cookie

Utilizamos cookies para mejorar tu experiencia de navegación. Al hacer clic en "Aceptar todo", aceptas el uso de cookies.

avatar

GOD IS COMMITTED TO YOU

God is good all time

Mostrar más
India145 114El idioma no está especificadoLa categoría no está especificada
Publicaciones publicitarias
142
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días

Carga de datos en curso...

Tasa de crecimiento de suscriptores

Carga de datos en curso...

እግዚአብሔርን መምሰል ክፍል 2 (፪) የተሰጣቸው ጠንካራ ማስጠንቀቂያ ያመለክታል። "እግዚአብሔር በኮሬብ በእሳት ውሰጥ ሆኖ በተናገራችሁ ጊዜ መልክ ከቶ አላያችሁም እጅግ ተጠንቀቁ.....::"ዘዳ.4:15 ሰለሞንም የእግዚአብሔር ስም ይጠራበት ዘንድ በኢየሩሳሌም የሰራውን መቅደስ ባስመረቀ እለት ንግግሩን የከፈተው <<እግዚአብሔር በጨለማ ውስጥ እኖራለሁ ብሎአል፣ እኔ ግን ለዘላለም ትኖርበት ዘንድ ሰራሁልህ።>>በማለት ነበረ::>> በመቀጠልም <<በውኑ እግዚአብሔር ከሰው ጋር በምድር ላይ ይኖራልን? እነሆ ሰማይ ከሰማያትም በላይ ያለ ሰማይ ይይዝህ አይችልም ይልቁንስ እኔ የሰራሁት ቤት እንዴት ያንስ ይሆን?>> በማለት እግዚአብሔር ምን እንደሚመስል ለማወቅ እና ለመግለጽ አስቸጋሪ እንደሆነ መስክሯል። ሐዋርያው ዮሐንስም:- <<መቼም ቢሆን እግዚአብሔርን ያየው አንድስ እንኳን የለም...።>> በማለት የዘመናትን እውነታ በአጭር ቃል ጠቅልሎ አስቀምጧል። ታዲያ እግዚአብሔር ምን እንደሚመስል የማይታወቅ ከሆነ እንዴት ሊመስል ይቻላል? <<የማያውቁትን አገር አይናፍቅም>> እንዲሉ የማያውቁት መምሰል የማይታሰብ ነገር ነውና። ስለዚህ እግዚአብሔርን ለመምሰል በቅድሚያ እግዚአብሔር ምን እንደሚመስል ማወቅ ግድ ይላል። እግዚአብሔር ይህን ይመስላል እንዳይባል የማይታይ ባህሪና ታውቆ የማያልቅ ማንነት እንዳለው ሰው አይቶት በሕይወት ሊኖር እንደማይችል ከላይ ተዘርዝሯል። ታዲያ ምን ይሻላል? እነዚህ ሆድና ጀርባ የመሰሉ የአንድ እውነት ሁለት ገጾች እንዴት ማስታረቅ ይችላል? እግዚአብሔርን መምሰል እርሱ ምን እንደሚመስል ማወቅ ግድ ከሆነ እርሱ ደግሞ የማይታይ ባህሪና ታውቆ የማይጨረስ ማንነት ከተጎናፀፈ መፍትሔው ምንድነው????? ክፍል 3(፫) ይቀጥላል። ተባረኩ Share & join t.me/gictyjesus t.me/gictyjesus እንዳትረሱ
Mostrar todo...
GOD IS COMMITTED TO YOU

God is good all time

3.12 MB
2.54 MB
እግዚአብሔርን መምሰል ክፍል 1(፩) እግዚአብሔርን የመምሰል ምስጢር የማይታይ አምላክ :- እግዚአብሔር ምን ይመስላል? ማንም በቀላሉ ሊመልሰው የማይችል ከባድ ጥያቄ ነው። ምክንያቱም እርሱ የማይታይ አምላክ ነው። ዘላለማዊ ኃይሉ እና መለኮትነቱም የማይታይ ባሕሪ አጎናፅፎታል። ስለዚህ ማንም እግዚአብሔር ይህን ይመስላል ብሎ ሊነገር አልደፈረም። በቁጥቋጦ ላይ በሚነደው እሳት የተገለጠለት፣ በእጁ ከእርሱም በፊት ሆነ ከእርሱ በኃላ ያልተከናወኑ ተአምራትን የፈፀመበት፣ <<አፍ ለአፍ በግልጽ አናግረዋለው>> ብሎ የመሰከረለት ሙሴ እንኳ <<ክብርህን አሳየኝ>> ብሎ በጠየቀው ጊዜ የተሰጠው መልስ <<ሰው አይቶኝ አይድንምና ፊቴን ማየት አይቻልም።>> የሚል ነበረ። ከሶስት ቀናት በኃላ እግዚአብሔር በዚህ ተራራ ላይ ይገለጣል የሚል አዋጅ የሰሙት የእስራኤል ልጆች ከግብፅ ምድር ያወጣቸው የአባቶቻቸው ምን እንደሚመስል ለማየት ጓጉተው ቢጠብቁም በተባለው እለት የቻሉት ከባድ ደመና፣ እሳትና ከእቶን የወጣ የሚመስል ጢስ ብቻ ነበር። የሰሙትም ነጎድጓድ፣ መብረቅ እና እጅግ የበረታ የቀንድ መለከት ድምጽ ነበረ። ይህን ሁሉ ማየት ና መስማት ቢችሉም እግዚአብሔር ምን እንደሚመስል ኩልል ያለ ስዕል እንዳልነበራቸው ከትእይንቱ ባሻገር የሰጣቸው ጠንካራ ማስጠንቀቂያ ያመለክታል።። ይቀጥላል ተባረኩ 🙏🙏🙏🙏 👇👇👇👇👇 t.me/gictyjesus t.me/gictyjesus ☝️☝️☝️☝️☝️ Share share share ማድረግ እንዳትረሱ
Mostrar todo...
GOD IS COMMITTED TO YOU

God is good all time

sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/SyyNIAZr5wxU8X4Z 🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺 📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲 ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
Mostrar todo...
4_5926783130194151385.m4a7.87 KB
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/SyyNIAZr5wxU8X4Z 🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺 📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲 ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
Mostrar todo...
4_5926783130194151384.m4a8.36 KB
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/SyyNIAZr5wxU8X4Z 🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺 📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲 ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
Mostrar todo...
4_5926783130194151391.m4a7.90 KB
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/SyyNIAZr5wxU8X4Z 🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺 📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲 ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
Mostrar todo...
4_5926783130194151393.m4a5.89 KB
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/SyyNIAZr5wxU8X4Z 🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺 📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲 ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
Mostrar todo...
4_5926783130194151394.m4a7.16 KB
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/SyyNIAZr5wxU8X4Z 🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺 📲ሼር ማድረግዎን እዳይረሱ📲 ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━
Mostrar todo...
4_5926783130194151392.m4a7.93 KB