🗞 የ አቡጁነይድ መልዕክቶች Abujunaid posts
Ir al canal en Telegram
ይህ በአቡ ጁነይድ ሳላህ አህመድ የቀረቡ የድምፅና የፅሁፍ መልዕክቶች የሚሰበሰቡበት ቻነል ነው። አላህ ጠቃሚ እውቀትን ከመልካም ስራ ጋር ያግራልን! You can contact me here @salehom100
Mostrar más2 212
Suscriptores
-224 horas
-67 días
-3430 días
Archivo de publicaciones
🔻ልዩ የሙሐደራ መድረክ
✂️ሊያመልጦ የማይገባ ወሳኝ ፕሮግራም
✨ርዕስ፦ የተውሒድ እውነታዎች በቁርዓን
📌በኡስታዝ ሳላህ አህመድ (ሐፊዘሁላህ)
📎የፊታችን እሁድ ታህሳስ 03-2014 አስር ሰላት እንደተጠናቀቀ
✂️አድራሻ፦ ሎሚ ሜዳ ኹበይብ መስጂድ
ለበለጠ መረጃ፦ 0932982730/ 0923623124
t.me/khubeybmesjid
🗞 አል ኡሱል አሰላሳህ
የሶስቱ መሰረታዊ መርሆዎች ትርጓሜ
https://t.me/abujunaidposts/290
----------------
📮የአቡጁነይድ መልዕክቶች
@abujunaidposts
🗞 የሸይኽ ኡሰይሚን የህይወት ታሪክ
https://t.me/abujunaidposts/289
----------------
📮የአቡጁነይድ መልዕክቶች
@abujunaidposts
ኢን ሻ አላህ... በቅርቡ በዚህ ግሩፕ ለየት ያለ እለታዊ የቀጥታ ፈታዋ እና የዳእዋ ስራዎች ላይ ምክክር ይኖራል። ወዳጆቻችንን አድ በማድረግ የኸይር ስራ ሰበብ እንሁን
«ሰዎችን ወደ መልካም ነገር ያመላከተ የነሱ አይነት አጅር ያገኛል» አል ሐዲስ
https://t.me/darutewhidweqf
🔖 የሰለፎች ልገሳና አርአያነቱ
🎙 አቡጁነይድ ሳላህ አሕመድ
🍂 የሰደቃ ታላቅነትና የሰለፎች ገድል
----------------
📮የአቡጁነይድ መልዕክቶች
@abujunaidposts
🔖 የእምነት ፈተና እና የኢማሙ አሕመድ ፅናት
🎙 አቡጁነይድ ሳላህ አሕመድ
⌚️ 38:12 ደቂቃ
🍂 የአህሉሱና ኢማም አህመድ ኢብኑ ሀንበል በንጉሶች በታገዙ ጀህሚያዎች የደረሰባቸውን ከባድ ግፍና ፈተና ካለፉበት ፅናት የሚወሰዱ ትምህርቶች
https://t.me/abujunaidposts/92
----------------
📮የአቡጁነይድ መልዕክቶች
@abujunaidposts
فَكَمْ مِنَ الـنَّـاسَ مَــالُــوا
إِلَـــى مَــنْ عِــنْــدَهُ مَـــــالُ
وَ مَـــنْ لا عِــنْــدُهُ مَـــــــالُ
فَــعَـنْـهُ الـنَّــاسُ مَــالُـوا !!
وكم مِن الــنَّــاسَ ذَهَــبُــوا
إِلَـــى مَــنْ عِــنْــدَهُ ذَهَـــبُ
وَ مَـــنْ لا عِــنْــدُهُ ذَهَـــــــبُ
فَــعَـنْـهُ الـنَّــاسُ ذَهَـبُوا
نسأل الله العافية!!
@abujunaidposts
የተሸጠ እቃ አይመለስም አይለወጥም!
አንዳንድ ሱቆች ላይ ተለጥፎ የምናገኘው ማስጠንቀቂያ እንደሸሪዓ ተቀባይነት የሌለው መስፈርት ነው። ገዥ የገዛው ነገር ላይ እንከን ካገኘ እቃውን መልሶ በሌላ የመቀየር ወይም ገንዘቡን የማስመለስ መብቱ የተጠበቀ ነው። ሻጭ የዚህ አይነት ማስጠንቀቂያ ስለለጠፈ ብቻ የገዥን መብት ማሳጣት አይችልም።
የሳውዲ ቋሚ የፈትዋ ኮሚቴ ቅፅ 13 ገፅ 197
t.me/abujunaidposts
🔖 ዓቂዳ እና መንሐጅ...
ዘጠኝ ወሳኝ ነጥቦች
🎙አቡጁነይድ ሳላህ አህመድ
📌 ትኩረት የሚሹ 9 የአቂዳና የመንሐጅ ጉዳዮችን ይዳስሳል
https://t.me/abujunaidposts/88
ዳሩ ተውሒድ ከምን ደረሰ?
https://youtu.be/BB52S320pLw
የበኩልዎን አስተዋፅኦ ለማበርከት👇
በኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር
ዳሩ ተውሂድ ወቅፍ ፕሮጀክት የአካውንት ቁጥሮች
☞ ንግድ ባንክ 1000337985328 አጭር ቁጥር 444
☞ ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ
1365515900001 አጭር ቁጥር 3655159
☞ ኦሮሚያ ህብረት ስራ 1000087814258 Swift code CBORETAA
☞ አዋሽ ባንክ
01410844116300
☞ አቢሲኒያ ባንክ
43651528 አጭር ቁጥር i43
☞ ንብ ባንክ 7000019119535
☞ ዳሸን ባንክ
7943820642111
@darutewhidweqf
🍂 من السياسة ترك السياسة!
كلمة موجزة أطلقها المحدث العلامة الألباني رحمه الله تعالى وصارت تلك الكلمة حكمة يتداولها السلفيون في كل مكان يتميزون بتطبيق مفهومها. والذين عملوا بمقتضاها قد وقاهم الله بسببها عن كثير من الفتن خلافا لخاض -في السياسة والتياسة- بالهوى وبغير علم فصار سببا في تأجيج الفتن والزج بالمسلمين في مستنقع الحروب وإراقة الدماء!
فما بال بعض إخواننا وأخواتنا -وفقهم الله وزادهم حرصا على نفع إخوانهم- يكتبون ويعلقون في ما لا يحسنون من أمور السياسة والحروب، بل الأدهى من ذلك تبني بعضهم الدّعوات الجاهلية المبنية على الكراهية القومية والعرقية... أذكرهم جميعا بحديث رسول الله صلى الله عليه وسلم؛ عَنْ جُنْدَبِ بْنِ عَبْدِ اللَّهِ الْبَجَلِيِّ قَالَ: قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : " مَنْ قُتِلَ تَحْتَ رَايَةٍ عِمِّيَّةٍ يَدْعُو عَصَبِيَّةً، أَوْ يَنْصُرُ عَصَبِيَّةً فَقِتْلَةٌ جَاهِلِيَّةٌ " رواه مسلم
قال النووي: قالوا هي الأمر الأعمى لا يستبين وجهه، كذا قاله أحمد بن حنبل والجمهور، قال إسحاق بن راهوية هذا كتقاتل القوم للعصبية اهـ.
نسأل الله العافية والسلامة!!
كما نسأله تعالى أن يعيد لبلادنا أمنها وأمانها وأن يحفظنا جميعا ويقينا شرّ الحروب وأن يحيينا على الإسلام والسنة ويميتنا عليها... آمين
----------------
📮የአቡጁነይድ መልዕክቶች
t.me/abujunaidposts
🍂 ቁርአን የልብ ብርሃን!
⌚️ የ 60 ደቂቃ ሙሀደራ
🎙 አቡጁነይድ ሳላህ አሕመድ
🔗 Share Link
https://t.me/abujunaidposts/97
----------------
📮የአቡጁነይድ መልዕክቶች
@abujunaidposts
🌿 ሙራቀበቱላህ!
የአላህ ፍራቻ "ተቅዋ" ን በመላበስ ኢማንን ለማበልፀግ ከሚያግዙ ብዙ ነገሮች መካከል የአላህን ተቆጣጣሪነት ማሰብ እና ለምንሰራው ስራ ሁሉ አላህ እንደሚያየን ማሰብ *"ሙራቀበቱላህ"* በግንባር ቀደምነት ይጠቀሳል።
አላህ ተመልካች መሆኑን በማስታወስ አላህን በራሳችን ላይ ተቆጣጣሪ ማድረግ ስንል፤ ስራን መገምገም፣ በግልፅም ይሁን በድብቅ የምንሰራዉን ሁሉ አላህ እንደሚያውቅ ማስተዋል ማለት ነው። በተለይ ከሰዎች እይታ በራቅንበት ወቅት አላህን በኛ ላይ ተቆጣጣሪ ማድረግ ተቅዋን በእጅጉ ከሚያበለፅጉ ነገሮች ዋነኛው ነው።
አላህን ባናየው እንኳ እርሱ ያየናልና ስናመልከው እንደምናየው አድርገን መሆን አለበት። ኢህሳን የምንለው የመልካም ስራ እርከን ይህ ነው። ከአላህ እይታና ቁጥጥር መራቅ አንችልም።
አል አንደሉሲይ ልጃቸውን ለመምከር የቋጠሯቸው ስንኞች ተከታዩን መልእክት ያዘሉ ነበሩ፤
وإذا خلوت بريبة في ظلمة
والنفس داعية إلى الطغيان
فاستحيي من نظر الإله وقل لها
إن الذي خلق الظلام يراني
በጨለማ አሻሚ ቦታ ላይ ሆነህ
ነብስህ ድንበር እንድትጥስ ስትገፋፋህ፤
ጌታህ ያይሀልና ሀፍረት ይሰማህ...
ለነብስህም በላት፤ ጨለማን የፈጠረው አምላክ ይመለከተኛል!!
ስለዚህም፤ ለምንናገረውና ለምንሰራው ሁሉ አላህን እንፍራ! መልካም ስራን ስንፈፅምም ፍፁም ለአላህ ብቻ ይሁን።
አላህ ተቅዋን እና መልካም ስራን ያግራልን!
وصلَّى الله على نبينا محمد وعلى آله وصحبه وسلَّم
✍ አቡጁነይድ
t.me/abujunaidposts
#መውሊድ
መውሊድን አስመልክቶ ከሁሉም ጋር ሰላም ለመሆን በሀቅና በባጢል መካከል መስፈር የአላህን ቁጣ ያመጣል። በሀዲስ እንደመጣው ሰዎችን ለማስደሰት አላህን የሚያስቆጣ ነገር ውስጥ የሚዘፈቅ መጨረሻው አያምርም። ከሰዎችም ከአላህም ጋር ይጣላል። ነዑዙ ቢላህ!
በተለይ ሰፊውን ህዝብ ያነቃል ወደ ኸይር ይመራል ተብሎ የሚገመት ሰው በአጨብጫቢዎች ሞራል ሲመራ ማየት በእጅጉ ያሳዝናል!!
قال الإمام الأوزاعي رحمه الله:
عليك بآثار من سلف وإن رفضك الناس ، وإياك وآراء الرجال وإن زخرفوه لك بالقول ، فإن الأمر ينجلي وأنت على طريق مستقيم
وما أجمل قول العالم العامل الفضيل بن عياض رحمه الله حيث قال (( اتبع طرق الهدى ولا يضرك قلة السالكين وإياك وطرق الضلالة ولا تغتر بكثرة الهالكين ))
@abujunaidposts
🔖 የኑህ መርከብ
🎙አቡጁነይድ ሳላህ አህመድ
የቢድዓን አደጋዎች በመግለፅ ለቢድአ አራማጆች ማደናገሪያዎች ምላሽ የሚሰጥ ትምህርት
http://nesiha.com/wp-content/uploads/2018/05/የኑህ-መርከብ.mp3
@abujunaidposts
👌 መውሊድን የተመለከቱ ብዥታዎችና መልሶቻቸው
(32 kbps = 17.34 mb)
🎙 አቡጁነይድ ሳላህ አሕመድ
https://t.me/abujunaidposts/267
----------------
📮የአቡጁነይድ መልዕክቶች
@abujunaidposts
🔗 Share Link
¡Ya disponible! Investigación de Telegram 2025 — los principales insights del año 
