startapp=EIMOP6LbTF-ff1_yREgXSg
Mostrar todo...
Photo unavailableShow in Telegram
አምስት ጠቃሚ ምክሮች! ❶ ስኬት ጉዞ ነው:- ስኬት የማያቋርጥ የእድሜልክ የህይወት ጉዞ እንጂ መዳረሻ አይደለም። ❷ ያለፈው አልፏል:- ትላንት ማለፉን በመገንዘብ፣ በትላንት ስህተት እና ድክመቶች ከመቆጨት ለነገ ትምህርት መውሰድ። ❸ ዛሬ አዲስ ቀን ነው:- ትላንት አልፏል በዛሬ ግን ነገን ማስተካከል ይቻላል። ❹ ማንም ፍፁም አይደለም:- ፈተና ወይም ተግዳሮት የህይወት አንዱ አካል በመሆኑ በህይወት ጉዞ ወሰጥ መውደቅ እና መነሳት እንደሚያጋጥም በመረዳት ዝግጁ መሆን። ❺ ለበጎ ነው:- እያንዳንዱ መጥፎም ሆነ ጥሩ ክስተት ለነገ የተሻለ ውጤት እና ስኬት አስተማሪ መሆኑን መገንዘብ። ሣሙኤል ተክለየሱስ (ዓለመ አቀፉ የህይወት ክህሎት አሰልጣኝ እና የቢዝነስ አማካሪ) መልካም ቀን!
Mostrar todo...
👍 5🥰 2👏 2💯 2
👍👍👍👍👍👍 💵NOT COIN  ወደ USDT ከቀየራችሁ በኋላ ወደ ብር  መቀየር ወይም መሸጥ ስትፈልጉ ከታች ባለው ሊንክ አናግሩኝ 🤝 ✔️በዚህ አናግሩኝ @algiti @algiti @algiti ✔️USDT ✔️TON           እገዛለሁ‼️ ✔️NOT 🤝
Mostrar todo...
👍 2🥰 1👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
ይህን ያውቃሉ : : ⭐ገንዘብ በእጅ መያዝ ጭንቀት እና ህመምን እንዲቀንስ ያደርጋል:
Mostrar todo...
😁 10👍 5🥰 3
ሁለት ሴቶች ታክሲ ውስጥ ለመግባት እየተጋፉ እኮ ነው ..... እረዳቱ በእድሜ ታላቅ የሆነው ይግባ ይላቸዋል ሁለቱም ተመለሱ🙊🙊 አይ ሴቶች 🤭 😁😂🤣
Mostrar todo...
🤣 14😁 2
እኛ ቤት 🏠ማዘር በጣም Serious ከመሆኗ የተነሳ ልጅ እያለን ስናጠፋ  በእጅ ሳይሆን በጉንዳን ነበር የምንቆነጠጠዉ😂😁 ስትቆነጠጥ ደግሞ ካለቀስክ "ያንተም ብሶ ታለቅሳለህ?" ተብለህ ትገረፋለህ 😁 ያዉ ካላለቀስክም "ደግሞኮ ጥጋብህ እኮ... " ተብለህ ትገረፋለህ 😂🤣 Either way ብቻ በቁንጥጫ የተጀመረዉ ቅጣት በግርፊያ ይቀጥላል... የዘንድሮ ልጅማ ገና ሳይቆጡት ነዉ የሚያለቅሰዉ                  ሽንታም ሁላ!😂😁😁😂 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
Mostrar todo...
😁 15👍 2👏 1🤣 1🍾 1
#አስደሳች_ዜና😎 Usdt and notcoin እገዛለሁ እሸጣለሁ መግዛትም ሆነ መሸጥ የምትፈልጉ አናግሩኝ 👇👇 @algiti @algiti @algiti
Mostrar todo...
👍 1
እንሆ መልካም ዜና ይዘን መጥተናል ቴሌግራም እየዘመነ እና እያደገ ነው በዚ ስዓት የራስ የሆነ ቻነል ይዞ መገኘት ደግሞ ብልጠት ነው። ➨ በቢዝነሳችሁ ስም  ቻነል ማሳደግ የምትፈልጉ ➨ የራሳችሁ ቻነል ማሳደግ የምትፈልጉ @danomor Josef channel developer አናግሩት ያሳድግላችኋል
Mostrar todo...
ክፍል አንድ አልፋ ወንድ ምን ዐይነት ወንድ ነው? 33 የአልፋ ወንድ ብቃት (“ ሃብት እና ፍቅር ለጠንካራ ሰው ያደላሉ”) ኦቪድ አልፋ ወንድ ሁሉም ወንዶች መሆን የሚመኙትና ሊደርሱበት የሚፈልጉት የወንዶች ክፍተኛ ደረጃ ነው። አልፋ ወንድ መሆን ትልቁ የስኬት ምዕራፍ ነው ። አልፋ ወንድነት ሰቶችን በቀላሉ የመማረክ ጉዳይ ብቻ አይደለም። አልፋ ወንድነት ከዚያም በላይ ርቀት እና ጥልቀት ያለው የወንድ ልጅ የህይወት፣ የ እውቀት፣ የስኬት፣የጥንካሬ፣የፍልስፍና ፣የስብዕና.... ምጥቀት ነው። ሁሉም ወንድ <አልፋ> ሊያደርገው የሚችል እርሾ በውስጡ ይዞ ስለሚወለድ ወንድ በሙሉ <አልፋ> የመሆን ዕድል አለው። አንድ ወንድ <አልፋ> ወንድ ሊያስብሉት የሚችሉት ብቃቶች ምን ምንድናቸው? የተመረጡት 33 ብቃቶች የሚከተሉት ናቸው። 1. አልፋ ወንድ ተስፋ አይቆርጥም ....የጀመረውን ሳይጨርስ እጅ አይሰጥም። 2. አልፋ ወንድ ራሱንና ቤተሰቡ መንከባከብ እና መጠበቅ ይችላል። 3. አልፋ ወንድ በአካል ብቃት እንቅስቃሴ ጤናውንና የሰውነት አቋሙን ይጠብቃል። በመሆኑም በቀላሉ ሴቶችን የሚማርክ ተክለ ሰውነት አለው ። 4. አልፋ ወንድ ዓላማውን ለማሳካት በድፍረት እና በትንካሬ ይሰራል። ሪስክ ይወስዳል በመሆኑም ስኬታማ ነው። 5. አልፋ ወንድ ጨዋታ አዋቂ ነው ። አጣፍጦ ማውራት ይችላል። ወሬውን ለመስማት ሰዎች ይከቡታል። 6. አልፋ ወንድ ወንድ በጉዞና በተለያዩ ልምዶች ብዙ ታሪክ ያካብታል ። የብዙ ሰዎችን ቀልብ የሚስቡ በርካታ የጀብድ ታሪኮች አሉት። 7. አልፋ ወንድ በራሱ ላይ ይቀልዳል። ቀድሞ በራሱ ስለሚቀልድ ሰዎች እርሱ ላይ ለመቀለድ ይቸገራሉ። 8. አልፋ ወንድ ትሁት ነው። ስኬታማ ነኝ ፣ ማራኪ ነኝ ፣ጀብደኛ ነኝ፣ዝነኛ ነኝ... ብሎ አይኮፈስም። ሰው አክባሪ እና የሰው ሃሳብ እና አስተያየት የሚቀበል ትሁት ነው። 9. አልፋ ወንድ እውቀት ይወዳል ሁልጊዜ ተማሪ ነው።ጠቅላላ እውቀት አለው። ከስፖርት እስከ ፖለቲካ ፣ ከግብርና እስከ መዝናኛ፣ ከታሪክ እስከ ቴክኖሎጂ .... በመሳሰሉ ጉዳዮች ከትንሽ እስከ አዋቂ ፣ ከቄስ እስከ ሼክ ከገበሬ እስከ ፕሮፈሰር...ካለው የህብረተሰብ ክፍል ጋር ማውራት ይችላል። 10. አልፋ ወንድ ሁሉም አብሮት ጊዜ ለማሳለፍ ... ለመጫወት የሚመኘው ዓይነት ሰው ነው። 11. አልፋ ወንድ ቁጥብ ነው ። የራሱን ድምጽ ለመስማት አያወራም። ለቃላት ክብር አለው... ለቃላት ይሳሳል። በከንቱ አያወራም። ሲያወራ በምክንያትና ማውራቱ አስፈላጊ መሆኑን ሲያምን ብቻ ነው። ጮክ ብሎ ማውራት አይወድም ። ተረጋግቶ ያወራል፣ ሲያወራም ይደመጣል ። ክፍል 2 ይቀጥላል like and share በማድረግ አብሮነታቹህን አሳዩን (ከ የፍቅር ኬሚስትሪ መጽሃፍ ) "Share " የሁሉም ቤት "Share " የሁሉም ቤት
Mostrar todo...
5👍 3
እንቁራሪቶች አብዝተው ስለጮሁ ሀይቁ የነሱ ከመሰላቸው ተሳስተዋል ስለ ክብራቸው ዝም ያሉ አሳዎች🐟 ሀይቁ ውስጥ በብዛት አሉና!!
Mostrar todo...
💯 14👍 7👏 2👌 1
Elige un Plan Diferente

Tu plan actual sólo permite el análisis de 5 canales. Para obtener más, elige otro plan.