Health info & vacancy news (HIVN)
Youtube channel 👉 https://bit.ly/3UUq Our group 👉t.me/HIVN19 Channel 👉t.me/healthinovation Official website 👉 www.tenajobs.com COC discussion 👉 t.me/HIVN19 WhatsApp 👇 whatsapp.com/channel/0029Va7FNpr4IBhFkrjQ4o02 ማስታወቂያ ለማሰራት @Andualem0 ያግኙን።
Mostrar más67 171
Suscriptores
+11924 horas
+3727 días
+1 24930 días
Distribuciones de tiempo de publicación
Carga de datos en curso...
Find out who reads your channel
This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.Análisis de publicación
Mensajes | Vistas | Acciones | Ver dinámicas |
01 ነፃ የዓይን ሞራ ግርዶሽ ልየታ እና ቀዶ ህክምና
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ እስፔሻላይዝድ ኮምፕሬንሲቭ ሆስፒታል ከሂማልያን ካታራክት ፕሮጀክት እና ከሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ጋር በመተባበር ነፃ የዓይን ሞራ ግርዶሽ ልየታ እና ቀዶ ህክምና አገልግሎት ለመስጠት ተዘጋጅቷል፡፡
@healthinovation | 490 | 2 | Loading... |
02 Updates & Attention:
✍️Qindeessitoota HR Waajira Fayyaa Godinaalee Isin Ilaallatuuf...
👇👇👇👇👇👇
✍️ BFO qacarrii ogeeyyii fayyaa marsaa 1ffaa booda ogeeyyiin ogummaan isaanii hanga barbaadamu gabaarraa argachuun hin danda'aamne hayyama ogummaa baafachuun akkaataa "online registration platform" gadii bu'een kan ogummaallee afran akka galmooftanii ramadamtaniif gaafatamtan keessaa kanneen maqaan keessan asitti erame akkaataa facaatiin godinaaleef gadi bu'een guyyaa ka'aame keessatti waajira fayyaa godinaaleetti argamuun carraa kaasuun akka ramadamtan fi hospitaaloonni ammaan tana jijjiirraa HSF raawwachaa jirtaniis fedhii gita baajata qabu updates hanga wixata kanaatti HR waajira fayyaa godina keessa jirtaniif akka dhiyeessitan hubachiifna.
#Ogeessi guyyaa carraa kaasu kanatti eenyummeessaa qabachuun dhiyaachuu qaba.
ለተጨማሪ የስራ ቅጥር ÷ COC እና ጤና ነክ መረጃዎች ቻናሎችችንን ይቀላቀሉ 👇
https://t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0 | 1 463 | 4 | Loading... |
03 ማስታወቂያ ሃውላ ቱላ ሆስፒታል ሐዋሳ
ለጠቅላላ ሀኪም፤ ነርስ ፕሮፌሽናል ለውስጥ ደረጃ ዕድገት ለፈተና እንድትቀርቡ ለተመለመላችሁ ተፈታኞች ፈተና የሚሰጥበት ቀንና ሰዓት ከታች በዝርዝር እንደተቀመጠው ይሆናል፡፡ | 5 070 | 12 | Loading... |
04 Best Academic Writing Software
1. Microsoft Word: Write Like a Pro
2. Google Docs: Build the Best Ideas Together
3. Scrivener: The Go-To App for Writers of All Kinds
4. Zotero: Collect in a Click and Collaborate
5. Mendeley: Access Your Library Anywhere
6. EndNote: Focus on Research
7. Citavi: Designed for Individuals and Teams
8. Nuance Dragon Anywhere: Fast Dictation and High Recognition Accuracy
9. Turnitin: Upholding Academic Integrity
10. Copyscape: Maintain Content Originality
11. Grammarly: Write with Accuracy
12. Hemingway Editor: Write Bold and Clear Pieces
13. ProWritingAid: Write Smart
14. Ginger: Write with Confidence
15. Quillbot: Write Like a Pro: Quillbot is an AI editing tool for academics and publishers. It includes a paraphraser, summarizer, grammar checker, and plagiarism checker. Google Docs, MS Word, and Chrome extensions allow you to use Quillbot more efficiently.
16. Ref-N-Write: Learn as You Write
17. SciSpace (formerly TypeSet): Discover Scientific Knowledge
SciSpace helps find, format, publish and spread research. The software helps find images, tables, and charts. Access professional editing and plagiarism checkers. Free PDFs of scientific articles.
18. LaTeX: Focus on Your Content
LaTeX is a typesetting document preparation system, not a word processor. It’s used for scientific papers. LaTeX encourages authors to focus on content rather than appearance. It is a user-friendly version of TeX with an automated chapter, section, cross-reference, and bibliography macros.
19. Authorea: Publish Cutting Edge Research
Authorea is an online collaborative research paper writing software that helps researchers write documents and attach references, figures, data, and source code. The tool allows for collaborative editing, automatic citation formatting, change tracking, and public/private document settings. Authorea automatically formats scientific papers in the preferred style for online submission to peer-reviewed journals and conferences.
20. Check-Plagiarism: Deep Plagiarism Detection
🩸 Citation/ reference management tools
👉 EndNote, Mendeley, Paperpile, Crossref, CiteThisForMe, Zotero, etc.
🩸 Data analysis and visualization tools
👉 Tableau, SPSS, Nvivo, MindMeister, PowerBI, PGFPlot, Origin, MAXQDA, Ms excell, Blender, ATLAS.ai, etc.
🩸 Note taking tools
👉 EverNote, OneNote, Scrivener, Google keep, Notion, Obsidian.md, AudioPen, etc.
🩸 Paper writing tools
👉 Latex, Overleaf, Google Doc, Mathcha.io, Typst.app, etc.
🩸 Drawing tools
👉 ChemDraw, Draw.io, Lucitchart, Canva, Inkscape, IPE Drawing, etc.
🩸 Grammar assistance tools
👉 Paperpal, Grammarly, Trinka.ai, QuillBot, etc.
🩸Plagiarism checking tools
👉 Turnitin, Plagiarism checket, ithenticate, Plagchecker, etc.
🩸 Research collaboration tools
👉 Trello, Slack, etc.
🩸 Research paper searching tools
👉 R Discovery, ConnectedPapers, Click and Read, Keenious, etc.
🩸 Time management tools
👉 Toggle, Google Calendar, etc.
📌 For more information,
👇👇👇
📞0964088888
📞0974012201
📞0974013301 https://t.me/kindsolution; https://t.me/KindsolutionCPD; kindplc.com
AA, Megenagna, Metebaber Building Office No (Main): 609
'Kindness + Quality' -- Our Priority | 4 213 | 27 | Loading... |
05 የ NIEMI 2016 ዕጩ ተወዳዳሪዎች (ተፈታኞች) የፅሁፍ ውጤት ተሰርዝዋል::
===============
ቅዱስ ጳዉሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ የሚሰጣቸዉን ፈተናዎች በተመለከተ እጅግ ልዩ፤ ግልጽ እና ተአማኒነትን የሚከተል የአሰራር መርህ አለዉ፡፡በዚህ መሰረት 10 ተፈታኞች በፈተናዉ ዉጤት ቅሬታ አቅርበዉ 8ቱ የቃል ፈተና ላይ ሊካተቱ ችለዋል፡፡ በአንፃሩ አንድ ተፈታኝ ለቃል ፈተናዉ ያላለፈ ነገር ግን ቅሬታ አቅርቦ በእጅ በሚታረምበት ወቅት ከፍተኛ ዉጤት በማምጣት ወደ ቃል ፈተናዉ ተካቶአል፡፡ በዚህ ምክንያት
አብዛኛዉ ችግር የነበረዉ
1- ተፈታኖች የፈተናዉ ኮድ በምታጠቁሩበት ወቅት የተሳሳተ የኮድ አጠቋቆር ስለነበር፣ ፈተናው የራሱ ባልሆነ ኮድ መታረሙ
2- ተፈታኞች መልሱን በምታጠቁሩበት ወቅት የተሰጣችሁን መመሪያ በደንብ ስላልተተገበረ አንድአንዶቹ ከተሰጠው ቦታ ውጪ በማጥቆር ፣ ሎሎች በደንብ ያልተጠቆሩ ወይም በደንብ ያልጠፉትን ኮምፒውተሩ ሲያነብ የተሳሳተ ሲል ፤ በእጅ ሲታረም ግን ትክክል እንደሆነ በመቆጠሩ
ከላይ በተጠቀሰዉ ችግር ምክንያት ሁላችንም ባለድርሻ አካላት ተወያይተን የሁሉንም ተፈታኝ መብት ለማስጠበቅና የተፈጠሩ ችግሮችን ለማረም ቅሬታ ላቀረቡት ብቻ ሳይሆን ሁሉም የ ’NIEMI ‘ተፈታኞች እኩል መብት ስላላቸዉ ባለን የግልፅነት መርህ ሁሉም የመልስ መስጫ ወረቀቶች በእጅ እንዲታረሙ ተወስኗል፡፡
በዚህም መሰረት ፡
• ሁሉም የተለጠፉት የፈተና ዉጤቶች ተሰርዘዋል፡፡
• የቃል ፈተናዉም ተሰርዟል፡፡
ሁሉም የፈተና ዉጤት በእጅ ከታረመ በኃላ ለቃል ፈተናዉ ብቁ የሆኑትን የስም ዝርዝር በድጋሚ በድህረ ገጽ ይለጠፋል፡፡
ለተፈጠረዉ ችግሮች እና መንገላታት የቅዱስ ጳዉሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ የፈተና ሂደት ኮሚቴ እና አጋር አካላት ልባዊ ይቅርታ እንጠይቃለን፡፡ይህንን ያደረግነዉ ሁላችሁንም ተወዳዳሪዎች (ተፈታኞች) እኩል ለማስተናገድ ባለን የግልጽነት አሰራር መርህ በመሆኑ እንደምትረዱ በመተማመን ነዉ ፡፡
ለተጨማሪ የስራ ቅጥር ÷ COC እና ጤና ነክ መረጃዎች ቻናሎችችንን ይቀላቀሉ 👇
https://t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0 | 7 101 | 19 | Loading... |
06 ማስታወቂያ
ሰይፋና የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በሀዋሳ ከተማ በ22 የህክምና ስፔሻሊስቶች ተመስርቶ የህክምና አገልግሎት በሲዳማ ክልል እና ከሌላ ክልሎች ለሚመጡ ታካሚዎች አገልግሎት በመስጠት ላይ ያለ ተቋም ነዉ፡፡
ይህ ተቋም ከዚህ በታች በተጠቀሱት የስራ መስክና ልምድ ሰራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ | 5 400 | 9 | Loading... |
07 ለክፍት የስራ ማስታወቂያ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስራ አስኪያጅ ፅ/ቤት የከነማ ፋርማሲዎች ድርጅት በጅምላ ንግድ ቡድን ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የስራ መደብ ላይ ስራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ መቀጠር ይፈልጋል :: | 6 150 | 19 | Loading... |
08 #2ቀን_ቀረው_(#Ultrasound)#Hawassa_ስልጠናን_ከምርጥ_ክህሎት_ጋር_ያስተሳስሩ )
ግንቦት 11 /2016 ጀምሮ ለ 1 ሳምንት ይሰጣል ።(ከክህሎቱ ባሻገር የ15CEU CPD Certificate እንሰጣለን።)
----------------------------------------
⏩ሰልጣኞች-Medical Doctors , Medical Rad.Technologists , HO, Bsc ,& Msc Midwifery.
⏩አሰልጣኞች-Rad & OBGYN specialists .
✔አዘጋጅ-Ethio-American CPD center in collaboration with selected hospitals .
Call & Register
📳Ekram 0965410000
📳Daye 0941404444
📱Tinbit 0942404444
📳office 0965412222
📳 Office 0462124400
🏃For more info .follow us on telegram :-
t.me/eahci | 723 | 0 | Loading... |
09 Join VOLUNTEERING PROGRAM
Joining our volunteering program enables neurology, internal medicine and psychiatry residents
From Care epilepsy Ethiopia
@healthinovation | 7 193 | 7 | Loading... |
10 የሙያ ፍቃዳሁን ላላሳደሳቹ የጤና ባለሙያዎች በሙሉ
✳️Call For CPD at Addis Ababa By Ethiopian Emergency Surgery Association
✳️ For all private & Governmental organizations
✅ Training Title's
✅ Management of Hypertension disorder of pregnancy(HDP)
✅Antimicrobial Drug Resistance prevention control (AMR)
✅Infection prevention& control(IPC)
✅ Paine Management
⭐️comprehensive abourtion care (CAC) Skil based training
🗓 Training date ግንቦት 9-11
🏠 Training Venue :Ethiopian Emergency Surgery Association (EESA)
👥 Trainees : All health professionals
👥 Trainers : Expert with TOT
✅Contact Addresses
☎️ Office No 📞 +251907770990 A.A Elsa
📞 +251984853704 A.A Tedi
📞 +251960213136 Tadiwos
📞+251913441064 A.A ኤልሳ
✨Training fee/module
✨15 CEU 1000birr
✳️ Physical Address ;- Addis Ababa (ሪቼ-መስከረም ማዞርያ የዃላወርቅ ህንፃ -4ኛ ፎቅ
🟡 Saving Lives Through Safe Emergency Surgery is Our Motto!
👉https://t.me/eesa_0777
Join us | 7 387 | 1 | Loading... |
11 በድጋሚ የወጣ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
በጉራጌ ዞን የእኖር ኤነር መገር ወረዳ ጤና ጽ/ቤት በስሩ ባሉት የጤና ተቋማት ተዘዋውረው መስራት የሚፈልጉ ባለሙያዎችን ባለው ክፍት የሥራ መደቦች አመልካቶችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል።
ተፈላጊ ሙያ መደብ: ደረጃ 4 ፋርማሲ ቴክኒሽያን | | 7 113 | 8 | Loading... |
12 Vacancy Announcement:-
Organization: Médecins Du Monde - France
Position: Field Coordinator
Qualification: – Medical or Paramedical degree.
Experience:- At least 4 years of relevant professional experience in similar roles in humanitarian programs.
Experience in remote management.
Required - Experience in emergency and post emergency
Required - Experience in participating in program planning, needs assessments, interagency coordination, proposal writing is an asset.
Languages:
Required - English: Fluent both written and spoken.
Required - Amharic: fluent both written and spoken.
Other country official languages: will be consider as an asset specially those languages which are spoken in the current areas of intervention.
Salary: 105,131 ETB
Experience: 4 years
Deadline: May 23, 2024
How to Apply: Interested applicants are required to fill the application form through the following link
https://forms.gle/JbqEhyytQ2nrd4B1A | 7 041 | 18 | Loading... |
13 ""በጤና ተቋማት ያለዉ የደም እጥርት እጂግ አሳሳቢ ነዉ""
“ 20 እናቶች በደም እጦት ሕይወታቸው አልፏል ” - ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል
ከ60 ሺሕ በላይ የሚሆኑ ሕዝቦች የሚገለገሉበት የሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ቲቺንግ ሆስፒታል ባጋጠመው ከፍተኛ የደም እጥረት ሳቢያ በተለይ እናቶች ሕይወታቸው እያለፈ መሆኑን ሆስፒታሉ ገልጿል።
ላጋጠመው የደም እጥረት ምክንያቱ የደም ባንክ አለመኖር መሆኑን የገለጸው ሆስፒታሉ በዚህም ደም የሚሹ ታካሚዎች ለሕልፈተ ሕይወት እየተዳረጉ መሆኑን አስረድቷል።
የዩኒቨርሲቲው የኮሚዩኒኬሽን ባለሙያ አቶ ኢያሱ ታደሰ ለቲክቫህ ኢትዮጵያና ለሌላ አንድ ሚዲያ በሰጡት ቃል ፣ “ በ6 ወራት ውስጥ በተከሰተው የደም እጦት ሳቢያ 20 እናቶች ሕይወታቸው አልፏል ” ብለዋል።
የደም ባንክ እንዲቋቋም ሆስፒታሉ ለጤና ሚኒስቴር ተደጋጋሚ ጥያቄ ቢያቀርብም ደም ባንኩን ማቋቋም እንዳልተቻለ ገልጸዋል።
በሌላ በኩል ከደም እጥረቱ ባሻገር በሆስፒታሉ በርካታ የወባ ታካሚዎች በመኖራቸው መጨናነቅ እንደፈጠረ፣ ሆስፒታሉ የምርመራ ግብአቶችን ጨምሮ የኦክስጂን እጥረት እንደፈተነው ተመላክቷል።
@healthinovation | 6 693 | 1 | Loading... |
14 ⚠️ለሁሉም የጤና ባለሞያዎች
➨ስልጠናው ቅዳሜ 11/09/16 ይሰጣል።
➨NONCOMMUNICABLE DISEASE /15CEU
➨ PAIN MANAGEMENT /15CEU
👨💻👩💻ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ፈጥነው ይአደባ
📞📞0988143656/0911975717
አድራሻችን__ አያት አደባባይ
⚠️⚠️ 4 አና ከዚያ በላይ ሆነው ለሚመጡ 1 ሰው በነፃ። | 6 796 | 2 | Loading... |
15 #CPD TRAINING !
(አርሴማ የጤና ማማከር አና የ CPD ስልጠና ማእከል
የዚህ ሳምንት የCPD ስልጠናዎች
1 .Basic Life support (BLS).=15CEU
OR
2. Pain Management ( 15 CE U)
OR
3. Non communicable Disease Control (15 CEU)
4. Infection prevention and patient safety (IP&PS)
👉Participants
All health Professionals
#Specialist doctors
#Medical Doctors,
#Dental Medicine,
# Nurse,midwife
#pharmacy ,
#medical labratorty ,
#HO,
#Anesthetics ,Environmental health etc.)
###ለሆስፒታሎች /ጤና ጣቢያዎች በታላቅ ቅናሽ ቦታው ድረስ በመምጣት ስልጠና መስጠት መጀመራችንን በደስታ እንገልፃለን።
👉Registration - Ongoing
Training starts..on
ቅዳሜ 10/9/16 E.C.
የስልጠና ቦታ:6 ኪሎ ሊደርሽፕ ኢንስቲትዩቱ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቀ-525
ባሉበት ሆነው ይደውሉ፤ ይመዝገቡ Call Now☎️
📞 0916584036
📞0920392598
ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ፔጃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ
https://t.me/ArsemaAdvancedHomeCare
አርሴማ የጤና ማማከር እና የCPD ስልጠና ማዕከል
Address:
Addis Ababa, 6 kilo international leadership institute building ,5th floor,office no 525 | 6 838 | 1 | Loading... |
16 Call for online CPD TRAINING (All department )
ባሉበት ቦታ ሆነው ስልጠናውን ይውሰዱ ፡ ሰርትፌኬትዎን ባሉበት ቦታ ይቀበሉ
15 CEU =750 BIRR
30 CEU=1500 BIRR
45 CEU=2250 BIRR
60 CEU=3000 BIRR
በጤና ሚንስቴር ብቸኛ እና እውቅና ያለው የ CPD ስልጠናዎች የሚቀርቡበበት ዌብሳይት እንደሆን ያውቃሉ።
1. GP
2. HO
3. Ansthetsia
4. Nurse
5. Midwifry
6. Pharmacy
7. Labratory
Registration - Ongoing
ሁሌም ምዝገባ ሁሌም ስልጠና አለ
ለስልጠና ብለዉ ጊዜ ገንዘብዎን አያባክኑ።ባሉበት ሆነው የሚፈልጉትን CEU ነጥቦች እንዲያሟሉ እናግዛለን
ባሉበት ሆነው ይደዉሉ ይመዝገቡ ይሰልጥኑ
+251967317146 ይደውሉ
@cCPD2015 telgram ያናግሩን
https://t.me/CPD2014 | 1 525 | 3 | Loading... |
17 #3ቀን_ቀረው_(#Ultrasound)#Hawassa_and_Addis_Ababa_CPD_ስልጠናን_ከምርጥ_ክህሎት_ጋር_ያስተሳስሩ )
ግንቦት 11 /2016 ጀምሮ ለ 1 ሳምንት ይሰጣል ።(ከክህሎቱ ባሻገር የ15CEU CPD Certificate እንሰጣለን።)
----------------------------------------
⏩ሰልጣኞች-Medical Doctors , Medical Rad.Technologists , HO, Bsc ,& Msc Midwifery.
⏩አሰልጣኞች-Rad & OBGYN specialists .
✔አዘጋጅ-Ethio-American CPD center in collaboration with selected hospitals .
Call & Register
📳Ekram 0965410000
📳Daye 0941404444
📱Tinbit 0942404444
📳office 0965412222
📳 Office 0462124400
🏃For more info .follow us on telegram :-
t.me/eahci | 4 587 | 0 | Loading... |
18 🩸 Today, a #CPD training on
➡️ Common Non-communicable Diseases (NCD-DM) Management is going to begin
👉 Training Start Date: Fri May 17, 2024 (ግንቦት 09፤ 2016)
👉 Registration -- ongoing for the module, with 15 CEU
For more info, https://t.me/KindsolutionCPD; https://t.me/kindsolution; kindplc.com
👇👇👇
📞0964088888
📞0974012201
📞0974013301
AA, Megenagna, Metebaber Building Office No (Main Office): 609
'Kindness + Quality' - Our Priority | 1 751 | 4 | Loading... |
19 የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ
__
የጤና ሚኒስቴር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በ Medicine, Nursing, Health Officer, Anesthesia, Pharmacy, Medical Laboratory Technology, Midwifery, Dental Medicine, Medical Radiology Technology, Environmental Health, Psychiatric Nursing, Pediatrics Nursing እና Emergency & Critical Care Nursing ሙያዎች በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ ለተመዘገባችሁ የጤና ባለሙያዎች በሙሉ
1. ፈተናው በግንቦት 15 እና 16/2016 ዓ.ም በኮምፒውተር የሚሰጥ ሲሆን የፈተናው ፕሮግራም እንደሚከተለው ይሆናል፡-
• Pharmacy, Public Health, Midwifery, Medical Laboratory Science......15/09/2016 ዓ.ም
• Nursing, Medicine, Dental Medicine, Paediatric Nursing, Psychiatric Nursing, Emergency & Critical Care Nursing, Medical Radiology Technology, Anaesthesia and Environmental Health ----------16/09/2016 ዓ.ም
2. ሁሉም ተመዛኞች በግንቦት 14/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ በ 3፡00 ሰዓት በመፈተኛ ጣቢያ በመገኘት ስለፈተናው አሰጣጥ ቅድመ ገለጻ (orientation) መከታተል፣ የኮምፒውተር ቅድመ ፈተና መለማመጃ ጥያቄዎችን መስራት፤ ወደ ፈተና የሚያስገባውን Username and Password ማወቅ፣ የመፈተኛ ክፍላችሁን መለየት ይኖርባችኋል።
3. በፈተናው ዕለት ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ (የቀበሌ መታወቂያ፣ ፓስፖርት፣ መንጃ ፍቃድ ወይም ሌላ በግልጽ የሚታይ ህጋዊ መታወቂያ)፣ የፈተና መስሪያ ግብዓቶች (እርሳስ፣ ላጲስ፣ መቅረጫ) እና ስትመዘገቡ ሲስተሙ የሰጣችሁን ስሊኘ ይዛችሁ መገኘት ይኖርባችኋል፣
4. ከላይ ከተጠቀሱት ነገሮች ውጪ ምንም አይነት የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ (ስልክ፣ የእጅ ሰዓት፣ መነጽር (የተረጋገጠ የዕይታ ችግር ከሌለ በስተቀር)፣ ቦርሳ እና ሌሎች እቃዎች፣ ምንም አይነት ማጣቀሻዎች እንዲሁም ባዶ ወረቀቶች፣ ምግብ ወይም መጠጥ (የተረጋገጠ የጤና ችግር ከሌለ በስተቀር) ይዞ መግባት አይፈቀድም፣
5. በፈተናው ወቅት ተመዛኞች በሁለቱም ክፍለ ጊዜ (ጠዋት እና ከሰዓት በኋላ) አቴንዳንስ ላይ በአግባቡ መፈረም ይኖርባቸዋል፣
6. የመፈተኛ ጣቢያ ኦንላይን በመረጣችሁት መሰረት ስም ዝርዝራችሁን ከዚህ በታች ያለውን ሊንኩን በመጫን መመልከት ይኖርባችኃል፡፡ (https://drive.google.com/drive/mobile/folders/1e329fbEYG-P2vT0WJ1uSlw1tVlgtEFg4?usp=sharing&fbclid=IwZXh0bgNhZW0CMTEAAR1Q5npdpmFvqn5TAuhzEs9Uqe7aaDtctAOIHNPiFd9DsNBfu6FnyG6f5EM_aem_Aagme49XU7M7lc4JgFJo2I6WudI73-yHxiaY35ZJyMP2qg-LX_n6MzaiY_F9PTKWMlLV-uOeRhiauH6S9gXqxcqx
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0118275936 መደወል እንዲሁም በ moh.gov.et ላይ EHPLE የሚለው ውስጥ በመግባት ማግኘት ይቻላል፡፡
ማሳሰቢያ፤
• በምዝገባ ወቅት አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሶሻል ሳይንስ ካምፓስ የተመዘገባችሁ ፈተናው ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አምስት ኪሎ የቴክኖሎጂ ካምፓስ የተዛወረ እንዲሁም ባህርዳር ዩኒቨርስቲ ፔዳ ካምፓስ የተመዘገባችሁ ፈተናው ወደ ባህርዳር ዩኒቨርስቲ ፖሊ ካምፓስ መዛወሩን እናሳውቃለን
• ማንኛውም ተመዛኝ ወደ ፈተና ጣቢያ ሲመጣ ሲስተሙ የሚሰጠውን የፈተና መለያ ቁጥር (Registration No)፤ የQR CODE እንዲሁም የተመዘገበበትን ተቋም(Exam Center) የያዘ ወረቀት /ስሊፕ/ print አድርጎ ካልያዘ ፈተናውን መውሰድ የማይችል መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን፡፡
@healthinovation | 12 065 | 188 | Loading... |
20 # 💥3ቀን ቀረው ፈጥነው ይመዝገቡ ሀዋሳ(#Ultrasound)#CPD_ስልጠናን_ከምርጥ_ክህሎት_ጋር_ያስተሳስሩ )
#Hawassa_and_Addis_Ababa ግንቦት 11 /2016 ጀምሮ ለ 1 ሳምንት ይሰጣል ።(ከክህሎቱ ባሻገር የ15CEU CPD Certificate እንሰጣለን።)
----------------------------------------
⏩ሰልጣኞች-Medical Doctors , Medical Rad.Technologists , HO, Bsc ,& Msc Midwifery.
⏩አሰልጣኞች-Rad & OBGYN specialists .
✔አዘጋጅ-Ethio-American CPD center in collaboration with selected hospitals .
Call & Register
📳Ekram 0965410000
📳Daye 0941404444
📱Tinbit 0942404444
📳office 0965412222
📳 Office 0462124400
🏃For more info .follow us on telegram :-
t.me/eahci | 482 | 0 | Loading... |
21 Vacancy Announcement
Organization: Holistic Health Service
Location: Addis Ababa
Positions
Position: PHYSIOTHERAPIEST
Education: PHYSIOTHERAPHY with license
Job type: Part time
Required number: 4
How to apply: Applicant who fulfills this criteria can send their CV on our telegram account @Hhss1234567j or in person to our office located from urael church to atlas road degol building 4th floor or 0907729900,011557800. | 9 843 | 15 | Loading... |
22 ⚠️ለሁሉም የጤና ባለሞያዎች
➨ስልጠናው ቅዳሜ 11/09/16 ይሰጣል።
➨NONCOMMUNICABLE DISEASE /15CEU
➨ PAIN MANAGEMENT /15CEU
👨💻👩💻ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ፈጥነው ይአደባ
📞📞0988143656/0911975717
አድራሻችን__ አያት አደባባይ
⚠️⚠️ 4 አና ከዚያ በላይ ሆነው ለሚመጡ 1 ሰው በነፃ። | 9 899 | 2 | Loading... |
23 የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ
__
የጤና ሚኒስቴር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በ Medicine, Nursing, Health Officer, Anesthesia, Pharmacy, Medical Laboratory Technology, Midwifery, Dental Medicine, Medical Radiology Technology, Environmental Health, Psychiatric Nursing, Pediatrics Nursing እና Emergency & Critical Care Nursing ሙያዎች በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ ለተመዘገባችሁ የጤና ባለሙያዎች በሙሉ
1. ፈተናው በግንቦት 15 እና 16/2016 ዓ.ም በኮምፒውተር የሚሰጥ ሲሆን የፈተናው ፕሮግራም እንደሚከተለው ይሆናል፡-
• Pharmacy, Public Health, Midwifery, Medical Laboratory Science......15/09/2016 ዓ.ም
• Nursing, Medicine, Dental Medicine, Paediatric Nursing, Psychiatric Nursing, Emergency & Critical Care Nursing, Medical Radiology Technology, Anaesthesia and Environmental Health ----------16/09/2016 ዓ.ም
2. ሁሉም ተመዛኞች በግንቦት 14/2016 ዓ.ም ከጠዋቱ በ 3፡00 ሰዓት በመፈተኛ ጣቢያ በመገኘት ስለፈተናው አሰጣጥ ቅድመ ገለጻ (orientation) መከታተል፣ የኮምፒውተር ቅድመ ፈተና መለማመጃ ጥያቄዎችን መስራት፤ ወደ ፈተና የሚያስገባውን Username and Password ማወቅ፣ የመፈተኛ ክፍላችሁን መለየት ይኖርባችኋል።
3. በፈተናው ዕለት ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ (የቀበሌ መታወቂያ፣ ፓስፖርት፣ መንጃ ፍቃድ ወይም ሌላ በግልጽ የሚታይ ህጋዊ መታወቂያ)፣ የፈተና መስሪያ ግብዓቶች (እርሳስ፣ ላጲስ፣ መቅረጫ) እና ስትመዘገቡ ሲስተሙ የሰጣችሁን ስሊኘ ይዛችሁ መገኘት ይኖርባችኋል፣
4. ከላይ ከተጠቀሱት ነገሮች ውጪ ምንም አይነት የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ (ስልክ፣ የእጅ ሰዓት፣ መነጽር (የተረጋገጠ የዕይታ ችግር ከሌለ በስተቀር)፣ ቦርሳ እና ሌሎች እቃዎች፣ ምንም አይነት ማጣቀሻዎች እንዲሁም ባዶ ወረቀቶች፣ ምግብ ወይም መጠጥ (የተረጋገጠ የጤና ችግር ከሌለ በስተቀር) ይዞ መግባት አይፈቀድም፣
5. በፈተናው ወቅት ተመዛኞች በሁለቱም ክፍለ ጊዜ (ጠዋት እና ከሰዓት በኋላ) አቴንዳንስ ላይ በአግባቡ መፈረም ይኖርባቸዋል፣
6. የመፈተኛ ጣቢያ ኦንላይን በመረጣችሁት መሰረት ስም ዝርዝራችሁን ከዚህ በታች ያለውን ሊንኩን በመጫን መመልከት ይኖርባችኃል፡፡ (Link: https://drive.google.com/.../1e329fbEYG...)
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0118275936 መደወል እንዲሁም በ moh.gov.et ላይ EHPLE የሚለው ውስጥ በመግባት ማግኘት ይቻላል፡፡
ማሳሰቢያ፤
• በምዝገባ ወቅት አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሶሻል ሳይንስ ካምፓስ የተመዘገባችሁ ፈተናው ወደ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አምስት ኪሎ የቴክኖሎጂ ካምፓስ የተዛወረ እንዲሁም ባህርዳር ዩኒቨርስቲ ፔዳ ካምፓስ የተመዘገባችሁ ፈተናው ወደ ባህርዳር ዩኒቨርስቲ ፖሊ ካምፓስ መዛወሩን እናሳውቃለን
• ማንኛውም ተመዛኝ ወደ ፈተና ጣቢያ ሲመጣ ሲስተሙ የሚሰጠውን የፈተና መለያ ቁጥር (Registration No)፤ የQR CODE እንዲሁም የተመዘገበበትን ተቋም(Exam Center) የያዘ ወረቀት /ስሊፕ/ print አድርጎ ካልያዘ ፈተናውን መውሰድ የማይችል መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን፡፡
@healthinovation | 11 465 | 234 | Loading... |
24 Media files | 7 755 | 2 | Loading... |
25 🩸 Tomorrow, a #CPD training on
➡️ Common Non-communicable Diseases (NCD-DM) will begin
👉 Training Start Date: Fri May 17, 2024 (ግንቦት 09፤ 2016)
👉 Registration -- ongoing for the module, with 15 CEU
For more info, https://t.me/KindsolutionCPD; https://t.me/kindsolution; kindplc.com
👇👇👇
📞0964088888
📞0974012201
📞0974013301
AA, Megenagna, Metebaber Building Office No (Main Office): 609
'Kindness + Quality' - Our Priority | 5 749 | 2 | Loading... |
26 የሙያ ፍቃዳሁን ላላሳደሳቹ የጤና ባለሙያዎች በሙሉ
✳️Call For CPD at Addis Ababa By Ethiopian Emergency Surgery Association
✳️ For all private & Governmental organizations
✅ Training Title's
✅ Management of Hypertension disorder of pregnancy(HDP)
✅Antimicrobial Drug Resistance prevention control (AMR)
✅Infection prevention& control(IPC)
✅ Paine Management
⭐️comprehensive abourtion care (CAC) Skil based training
🗓 Training date ግንቦት 9-11
🏠 Training Venue :Ethiopian Emergency Surgery Association (EESA)
👥 Trainees : All health professionals
👥 Trainers : Expert with TOT
✅Contact Addresses
☎️ Office No 📞 +251907770990 A.A Elsa
📞 +251984853704 A.A Tedi
📞 +251960213136 Tadiwos
📞+251913441064 A.A ኤልሳ
✨Training fee/module
✨15 CEU 1000birr
✳️ Physical Address ;- Addis Ababa (ሪቼ-መስከረም ማዞርያ የዃላወርቅ ህንፃ -4ኛ ፎቅ
🟡 Saving Lives Through Safe Emergency Surgery is Our Motto!
👉https://t.me/eesa_0777
Join us | 9 148 | 0 | Loading... |
27 #CPD TRAINING !
(አርሴማ የጤና ማማከር አና የ CPD ስልጠና ማእከል
የዚህ ሳምንት የCPD ስልጠናዎች
1 .Basic Life support (BLS).=15CEU
OR
2. Pain Management ( 15 CE U)
OR
3. Non communicable Disease Control (15 CEU)
4. Infection prevention and patient safety (IP&PS)
👉Participants
All health Professionals
#Specialist doctors
#Medical Doctors,
#Dental Medicine,
# Nurse,midwife
#pharmacy ,
#medical labratorty ,
#HO,
#Anesthetics ,Environmental health etc.)
###ለሆስፒታሎች /ጤና ጣቢያዎች በታላቅ ቅናሽ ቦታው ድረስ በመምጣት ስልጠና መስጠት መጀመራችንን በደስታ እንገልፃለን።
👉Registration - Ongoing
Training starts..on
ቅዳሜ 10/9/16 E.C.
የስልጠና ቦታ:6 ኪሎ ሊደርሽፕ ኢንስቲትዩቱ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቀ-525
ባሉበት ሆነው ይደውሉ፤ ይመዝገቡ Call Now☎️
📞 0916584036
📞0920392598
ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ፔጃችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ
https://t.me/ArsemaAdvancedHomeCare
አርሴማ የጤና ማማከር እና የCPD ስልጠና ማዕከል
Address:
Addis Ababa, 6 kilo international leadership institute building ,5th floor,office no 525 | 8 839 | 3 | Loading... |
28 Call for online CPD TRAINING (All department )
ባሉበት ቦታ ሆነው ስልጠናውን ይውሰዱ ፡ ሰርትፌኬትዎን ባሉበት ቦታ ይቀበሉ
15 CEU =750 BIRR
30 CEU=1500 BIRR
45 CEU=2250 BIRR
60 CEU=3000 BIRR
በጤና ሚንስቴር ብቸኛ እና እውቅና ያለው የ CPD ስልጠናዎች የሚቀርቡበበት ዌብሳይት እንደሆን ያውቃሉ።
1. GP
2. HO
3. Ansthetsia
4. Nurse
5. Midwifry
6. Pharmacy
7. Labratory
Registration - Ongoing
ሁሌም ምዝገባ ሁሌም ስልጠና አለ
ለስልጠና ብለዉ ጊዜ ገንዘብዎን አያባክኑ።ባሉበት ሆነው የሚፈልጉትን CEU ነጥቦች እንዲያሟሉ እናግዛለን
ባሉበት ሆነው ይደዉሉ ይመዝገቡ ይሰልጥኑ
+251967317146 ይደውሉ
@cCPD2015 telgram ያናግሩን
https://t.me/CPD2014 | 1 580 | 5 | Loading... |
29 #ነፃ_CPD_TRAINING_በEthio_American_CPD_Center_and_Consultancy!
✈️ከዚህ ሳምንት ጀምሮ መርጠው ይውሰዱ
1 .#Antimicrobial_Drug_Resistance_Prevention =15CEU
2. #Pain_Management ( 15 CE U)
OR
3. #Non_Communicable_Disease(15 CEU)
4. #Infection_Prevention_and_Patient safety (IPPS)
5.Emergency Medicine (15 CEU)
✈️#መርጠው_በነፃ_ይሰልጥኑ
💻Participants
✈️All health Professionals Including senior specialists
✈️Call & Register
📞Ekram 0965410000
📞Daye 0941404444
📞Tinbit 0942404444
📞office 0965412222
📞 Office 0462124400
#CEO-0941038774
✈️For more info .follow us on telegram :-
t.me/eahci | 6 576 | 12 | Loading... |
30 𝗩𝗮𝗰𝗮𝗻𝗰𝘆 𝗮𝗻𝗻𝗼𝘂𝗻𝗰𝗲𝗺𝗲𝗻𝘁
Organization: Heal Venture Medical And Surgical Center
𝗥𝗲𝗾𝘂𝗶𝗿𝗲𝗱 𝗽𝗼𝘀𝗶𝘁𝗶𝗼𝗻𝘀:-
Position 1: Nurse Assistant
Qualifications ': BSc in nursing or clinical nursing with no license
Experience: 0 year
Position 2: OR Nurse
Qualifications: BSc nurse or clinical nurse with valid license
Experiance:
3 Years of work experience in operating room
Additional certifications in scrub nursing or surgery-related fields is a bonus
Position 3: Admission and discharge Nurse
Qualifications: BSc in nursing or clinical nurse with valid license
Experiance: 2 years
4. Job Title: Porter
Qualifications : Completed high school or equivalent Ability to lift and move heavy objects
How to Apply: Interested Applicants fulfilling the above requirements shall submit their CV and credentials in person or email.
Address: Application E-mail ([email protected])
Location: https://maps.app.goo.gl/1j52DhHCnxQ2bwgm6?g st-i (Bole Sub-City, Woreda 4 or commonly known 24 Kebele in front of Sidra International Hotel, 50m distance from the main road) on or before May 20, 2024.
Deadline: May 20, 2024 | 9 089 | 35 | Loading... |
31 የፈተና ቦታ: ቅዱስ ጳውሎስ አስተዳደር ህንፃ መሆኑን እናሳውቃለን::
@healthinovation | 7 601 | 1 | Loading... |
32 ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቅያ
የአርባ ምንጭ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት የስራ መደብ ላይ መምህራንን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ተፈላጊ መደብ
#7 ጤና መኮንን
#1 MPH in Human Anatomy
ለተጨማሪ የስራ ቅጥር ÷ COC እና ጤና ነክ መረጃዎች ቻናሎችችንን ይቀላቀሉ 👇
https://t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0 | 10 172 | 25 | Loading... |
33 ጤና ሚኒስቴር በሕክምና ትምህርት ለመማር የፅሁፍ ፈተና የተፈተናችሁ ጤና ባለሙያዎች የፈተና ውጤትና የቃል ፈተና ፕሮግራም
የፈተና ቦታ:- መድኃኒዓለም አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት
የፈተና ቀን: ግንቦት 10/2016 ዓ ም
@healthinovation | 13 523 | 63 | Loading... |
Photo unavailableShow in Telegram
ነፃ የዓይን ሞራ ግርዶሽ ልየታ እና ቀዶ ህክምና
የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ እስፔሻላይዝድ ኮምፕሬንሲቭ ሆስፒታል ከሂማልያን ካታራክት ፕሮጀክት እና ከሲዳማ ክልል ጤና ቢሮ ጋር በመተባበር ነፃ የዓይን ሞራ ግርዶሽ ልየታ እና ቀዶ ህክምና አገልግሎት ለመስጠት ተዘጋጅቷል፡፡
@healthinovation
Updates & Attention:
✍️Qindeessitoota HR Waajira Fayyaa Godinaalee Isin Ilaallatuuf...
👇👇👇👇👇👇
✍️ BFO qacarrii ogeeyyii fayyaa marsaa 1ffaa booda ogeeyyiin ogummaan isaanii hanga barbaadamu gabaarraa argachuun hin danda'aamne hayyama ogummaa baafachuun akkaataa "online registration platform" gadii bu'een kan ogummaallee afran akka galmooftanii ramadamtaniif gaafatamtan keessaa kanneen maqaan keessan asitti erame akkaataa facaatiin godinaaleef gadi bu'een guyyaa ka'aame keessatti waajira fayyaa godinaaleetti argamuun carraa kaasuun akka ramadamtan fi hospitaaloonni ammaan tana jijjiirraa HSF raawwachaa jirtaniis fedhii gita baajata qabu updates hanga wixata kanaatti HR waajira fayyaa godina keessa jirtaniif akka dhiyeessitan hubachiifna.
#Ogeessi guyyaa carraa kaasu kanatti eenyummeessaa qabachuun dhiyaachuu qaba.
ለተጨማሪ የስራ ቅጥር ÷ COC እና ጤና ነክ መረጃዎች ቻናሎችችንን ይቀላቀሉ 👇
https://t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ማስታወቂያ ሃውላ ቱላ ሆስፒታል ሐዋሳ
ለጠቅላላ ሀኪም፤ ነርስ ፕሮፌሽናል ለውስጥ ደረጃ ዕድገት ለፈተና እንድትቀርቡ ለተመለመላችሁ ተፈታኞች ፈተና የሚሰጥበት ቀንና ሰዓት ከታች በዝርዝር እንደተቀመጠው ይሆናል፡፡
👍 5👎 2❤ 1
Join HIVN
Best Academic Writing Software
1. Microsoft Word: Write Like a Pro
2. Google Docs: Build the Best Ideas Together
3. Scrivener: The Go-To App for Writers of All Kinds
4. Zotero: Collect in a Click and Collaborate
5. Mendeley: Access Your Library Anywhere
6. EndNote: Focus on Research
7. Citavi: Designed for Individuals and Teams
8. Nuance Dragon Anywhere: Fast Dictation and High Recognition Accuracy
9. Turnitin: Upholding Academic Integrity
10. Copyscape: Maintain Content Originality
11. Grammarly: Write with Accuracy
12. Hemingway Editor: Write Bold and Clear Pieces
13. ProWritingAid: Write Smart
14. Ginger: Write with Confidence
15. Quillbot: Write Like a Pro: Quillbot is an AI editing tool for academics and publishers. It includes a paraphraser, summarizer, grammar checker, and plagiarism checker. Google Docs, MS Word, and Chrome extensions allow you to use Quillbot more efficiently.
16. Ref-N-Write: Learn as You Write
17. SciSpace (formerly TypeSet): Discover Scientific Knowledge
SciSpace helps find, format, publish and spread research. The software helps find images, tables, and charts. Access professional editing and plagiarism checkers. Free PDFs of scientific articles.
18. LaTeX: Focus on Your Content
LaTeX is a typesetting document preparation system, not a word processor. It’s used for scientific papers. LaTeX encourages authors to focus on content rather than appearance. It is a user-friendly version of TeX with an automated chapter, section, cross-reference, and bibliography macros.
19. Authorea: Publish Cutting Edge Research
Authorea is an online collaborative research paper writing software that helps researchers write documents and attach references, figures, data, and source code. The tool allows for collaborative editing, automatic citation formatting, change tracking, and public/private document settings. Authorea automatically formats scientific papers in the preferred style for online submission to peer-reviewed journals and conferences.
20. Check-Plagiarism: Deep Plagiarism Detection
🩸 Citation/ reference management tools
👉 EndNote, Mendeley, Paperpile, Crossref, CiteThisForMe, Zotero, etc.
🩸 Data analysis and visualization tools
👉 Tableau, SPSS, Nvivo, MindMeister, PowerBI, PGFPlot, Origin, MAXQDA, Ms excell, Blender, ATLAS.ai, etc.
🩸 Note taking tools
👉 EverNote, OneNote, Scrivener, Google keep, Notion, Obsidian.md, AudioPen, etc.
🩸 Paper writing tools
👉 Latex, Overleaf, Google Doc, Mathcha.io, Typst.app, etc.
🩸 Drawing tools
👉 ChemDraw, Draw.io, Lucitchart, Canva, Inkscape, IPE Drawing, etc.
🩸 Grammar assistance tools
👉 Paperpal, Grammarly, Trinka.ai, QuillBot, etc.
🩸Plagiarism checking tools
👉 Turnitin, Plagiarism checket, ithenticate, Plagchecker, etc.
🩸 Research collaboration tools
👉 Trello, Slack, etc.
🩸 Research paper searching tools
👉 R Discovery, ConnectedPapers, Click and Read, Keenious, etc.
🩸 Time management tools
👉 Toggle, Google Calendar, etc.
📌 For more information,
👇👇👇
📞0964088888
📞0974012201
📞0974013301 https://t.me/kindsolution; https://t.me/KindsolutionCPD; kindplc.com
AA, Megenagna, Metebaber Building Office No (Main): 609
'Kindness + Quality' -- Our Priority
👍 9❤ 2
የ NIEMI 2016 ዕጩ ተወዳዳሪዎች (ተፈታኞች) የፅሁፍ ውጤት ተሰርዝዋል::
===============
ቅዱስ ጳዉሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ የሚሰጣቸዉን ፈተናዎች በተመለከተ እጅግ ልዩ፤ ግልጽ እና ተአማኒነትን የሚከተል የአሰራር መርህ አለዉ፡፡በዚህ መሰረት 10 ተፈታኞች በፈተናዉ ዉጤት ቅሬታ አቅርበዉ 8ቱ የቃል ፈተና ላይ ሊካተቱ ችለዋል፡፡ በአንፃሩ አንድ ተፈታኝ ለቃል ፈተናዉ ያላለፈ ነገር ግን ቅሬታ አቅርቦ በእጅ በሚታረምበት ወቅት ከፍተኛ ዉጤት በማምጣት ወደ ቃል ፈተናዉ ተካቶአል፡፡ በዚህ ምክንያት
አብዛኛዉ ችግር የነበረዉ
1- ተፈታኖች የፈተናዉ ኮድ በምታጠቁሩበት ወቅት የተሳሳተ የኮድ አጠቋቆር ስለነበር፣ ፈተናው የራሱ ባልሆነ ኮድ መታረሙ
2- ተፈታኞች መልሱን በምታጠቁሩበት ወቅት የተሰጣችሁን መመሪያ በደንብ ስላልተተገበረ አንድአንዶቹ ከተሰጠው ቦታ ውጪ በማጥቆር ፣ ሎሎች በደንብ ያልተጠቆሩ ወይም በደንብ ያልጠፉትን ኮምፒውተሩ ሲያነብ የተሳሳተ ሲል ፤ በእጅ ሲታረም ግን ትክክል እንደሆነ በመቆጠሩ
ከላይ በተጠቀሰዉ ችግር ምክንያት ሁላችንም ባለድርሻ አካላት ተወያይተን የሁሉንም ተፈታኝ መብት ለማስጠበቅና የተፈጠሩ ችግሮችን ለማረም ቅሬታ ላቀረቡት ብቻ ሳይሆን ሁሉም የ ’NIEMI ‘ተፈታኞች እኩል መብት ስላላቸዉ ባለን የግልፅነት መርህ ሁሉም የመልስ መስጫ ወረቀቶች በእጅ እንዲታረሙ ተወስኗል፡፡
በዚህም መሰረት ፡
• ሁሉም የተለጠፉት የፈተና ዉጤቶች ተሰርዘዋል፡፡
• የቃል ፈተናዉም ተሰርዟል፡፡
ሁሉም የፈተና ዉጤት በእጅ ከታረመ በኃላ ለቃል ፈተናዉ ብቁ የሆኑትን የስም ዝርዝር በድጋሚ በድህረ ገጽ ይለጠፋል፡፡
ለተፈጠረዉ ችግሮች እና መንገላታት የቅዱስ ጳዉሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ የፈተና ሂደት ኮሚቴ እና አጋር አካላት ልባዊ ይቅርታ እንጠይቃለን፡፡ይህንን ያደረግነዉ ሁላችሁንም ተወዳዳሪዎች (ተፈታኞች) እኩል ለማስተናገድ ባለን የግልጽነት አሰራር መርህ በመሆኑ እንደምትረዱ በመተማመን ነዉ ፡፡
ለተጨማሪ የስራ ቅጥር ÷ COC እና ጤና ነክ መረጃዎች ቻናሎችችንን ይቀላቀሉ 👇
https://t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0
HIVN MEDIA
Andu Alem invites you to add the folder “HIVN MEDIA”, which includes 5 chats.
👍 13❤ 2
Photo unavailableShow in Telegram
ማስታወቂያ
ሰይፋና የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል በሀዋሳ ከተማ በ22 የህክምና ስፔሻሊስቶች ተመስርቶ የህክምና አገልግሎት በሲዳማ ክልል እና ከሌላ ክልሎች ለሚመጡ ታካሚዎች አገልግሎት በመስጠት ላይ ያለ ተቋም ነዉ፡፡
ይህ ተቋም ከዚህ በታች በተጠቀሱት የስራ መስክና ልምድ ሰራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
👍 5
ይቀላቀሉን
Photo unavailableShow in Telegram
ለክፍት የስራ ማስታወቂያ
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስራ አስኪያጅ ፅ/ቤት የከነማ ፋርማሲዎች ድርጅት በጅምላ ንግድ ቡድን ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የስራ መደብ ላይ ስራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ መቀጠር ይፈልጋል ::
👍 10
ይጎብኙን
Photo unavailableShow in Telegram
#2ቀን_ቀረው_(#Ultrasound)#Hawassa_ስልጠናን_ከምርጥ_ክህሎት_ጋር_ያስተሳስሩ )
ግንቦት 11 /2016 ጀምሮ ለ 1 ሳምንት ይሰጣል ።(ከክህሎቱ ባሻገር የ15CEU CPD Certificate እንሰጣለን።)
----------------------------------------
⏩ሰልጣኞች-Medical Doctors , Medical Rad.Technologists , HO, Bsc ,& Msc Midwifery.
⏩አሰልጣኞች-Rad & OBGYN specialists .
✔አዘጋጅ-Ethio-American CPD center in collaboration with selected hospitals .
Call & Register
📳Ekram 0965410000
📳Daye 0941404444
📱Tinbit 0942404444
📳office 0965412222
📳 Office 0462124400
🏃For more info .follow us on telegram :-
t.me/eahci
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
Join VOLUNTEERING PROGRAM
Joining our volunteering program enables neurology, internal medicine and psychiatry residents
From Care epilepsy Ethiopia
@healthinovation
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
የሙያ ፍቃዳሁን ላላሳደሳቹ የጤና ባለሙያዎች በሙሉ

Join us
👍 5